362
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ታላቁ ማንነትህ
ማይክል አንጄሎ ታላቅ የሆነ የዕምነበረድ ቅርፅ ሰርቶ አስመረቀ፤ ሰዎች ተገረሙ አንዳንዶቹ በእጅ ጥበቡ ውበት ተደንቀው "ታይቶ የማይታወቅ" አሉ። እሱ ግን ሲጠየቅ "ይሄን የዳዊትን ቅርፅ እንዴት አድርገኽ ሰራኸው "ተባለ ከዛ መለሰ "አንድ ትልቅ ዕምነበረድ አመጣሁና የማያስፈልገውን በሙሉ ገፍፌ ፈቅፍቄ አነሳሁለት፤ምንም የተለየ ነገር አልሰራሁም አለ"" አለ
አየህ አንዳንዴ ከህይወትህ ተገፈው የሚወጡ ሰዎች ሁኔታዎች ትዝታዎች ሁሉ ታላቁ ማንነትህን ሊያወጡት ስለሚችሉ በዚች አለም ፈተናዎች አትደናገጥ።
😘👸😘የሴት ልጅ ነኝ 🤰🥰😍