cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አል ኢልሙ📚ኑሩን💡FIRST TEWHID👇

قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162 «ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡: ቁርአን ፣ሀዲስ እንዲሁም የሰለፎች ንግግር ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፅሁፎች እና የድምፅ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻነል ነው

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
610
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ተያይዘን ገደል እንግባንዴ? ተያይዘን ገደል እንግባንዴ? ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም ትጠየቃላችሁ፡፡ የሰው ስም በአደባባይ ማንሳት ይቻላልን? የመጀመሪያውን ሰው አደምን (አለይሂ ሰላም) ማን ፈጠረው? EBS ፈጣን የፍቅር ትውውቅ….. እስቲ ኢስላም በመካከላችን ፍርድ ይስጥ፡፡ ሼር በመድረግ እንተገገዝ⁉️ http://t.me/ABDULSHUKRHAMZA
Показать все...
ገደል እንግባንዴ.mp33.58 MB
ያ ጀመዓ ይህን ፎቶ ሼር በማድረግና ሌት ተቀን ጫት በማድቀቅ ለተሰማሩ ወንድሞችን በማሳየት እንዲዘጋቸው እናድርግ!? ህብረተሰቡን ከጫት የማራቅ ትግላችን በአላህ ፍቃድ ተጠናክሮ ይቀጥላል (ይህ አንዱ ዘዴ ነው ) ጫት የዚህ ኡማ አጥፍ መርዚ ነው ። http://t.me//ABDULSHUKRHAMZA
Показать все...
የነፍስ አድን ጥሪ ሃያት ቲክቶክ ከገባችበት የህይወት አደጋ እንታደጋት፡፡ ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም እጠይቀችኋለሁ፡፡
Показать все...
ሃያት ቲክቶክ.mp33.44 MB
ወለህ እንደ ቲክቶክ የቆሸሸ ማጠራቀምያ አላየሁም ነጅና ሚን አፈቲ ዘማን ለከ እንደዚህ ነው ቲክቶክ ወለህ የቆሻሹ እንስቶች ወንድነት የጎደላቸው የወንድ አልጫዎች ሞልተዉቷል ትክቶኩን እናማ ወገኔ ወንድማዊ ምክሬ ቲክቶክ መከተተል ከልማቱ ጥፈቱ በቡዙ እጥፍ ይበልጠል፦ ይህን ፈሰድ ተቋቁሞ ደእወ የምየደርግ በኔ እይታ ምናልባትም አለህ በእማኑ ጠንካራ ከረገዉ ቢቻ ነው፣ እነማ ወገኖቼ መርከስ ከልፈለግን ቲክቶክ STOP http://t.me/ABDULSHUKRHAMZA
Показать все...
አል ኢልሙ📚ኑሩን💡FIRST TEWHID👇

قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162 «ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡: ቁርአን ፣ሀዲስ እንዲሁም የሰለፎች ንግግር ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፅሁፎች እና የድምፅ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻነል ነው

ከሌላ ወለደች
Показать все...
ከሌላ ወለደች.mp39.66 KB
ውጣ ከቲክቶክ
Показать все...
ውጣ ከቲክቶክ.mp32.23 KB
ከቲክቶክ ውጪ
Показать все...
ከቲክቶክ ውጪ.mp32.42 KB
አሰላሙአለይኩም ይህ የቲክቶክ አድራሻዮ ነው https://vm.tiktok.com/ZMenw4SgW/
Показать все...
ስለዚህ በእንዲህ አይነት ከባድ ጉዳይ ላይ የታማኝ ዑለማዎችን ‘ተውጂሃት’ ከመከተል ባለፈ በግል ሃሳብ አጉል መኮፈስ፣ አለፍ ሲልም የቢድዐ አንጃዎችን አቋም ማራመድ፣ ከዚህም አልፎ የሱና ዑለማዎችን በነገር መውጋት የለየለት ብልግና ነው። ስሜት ልቡን ያወረው፣ አእምሮውን ያሰከረው፣ ብልሹ አካሄዱን እንደ ንቃት የሚቆጥር ‘ሩወይቢዻ’ (رويبضة) ካልሆነ በስተቀር እዚህ ሰፈር ሚንሀጁን የሚያከብር፣ ቀድሩን የሚያውቅ ሰለፊ አይልከሰከስም።
Показать все...