cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አምደ ተዋህዶ መዝሙር

Рекламные посты
818
Подписчики
+124 часа
+137 дней
+6530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እንኳን ለ ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ እያልን ከዚህ በላይ የተለቀቀውን መዝሙር ለሰንበት ትምሕርትቤታችን ልደት የምናቀርበው ስለሆነ አጥኑት
Показать все...
2.15 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ በአምደ ተዋህዶ ሰ/ት/ቤት አባላት ጉዳይ ክፍል የተዘጋጀ መጠይቅ

ይኽ መጠይቅ በአባላት ጉዳይ ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበ ዓላማውም በሰ/ት/ቤቷ ያሉትን ወቅታዊ ሁኔታዎችን እና ፈተናዎችን ለመቃኘት ያስችል ዘንድ የተዘጋጀ መጠይቅ ሲሆን በነጻነት መጠይቆቹን በእውነተኛነት እና መፍትሄ በሚሉት ሀሳቦች ይሙሉ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡ ለሀሳብ ነጻነት እና ፍትሀዊነት ስም መግለጽ አይጠበቅባችሁም፡፡ ስለሰጡን ገንቢ ሀሳቦች አምላከ ቅ/ገብርኤል ይ

🙏 2 1
💡💡💡#የ10 ደቂቃ መጠይቅ በመሙላት ለሰ/ት/ቤታችን የሀሳብ ድጋፍ እንሁናት።💡💡💡 ✨እንኳን ለአምደ ተዋህዶ 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል ዋዜማችን አደረሳችሁ። አደረሰን።✨ ይህ መጠይቅ በአባላት ጉዳይ ክፍል ተዘጋጅቶ በሰ/ት/ቤታችን የዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ ያሉንን ክፍተቶች እና መልካም ጎኖች፣የመፍትሔ ሀሳቦችን ለማግኘት የተዘጋጀ መጠይቅ ሲሆን ሁሉም ስለ ሰ/ት/ቤቷ ነገ ግድ ይለኛል የሚል ሁሉ በቅንነት እና በእውነተኛነት ይሞሉ ዘንድ በአምላከ ቅ/ገብርኤል ስም እንጠይቃለን።
Показать все...
🙏 2
1.ሙሉጌታ አየለ 2.ተካ ገበየሁ 3.ዳንኤል ተስፋዬ 4.ሀና የኔዓለም 5.ትዕግስት ከበደ 6.ገነት ከበደ 7.ፅዮን መስፍን 8.ፀሀይ ማሞ 9.ኤልሳቤጥ ፍሠሀ 10.ፍኖት ዘነበ 11.ኤደን መኮንን 12.ሔሬዳዊት ንጉሴ 13.ፋሲካው ፍቃዱ 14.ፅዮን አርጋው 15.ኩሪ ጠናው 16.ታጫወት ጌትነት 17.ፀዳለ ህብረወርቅ 18.ደስታ መርጋ 19.ፌቨን አበባው 20.ብዙአየሁ ደረሰ 21.ተመስገን አቤ 22.ሶስና ኃይሉ ይኽ ከላይ ባስተላለፍነው መሰረት ፍቃድ ሞልተው ከሞሉት ላይ ግማሹን እየተገኙ እና በልዩ ልዩ አገልግሎት ላይ የሚሳተፋ ጭማሪ አባላት ናቸው። ከብዛት አንፃር የሚፈጠር ስህተት በመኖሩ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በ0923428496 መጠየቅ የሚቻል ይሆናል። አገልግሎታችንን አምላከ ቅ/ገብርኤል ይቀበልልን። ሠናይ አዳር አገልግሎት 🙏
Показать все...
👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። ይህ ከላይ የምትመለከቱት የፊታችን ረብዕ ለምናከብረው የቅ/ገብርኤል ቅዳሴ ቤቱ በአቴንዳስ መሰረት ብቻ የምታገለግሉ የሰ/ት/ቤት አባላት ሲሆን የአባላት ጉዳይ ክፍል ፍቃድ የሞላችሁ እና በልዩ በልዩ ምክንያት ክፍሉ ባመነበት መረጃ የምታገለግሉ አባላት እስከ ዛሬ ማታ የምናሳውቅ ሲሆን ስማችሁ ከላይ ተጠቅሶ በዕለቱ መግኘት የማትችሉ አባላት በ0923428496-ስማችሁን እና ምክንያታችሁን እያሳወቃችሁ text እስከ ማግሰኞ(ነገ) 6 ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁ እያልን ሳያስፈቅድ የሚቀር አባል ክፍሉ ለሚወስደው ቀጣይ እርምጃ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ ይወዳል። አምላከ ቅ/ገብርኤል አገልግሎታችንን ይቀበል።
Показать все...
👍 2
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። ይህ ከላይ የምትመለከቱት የፊታችን ረብዕ ለምናከብረው የቅ/ገብርኤል ቅዳሴ ቤቱ በአቴንዳስ መሰረት ብቻ የምታገለግሉ የሰ/ት/ቤት አባላት ሲሆን የአባላት ጉዳይ ክፍል ፍቃድ የሞላችሁ እና በልዩ በልዩ ምክንያት ክፍሉ ባመነበት መረጃ የምታገለግሉ አባላት እስከ ዛሬ ማታ የምናሳውቅ ሲሆን ስማችሁ ከላይ ተጠቅሶ በዕለቱ መግኘት የማትችሉ አባላት በ0923428496-ስማችሁን እና ምክንያታችሁን እያሳወቃችሁ text እስከ ማግሰኞ(ነገ) 6 ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁ እያልን ሳያስፈቅድ የሚቀር አባል ክፍሉ ለሚወስደው ቀጣይ እርምጃ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ ይወዳል። አምላከ ቅ/ገብርኤል አገልግሎታችንን ይቀበል።
Показать все...
እንደምን አደራችሁ የአምደ ተዋሕዶ ፍሬዎች የፊታችን ረብዕ የታላቁ መልዐክ የቅ/ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ከዛሬ(ሰኞ) ጀምረን እስከ ዋዜማው (ነገ)ታላቁን መልዐክ በዝማሬ ለ20ዓመት በጸጋው ስላቆየን እናመሰግነዋለን። ሁላችንም ከ 11:30 ጀምሮ በቤቱ ተጠርተናል።
Показать все...
👍 2
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። ፊታችን ታላላቅ የንግስ በዓላት እንዳሉ ይታወቃል በመሆኑም ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ የወረብ፣አጫብር እና የዝማሬ ጥናት የተጀመረ ሲሆን ሁላችን በመዝሙር መርሐግብራት ሰዓት ላይ በተለይ ቅዳሜ በሰዓት ከ11:30 ጀምሮ እንድንገናኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Показать все...
👍 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.