cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዲጄ ዴቫ ዲሽና ፊልም ሴንተር DJ DEVA DISH & FILM CENTER 📡🛠🎞🎬🖥

✔️የተለያዩ የዲሽ መረጃዎችና ሶፍትዌሮች 🌟 ✔️ የዲሽ ስራ ከሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር📡 ✔️ የተለያዩ ፊልሞችን በHD እንዲሁም በትርጉም🎞 ✔️ሶፍትዌር ጋለሪ💽 ✔️ለሰርግዎና ለተለያዩ ዝግጅትዎ የዲጄ ስራ ከተሟላ ሳውንድ ጋር🔊 ✔️አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ዝርጋታና ጥገና💡 @DJ_DEVA_11 📞0911284216 📞0923978812 https://t.me/devadishinfogroup

Больше
Рекламные посты
2 299
Подписчики
-124 часа
-117 дней
-6030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ህሊና አዲስ ተከታታይ ድራማ
Показать все...
" የተሰረቀ ስልካችሁን ማስረጃ በማቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ " - ፖሊስ የአዲስ አበባ ፖሊስ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን ከሌቦች የሚረከብ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳውቋል። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ማሞ ድልድይ አካባቢ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ከማለዳ 12 ሰዓት ከ20 ላይ አንድ ግለሰብ ሞባይል ስልክ መቀማታቸውን ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡ ፖሊስ ጣቢያው ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝ ባደረገው ክትትል የተሰረቁ የሞባይል ስልኮችን ከሌቦቹ ላይ የሚረከብ " ታምራት ፍቅረማርያም " የተባለን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ባደረገው ብርበራ በእለቱ የተሰረቀውን የሞባይል ስልክና በልዩ ልዩ ጊዚያት ከሌቦች የተረከባቸውን ፦ ➡️ 61  ስማርት ሞባይል ስልኮችን ፣ ➡️ 251 የታብሌት ስልክ ሽፋኖችን ፣ ➡️ 2 ላፕቶፖችን እና በጥሬ 60 ሺ አንድ መቶ ብር ከሌባ ተቀባዩ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ መያዙን አስታውቋል፡፡ ግለሰቡ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሌቦች ተቀብሎ የሚያስቀምጠው በተከራየው ቤት ውስጥ ነው ተብሏል። ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች የተከራይን ማንነነት እና በምን ስራ ላይ እንደተሰማራ የማረጋገጥ ግዴታ እንደለባቸው ፖሊስ አሳስቧል። " የሞባይል ስልክ ጠፍቶብኛል / ተሰርቂያለሁ " የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ስልኩን በመለየትና አስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ ንብረቱን መረከብ እንደሚችል ተገልጿል። #AddisAbabaPolice @tikvahethiopia
Показать все...
BEST COP UNIVERSE MOVIES: HINDI
Показать все...
BEST COP UNIVERSE MOVIES: ENGLISH
Показать все...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና 12:00 | ሀምባሪቾ ዱራሜ ከ መቻል 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ዳርምስታድት ከ ሆፈናየም 12:30 | ባየር ሙኒክ ከ ወልቭስበርግ 02:30 | ቦቹም ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ክሎምነት ከ ሊዮን 04:00 | ማርሴ ከ ሎቴንት 04:00 | ሞንፔሌ ከ ሞናኮ 04:00 | ናንትስ ከ ሊል 04:00 | ፒኤስጂ ከ ቶሉስ 04:00 | ሬንስ ከ ሌንስ 04:00 | ስታርበርግ ከ ሜትዝ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 07:30 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ 10:00 | ጅሮና ከ ሳሱሎ 10:00 | ቬሮና ከ ቶሪኖ 01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሳለርቲና 03:45 | አትላንታ ከ ሮማ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | ካዶዝ ከ ሄታፈ 11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ 01:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ 04:00 | ሪያል ቤቲስ ከ አልሜሪያ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Показать все...
ፓስፖርት አዲስ ለማውጣት ለማሰደስ እንዲሁም የጠፋ የተሰረቀ ለማውጣት ሲፈልጉ ይደውሉልን በፍጥነት ቀጠሮ እናስይዝሎታለን #0911284216 #0923978812 #0777162111 t.me/devadishandmovie 👉 t.me/DJ_DEVA_11 ያናግሩን።
Показать все...
ዲጄ ዴቫ ዲሽና ፊልም ሴንተር DJ DEVA DISH & FILM CENTER 📡🛠🎞🎬🖥

✔️የተለያዩ የዲሽ መረጃዎችና ሶፍትዌሮች 🌟 ✔️ የዲሽ ስራ ከሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር📡 ✔️ የተለያዩ ፊልሞችን በHD እንዲሁም በትርጉም🎞 ✔️ሶፍትዌር ጋለሪ💽 ✔️ለሰርግዎና ለተለያዩ ዝግጅትዎ የዲጄ ስራ ከተሟላ ሳውንድ ጋር🔊 ✔️አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ዝርጋታና ጥገና💡 @DJ_DEVA_11 📞0911284216 📞0923978812

https://t.me/devadishinfogroup

ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆🇪🇸🏆🏆🏆 🇫🇷🇮🇹🇩🇪 ይህ ደግሞ ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ። እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ። ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ። በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ። አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ። ለpc እና IPhone ደግሞ👇 https://www.808scoretv.com/ Inbox 📮@samidish_info 📲0911264380 📲0947383333 📲0921014175
Показать все...
አሁን ፉልሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
Показать все...