cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የንባብ ማዕድ

#እናንብብ_እናብብ በዚህ channel 📚 ግጥሞች 📘 ወጎች 📙 የመፅሐፍ ጥቆማ 📕 የመፅሐፍ ምርቃት ማንበብ ጉድለትን አሳይቶ ሙሉ ሰው ያደርጋል!!📕📗📘📙📚📖 https://t.me/yenebabmaed https://t.me/yenebabmaed https://t.me/yenebabmaed 0909781387 https://t.me/yenebabmaed

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
209
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from ቢኑ
#በፍቅር_የስነፅሁፍምሽት #ዝክረ_አድዋ በፍቅር የስነፅሁፍ ምሽት በዝክረ አድዋ ከእናትተ ከውድ የጥበብ አፍቃሪያን ጋር ትተዋወቃለች ከትናንት ስህተታችን ተምረን በዛሬ ስኬታችን ተውበን ቀደምት አያቶቻችን ደማቸውን ቀለም፣አጥንታቸውን ብዕር፣ቆዳቸውን ብራና አድርገው ከትበው ያኖሩልንን ደማቅ ታሪክ በኩራት ዘክረን በአብሮነት ወደ ነገ እንሻገራለን
Показать все...
#4_3_3_Challenge 🙏 ሰላም ውድ የ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቤተሰቦች ፣ እንደሚታወቀው 575ሺህ ተከታይ የነበረው ቻናላችን በምንለቀው የጎል ቪዲዮ መክኒያት BEIN SPORT ማዘጋቱ የሚታወስ ነው። ቻናሉ ለማስመለስ አሁንም እየሰራን ነው እናም እስኪመለስ ድረስ አዲስ ቻናል ከፍተን ብዙዎች እየተቀላቀሉን ነው። በዚህም መክኒያት #4_3_3_Challenge በሚል መሪ ቃል አዲስ ቻሌንጅ ጀምረናል። ይህን ቻሌንጅ ሁላችን ለምናውቀው 10 ሰው ይህንን ፖስት ሼር ማድረግ፣ Facebook Account ያላችሁ Facebook አካውንታችሁ ላይ እይሄንን ፖስት ሼር ማድረግ ነው! ይህም በፍጥነት የቀድሞ ቦታችን እንድንመለስ ያድርገናል ፣ ሌላው ለ10 ሰው በላይ ሼር ካደረጋችሁ እንዲሁም ፈስቡክ ላይ ፖስት ካደረጋችሁ Screenshot በማድረግ በዚህ Bot ( @Simerabot ) ይላኩልን። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0 https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0 #4_3_3_Challenge
Показать все...
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ----- ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ሥነስርዓት:: የተመረጠው መጽሐፍ:- "የመሲኆች ዕድር:- ሰው ያልቻለው ብቸኛው እንቆቅልሽ" የመጽሐፉ ደራሲና ተጋባዥ እንግዳ:- ቡርሃን አዲስ። የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት:: ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ከአዲሱ እና ትልቁ መጻሕፍት እቤት አጠገብ: ኢክላስ ህንጻ:: ቀን:- ጥቅምት 20 : 2014 ረፋድ ከአራት እስከ ስድስት ሰዓት ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል) ማስታወሻ:: 1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል። ( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
Показать все...
ሁላችሁም_ተጋብዛችሁዋል። ----- ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም:ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ስነስርአት:: የተመረጠው መጽሐፍ:- "የታሪክ ንቅለ-ምልከታ " የመጽሐፉ ደራሲና ተጋባዥ እንግዳ:- ፋኢዝ ሙሐመድ። የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክና ዋልያ መጻሕፍት:: ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት: ኢክላስ ህንጻ:: ቀን:- ጥቅምት 13 : 2014 ረፋድ ከአራት እስከ ስድስት ሰዓት ድረስ:: (በሰአቱ ይጀመራል) ማስታወሻ:: 1) እንዲህ አይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል። ( https://m.youtube. com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
Показать все...
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ----- ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም:ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ስነስርአት:: የሕይወት ልምዱን እንዲያካፍል የተመረጠው እንግዳ:- ፍቅረማርቆስ ደስታ (የእነ "ከቡስካው በስተጀርባ" ደራሲ) የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክና ዋልያ መጻሕፍት:: ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት: ኢክላስ ህንጻ:: ቀን:- መስከረም 8:2014: ረፋድ ከአራት እስከ ስድስት ሰዓት ድረስ:: (በሰአቱ ይጀመራል) ማስታወሻ:: 1) እንዲህ አይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ( https://youtu. be/bmRGihaEzlY) ያገኙናል። ሰብስክራይብም ያድርጉ።
Показать все...
ብዐዛ ብሩ 🖤🖤🖤
Показать все...
#ሙዚቃ_ጥይቴ !!!!! ክፋት ደመና ነው፤ እንደሃምሌ ሰማይ በነጋ በጠባ ሞት ያረዘርዛል ፤ ጥላቻ መርዝ ነው፤ የደግነትን ክንድ በሸር እያቦካ በቂም ይደልዛል ። አለም በጨለማ፤ በቁር ስትታሰር ሲጨፈግግ ፊቷ ፤ ፍቅር ለመቃረም፤ ወኔዋ ሲከዳት ሲደክም ጉልበቷ፤ ፍቅርን ለመተረት ፤ መውደድን ለማውጋት ሲዝግ አንደበቷ፤ ይህች የኛ ህይወት ፤ ሃኪሟ ማን ይሆን ፍቱን መድሃኒቷ ?? የክፋት ወታደር ፤ የምቀኛ ተኳሽ ፤የቂም በቀል አንጋች ፤ የመጠላለፍ ጓድ ፤ የእንግደል የእናጥፋ ፤ የእነ እንበለው ዘማች ። በክፋት ነፍጣቸው ፤ በንፁህ አለም ላይ የጨለማን ባሩድ ተግተው እየረጩ ፤ በህፃናት ስቃይ በእናቶች እንባ ላይ ጠግበው እያፏጩ፤ በዚህ ድንጋዜያቸው ፤ በክፋት መድፋቸው እየደነዘዘ ትውልድና ዘመን ጠፍቶ ሳያበቃ ፤ ይለሰልስ እንደሁ የገረረው ህይወት ያዳም ልጅ ሰቆቃ ፤ ዜማየን ልተኩስ ፤ ቅኔየን ላቀባብል እንደ ጀግና ሞይዘር እንደጦር ባዙቃ ፤ ናልኝማ ጊታር እምቡም እምቡም በል ቅኝትህን አንቃ ፤ በዝማሬ ጥይት ተኩሼ ልግደለው ሞትን በሙዚቃ ።
Показать все...
አስቴር አወቀ በስልሳዎቹ ሀገር ፍቅር ለመቀጠር ያስገባችው የራሷ የእጅ ፅሁፍ የሆነ ማመልከቻ። ፦ የመረጃ ምንጭ ኤርሚያስ ጌታነህ አመሠግናለሁ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.