cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Qeses Tube (ቀሰስ ቲዩብ)

የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!! ይህን ሊንክ በመጫን 👉👇 https://www.youtube.com/c/QesesTube ሰብስክራይብ ያድርጉ ⛔ በቻናሉ ሚለቀቁ ትምህርቶች - ሀዲሶች ፣ ፈትዋዎች ፣ ኢስላማዊ ታሪኮች ፣ ኒካህን እና ትዳርን የሚመለከቱ ትምህርቶች ...........ወዘተ በተለያዩ ኡስታዞች ይቀርብላችኋል !!!

Больше
Рекламные посты
2 733
Подписчики
Нет данных24 часа
+347 дней
+10230 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ያለፈውና የመጪው አመት ወንጀልህ እንዲማርልህ ትፈልጋለህ? እንግዳውስ ነገ ጹም!
2505Loading...
02
https://youtu.be/uq9ORKPJN8A
3474Loading...
03
https://youtu.be/XbNE0MdStws
4633Loading...
04
ስሙማ… ለምን አንድ ኸይር ሥራ አንሠራም ጓዶች⁉️ እነዚህን ከቀናት ሁሉ ውድና በላጭ የሆኑ ወርቃማ ቀናት'ማ በደንብ ሳንጠቀምባቸው ማለፍ የለባቸውም። እንደምታውቁት የፊታችን እሁድ ዒዳችን ነው። አላህ ያድርሰንና ይህ ዒድ የደስታችን ቀን ነውና በምንችለው ሁሉ ተደስተን መዋል አለብን። ግን በዒዱ ቢደሰቱም ካሉበት ተጨባጭ አንፃር ዒዱን በደስታ ለማሳለፍ የሚቸገሩ አሉ። ከነዚህ መካከል ተፈናቃዮችና በየሆስፒታሉ ታመው የሚገኙ ታካሚዎች፣ አስታማሚዎች፣ በአንዳንድ ሙስሊሙ አነስተኛ በሆነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተጨቋኝ ሙስሊሞች አሉ። እነዚህ ወገኖቻችን እንደኛ ተደስተው ይውሉ ዘንድ፣ በዒዱ ቀን ከልመና ተብቃቅተው እንደኛ ባይሆኑ እንኳ ከሌላው ቀናቸው የተለዬ ስሜት ያለው እንዲሆንላቸው ለምን ሰበብ አንሆናቸውም? ካስታወሳችሁ ከዛሬ 2 አመት በፊት ለተፈናቃዮች ኡዹሒያህ ብለን ወደ 10 ገደማ ሰንጋዎችን ወደ ደብረ ብርሃን የመጠለያ ካምፕ ወስደን ነበር፤ እናንተው ባዋጣችሁት ሰደቃ የተገዙ ነበሩ። ባለፈ አመት ስላልተመቸኝና ስላልነበርኩ ያንን ኸይር ሥራ ማስቀጠል አልቻልንም። ኢንሻ አላህ ዘንድሮ ግን በቀረችን ትንሽ ቀናት ተረባረቡና ተፈናቃዮችንና የታመሙ ሰዎችን እናስደስታቸው። እንኳን ለኡዹሕያህ ለዕለታዊ ፍጆታቸውም ተቸጋግረው ነው የሚኖሩት። ከነዚህ በተጨማሪ በአንዳንድ አናሳ ሙስሊሞች ባሉባቸው አካባቢዎች ጭራሽ ስለ ኡዹሒያህ አያውቁም። በግለሰብ ደረጃ ቢቀር እንኳ በጀማዓህ ሆነው ቢያንስ አንድ መስጅድ ላይ አንድ ሰንጋ ታርዶላቸው እንዲቀምሱ ማድረግ ብንችል ትልቅ ስሜት አለው ለነርሱ። እንኳን ስጋ መብላት መረቅ ማሽተት እንኳ ብርቃቸው ነውና እነርሱንም እናስታውሳቸው። ስለዚህ አነሰ በዛ ሳንል እንደተለመደው በዚህ አካውንት ሰድቁና አማናችሁን እናደርሳለን። አማናውን ለኔ ጣሉት ኢንሻ አላህ። ልክ ባለፈ ረመዿን ላይ ትልቅ ኸይር እንደሠራችሁት ኢንሻ አላህ አሁንም በነዚህ ወርቃማ ቀናት እንጠቀምባቸው። √ አካውንት: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000481376018 √ የአካውንት ስም: ዐብደላህ ሻፊ እና ወይም ሙራድ ታደሰ ኒያችሁንና የምትከፍሉበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ወይም ኮመንት ላይ ላኩልኝ። ባረከ-ል'ሏሁ ፊኩም!
4300Loading...
05
https://youtu.be/c8RaVj6z6Vw
5568Loading...
06
«በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል። «=» «=» «=» «=» «=» ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው። ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት  እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል። በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣  አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች። «ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማየደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው።» ©: ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ #ሒጃብ #ኒቃብ #ትምህርት
5562Loading...
07
https://youtu.be/fWjJbtK-95c
6815Loading...
08
👉  Qeses Tube በዩትዩብ (YouTube)              👉  Qeses Tube በቴሌግራም (Telegram)       👉 Qeses Tube በዋትሳፕ (WhatsApp)                 👉 Qeses Tube በኢሞ (imo)              👉 የኡስታዝ አህመድ አደም የቴሌግራም ቻናል                  👉 Qeses tube በቲክቶክ (Tik tok)
1 0751Loading...
09
ዙል-ሒጃን ሚመለከቱ ትምህርቶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | አረፋ ሀጅ hadis Amharic Ethiopian #Qeses_Tube: https://www.youtube.com/playlist?list=PLeoQnA7XxgIInmVZKAwOhtMsrokG6-ETq
1 0220Loading...
10
ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ።
1 11416Loading...
11
የዙል-ሒጃህ ማስታወሻ 🔅ዛሬ ሃሙስ (ግንቦት 29/2016) ዙል-ቀዕዳህ 29 ሲሆን ምናልባትም ይህ ወር በ29 ካለቀ ነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 1 ስለሚሆን ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ሰውነት ላይ መነሳት ያለባቸው ጸጉሮችንና ጥፍርን ማንሳት ተገቢ ነው። 🔅ነቢዩ ﷺ በሐዲሣቸው የሚከተለውን ብለዋል፥ "አንዳችሁ ኡድሒያ ለማረድ ካሰበ የዙል-ሒጃህ ወር ከገባ በኋላ እርዱን እስኪፈጽም ድረስ ከጸጉሩና ከጥፍሩ ምንም አይንካ (አያንሳ)" 🔅ይህን ትዕዛዝ እንደ ግዴታ በማየት "ኡድሒያ የሚያርድ ሰው የዙል-ሒጃህ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዒድ ሰላት ተሰግዶ እስኪታረድ ድረስ ጸጉርና ጥፍርን መቁረጥ ክልክል (ወንጀል) ነው" የሚሉ ሊቃውንት ስላሉ ከወዲሁ ጥፍርንና በሸሪዓህ የሚፈቀድን ጸጉር ማንሳት ይገባል። 🔅ይህ ህግ የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያርደውን አባወራ ብቻ ነው። ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
8105Loading...
12
https://youtu.be/eNl42yYH4Fw
1 12219Loading...
13
https://youtu.be/aGXmvqs2VjA
1 0953Loading...
14
https://youtu.be/UcwF876hdrA
1 1101Loading...
15
ዛሬ እሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት ይጠብቁ !
1 0512Loading...
16
https://youtu.be/f4Ryf4iBHyY
1 0861Loading...
17
Media files
1 0710Loading...
18
ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት ይጠብቁ !
1 2410Loading...
19
https://youtu.be/oZZ2iLhxNrk
1 1633Loading...
20
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/TFNgWlmwL2M
1 2314Loading...
21
ዛሬ (ረቡዕ) ምሽት 1:00 ሰዓት ይጠብቁ !
1 3722Loading...
22
https://youtu.be/D9Xrmz7YWI0?si=img9Jy7_kcHBPwvU
1 2436Loading...
23
https://youtu.be/bD76revJexo
1 4486Loading...
24
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
1 1911Loading...
25
📢#ደርስ_ይከታተሉ! በነሲሓ ቲቪ ሲተላለፍ የነበረው በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የተሰጠውን  አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ወደ ኦዲዮ በመመለስ እና ለመከታተል በሚያመች መልኩ አጠር ባሉ ክፍሎች ተዘጋጅቶ በሳምንት ሁለት ቀናት ሰኞ እና ሐሙስ በዚህ ቻናል ይለቀቃል። ደርሱ ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ሼር ያድርጉ! 📗የኪታቡ ስም ፡ "العقيدة الواسطية" "አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ"  (መሰረታዊ የአህሉስ-ሱንና ወልጀመዓን ዐቂዳ የሚያብራራ ኪታብ ) ▪️ዘወትር ሰኞ እና ሐሙስ   ⏰ ከቅኑ 10፡00 👤የደርሱ አቅራቢ ፡ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
1 2801Loading...
26
https://youtu.be/0ag-Aq_AwoQ
1 2354Loading...
27
ሀሙስ ምሽት 1:00 ይጠብቁ ! ሶስቱ ከወንጀል መታጠቢያ ወንዞች !
1 1981Loading...
28
🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን። 🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ     +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ     +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)     +251 914 294454     +251 964 844293 ▪️ወራቤ  +251 922 947804       ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 @ዛዱል መዓድ https://t.me/ahmedadem
1 0265Loading...
29
https://youtu.be/mf9o7-gRsX0
1 2388Loading...
30
ሀዘንና ደስታ إنا للہ وإنا إليہ راجعون 🔅በትላንትናው ዕለት (ረቡዕ ዙል-ቀዕዳህ 7/1445 ዓ.ሂ) የአንድ ወንድማችን የሰባት ዓመት ህፃን ልጅ ወደ ኣኺረህ እንደሄደና ሰላተል-ጀናዛ እንድሰግድ አባቱ እንደሚፈልግ ተደውሎ ተነግሮኝ እንደምንም ብዬ ሄጄ የጀናዛ ሽኝቱ ላይ ታድሜ የጀናዛ ሰላት የተሰገደበት መስጂድ መደበኛ ኢማምም (ጀዛሁላሁ ኸይረን) በወላጅ አባቱ ጥያቄ መሰረት ፈቅዶ ሰላተል-ጀናዛ አሰግጄ የአባቱ ምኞትና ፍላጎት ተሳክቶ ጀናዛውን አጅበን ቀብረን ተመለስን። 💥 አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት፤ ከቀብር ፈተናም ይጠብቀው፤ ለወላጆቹም ሸፊዕ ያድርገው፤ ያማረ ሰብርም ይስጣቸው። 🔅ልጁ (ህፃን አሕመድ ነስሬ) በዕድሜ ትንሽ ቢሆንም ያማረ ስነምግባር የነበረውና ዲኑ ላይ ጎበዝ እንደነበረ እንዲሁም ደዕዋና የዳዕዋ ሰዎችን አብዝቶ ይወድ እንደነበረ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል። 🔅እንደዚህ ዓይነት ልጆች መኖራቸውን ማየትና መስማቱ ብዙ የተበላሹ የዘመናችን ልጆችን ሁኔታ በማየት የታመሙና በስጋት የተወጠሩ ልቦችንም በከፊል ያረጋጋል። 🔅በዘመናችን ብዙ ልጆች በዚህ ዕድሜ ከኳስ ጨወታና ከኳስ ሰዎች፤ ባስ ሲልም ከፊልምና ከድራማ ሰዎች ውጪ ሲወዱና ሲያደንቁ እምብዛም አይታይም! ይህም የሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ በወላጆች የቤት ውስጥ አያያዝ፣ በዘመን ወለዱ ስልክና ሶሸል ሚዲያ፣ በትምህርት ቤትና በመኖሪያ አካባቢዎች በሚያገኟቸው ሰዎች (ልጆች) ምክንያት ነው። 🔅በመሰረቱ ህፃናት ቤት ውስጥ ወላጆቻቸው ሁሌ የሚያደንቁትን ነገር ያድንቃሉ፤ ለሚጨነቁለት ነገር ይጨነቃሉ፤ ጊዜና ትኩረት ለሚሰጧቸው ነገሮችም ጊዜና ትኩረት ይሰጣሉ። 🔅የልጅ አዋቂ የነበረው ወዳጃችን ሟች (አሕመድ ነስሬ تغمدہ اللہ برحمتہ) ከአላህ እንክብካቤ ቀጥሎ በዚህ እድሜው ምን ዓይነት ሰዎችን መውደድና መምሰል እንዳለበት ያወቀውና የልጅ አዋቂ መሆን የቻለውም ቤት ውስጥ ዘውትር ከቤተሰቦቹ ያየውና ይሰማው በነበረው ሁኔታና ተግባር ምክንያት ነው። 🔅ስለዚህ ወላጆች ሆይ ለልጆቻችሁ መልካም አርዓያ ሁኑ! ቤት ውስጥ የሚያቱትና የሚሰሙት ማንኛውም ነገር የነገ ማንነታቸው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠንቅቃችሁ እወቁ። 🔅ልጅ በዱኒያም ይሁን በኣኺረህ ለወላጆቹ የሚጠቅመውና የሚያኮራቸውም በዲን ተኮትኩቶ ሲያድግ ነውና ምግብና ልብስ በሟሟላት ብቻ ሳይሆን በዲን ተርቢያ በማድረግም ጭምር እውነተኛ ወላጆች እንሁን። 🔅ወዳጃችን ህጻን አሕመድ ነስሬን አላህ በነቢዩ ኢብራሂም (عليہ السلام) እንክብካቤ ስር አቆይቶ የቂያም ቀን በሰላም ከወላጅና ቤተሰቦቹ ጋር አገናኝቶ ከነቢያትና ከደጋጎች ጋር በጀነተል-ፊርደውስ ያኑረው! اللهم آمين ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሃሙስ ዙል-ቀዕዳህ 8/ 1445 ዓ.ሂ ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
1 4663Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያለፈውና የመጪው አመት ወንጀልህ እንዲማርልህ ትፈልጋለህ? እንግዳውስ ነገ ጹም!
Показать все...
Показать все...

Показать все...

ስሙማ… ለምን አንድ ኸይር ሥራ አንሠራም ጓዶች⁉️ እነዚህን ከቀናት ሁሉ ውድና በላጭ የሆኑ ወርቃማ ቀናት'ማ በደንብ ሳንጠቀምባቸው ማለፍ የለባቸውም። እንደምታውቁት የፊታችን እሁድ ዒዳችን ነው። አላህ ያድርሰንና ይህ ዒድ የደስታችን ቀን ነውና በምንችለው ሁሉ ተደስተን መዋል አለብን። ግን በዒዱ ቢደሰቱም ካሉበት ተጨባጭ አንፃር ዒዱን በደስታ ለማሳለፍ የሚቸገሩ አሉ። ከነዚህ መካከል ተፈናቃዮችና በየሆስፒታሉ ታመው የሚገኙ ታካሚዎች፣ አስታማሚዎች፣ በአንዳንድ ሙስሊሙ አነስተኛ በሆነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተጨቋኝ ሙስሊሞች አሉ። እነዚህ ወገኖቻችን እንደኛ ተደስተው ይውሉ ዘንድ፣ በዒዱ ቀን ከልመና ተብቃቅተው እንደኛ ባይሆኑ እንኳ ከሌላው ቀናቸው የተለዬ ስሜት ያለው እንዲሆንላቸው ለምን ሰበብ አንሆናቸውም? ካስታወሳችሁ ከዛሬ 2 አመት በፊት ለተፈናቃዮች ኡዹሒያህ ብለን ወደ 10 ገደማ ሰንጋዎችን ወደ ደብረ ብርሃን የመጠለያ ካምፕ ወስደን ነበር፤ እናንተው ባዋጣችሁት ሰደቃ የተገዙ ነበሩ። ባለፈ አመት ስላልተመቸኝና ስላልነበርኩ ያንን ኸይር ሥራ ማስቀጠል አልቻልንም። ኢንሻ አላህ ዘንድሮ ግን በቀረችን ትንሽ ቀናት ተረባረቡና ተፈናቃዮችንና የታመሙ ሰዎችን እናስደስታቸው። እንኳን ለኡዹሕያህ ለዕለታዊ ፍጆታቸውም ተቸጋግረው ነው የሚኖሩት። ከነዚህ በተጨማሪ በአንዳንድ አናሳ ሙስሊሞች ባሉባቸው አካባቢዎች ጭራሽ ስለ ኡዹሒያህ አያውቁም። በግለሰብ ደረጃ ቢቀር እንኳ በጀማዓህ ሆነው ቢያንስ አንድ መስጅድ ላይ አንድ ሰንጋ ታርዶላቸው እንዲቀምሱ ማድረግ ብንችል ትልቅ ስሜት አለው ለነርሱ። እንኳን ስጋ መብላት መረቅ ማሽተት እንኳ ብርቃቸው ነውና እነርሱንም እናስታውሳቸው። ስለዚህ አነሰ በዛ ሳንል እንደተለመደው በዚህ አካውንት ሰድቁና አማናችሁን እናደርሳለን። አማናውን ለኔ ጣሉት ኢንሻ አላህ። ልክ ባለፈ ረመዿን ላይ ትልቅ ኸይር እንደሠራችሁት ኢንሻ አላህ አሁንም በነዚህ ወርቃማ ቀናት እንጠቀምባቸው። √ አካውንት: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000481376018 √ የአካውንት ስም: ዐብደላህ ሻፊ እና ወይም ሙራድ ታደሰ ኒያችሁንና የምትከፍሉበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ ወይም ኮመንት ላይ ላኩልኝ። ባረከ-ል'ሏሁ ፊኩም!
Показать все...
Показать все...
ዙል-ሒጃ 9ን የውሙ አረፋን በምን መልኩ እናሳልፍ ❗| Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic አረፋ

#ዙልሂጃ_ዘጠኝ_የውሙ_አረፋ #ዙልሒጃ_አረፋ #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #ethiopian - የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት 👇👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLeoQnA7XxgIIc3eDluk9ydA_aTlYhC1zv

- የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇

https://t.me/Qesestube

ከዛም join ይጫኑ !!! Ethiopia,Ethiopian,Qeses tube,ethiopan movie,ethiopian music,ethio ሜክሲኮ,Ethiopian Muslim dawa,ኢትዮጵያ,Ustaz ahmed adem,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ayetel kursi,ኢትዮጵያ ፊልም,hadis Amharic,Amharic hadise,Ethiopian news,Ethiopian new music,ustaz,hadis,ሀዲስ በአማርኛ,new Islamic Amharic dawa,Amharic dawa,Ethiopian Amharic dawa,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,Ethiopian news,Ethiopian new music,Ethiopian news today,donkey tube,ኢስላማዊ ታሪኮች,nesiha tv,seifu on ebs,ዘጠነኛው ሺህ,መንሱር ጀማል,full Ethiopian movie,best Ethiopian movie,ethiopia comedy,prank,Ethiopia tv,kana,ቃና,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ,ፈታዋ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ ሀይድ,የረመዳን ፈትዋ,ፈትዋ ፍች,ኢስላማዊ ፈትዋ,ነሲሀ ፈትዋ,አል ፈትዋ,የፈትዋ ጥያቄ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ሀዲስ በአማርኛ ትርጉም,ሀዲስ እና ቁርአን,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሀዲስ ትርጉም,ጀነት,ጀነትና ጀሀነም,ዋሪዳ,ጀነት ቃና,ጀነት የተመሰከረላቸው,ጀነት ነሺዳ,ramadan neshida,Amharic music,Amharic movies,Amharic story,Amharic film,Amharic neshida,ramadan,ramadan nasheed,ustaz,ustaz wadi anuar,sheikh zainul asri,sheh fewzan,fewzan,sheikh usaymi,usaymi,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ሳዳት ከማል,በድሩ ሁሴን,ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም,ኡስታዝ አብዱል መናን,ኡስታዝ አቡበክር,ኡስታዝ አቡ ያሲር,شيخ,ሸይኽ ኢልያስ አህመድ,ሸይኽ ኻሊድ አራሺድ,ሸይኽ መሀመድ ወሌ,sheikh elays ahmed,elyas ahmed,zadulmeaad,berzek media,ebd,ebs tv,ማይኮ ፕራንክ,miko mikee,ebc,ebc news,fana tv fana lamrot,ጁሀር መሀመድ ታሪክ,ጁሀር,Qeses tube,ፖለቲካ,ፓርላማ,ፓርላማ ኢትዮጵያ,parlama,parlama Ethiopia today,parlama Ethiopia live,quran,quran tilawat,ቁርአን,ቁርአን ለጀማሪዎች,ቁርአን መቅራት,ቁርአን ለመሀፈዝ,ቁርአን ከሪም,ቁርአንተፍሲር,ቁርአን በአማርኛ,elaf tube,wollo tube,minber tv,minber tube,sadat kemal,sadat kemal abu meryem,ሙአዝ ሀቢብ,መአዝ ሀቢብ መንዙማ,ኢላፍ ቲዩብ,ustaz abu yasir,muaz habib,muaz habib menzuma,menzuma,menzuma mohammed awel,ኒካህ,ጋብቻ በኢስላም,የሙስሊም ሰርግ,የረመዳን ፈትዋ,ምርኩዝ, ሀዲስ በአማርኛ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,ahmed adem,hadis Amharic,Amharic hadis,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,2022,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,Ethiopia,warida,yasin nuru,ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ጀነት እና ጀሀነም,ዱአ,አዝካር,ዚክር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,ኢስላማዊ ፊልሞች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,remedan,surah,ረመዳን,Ebs,ዚክር,አዝካር,ዚክር አላህ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,hadis Amharic,ahmed adem,Amharic hadis,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኛ,ዚክር አደራረግ,ዚክር ኖም,የዚክር ጥቅሞች,የዚክር አይነቶች,አዝካር ሰባህ,አዝካር ኖም,አዝካር መሳ,አዝካር,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,yasin nuru,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,ፈትዋ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,Ustaz ahmed adem,ahmed adem,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኝ,hadis Amharic,Amharic hadis,ፈትዋ ሀይድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ፍቺ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,የረመዳን ነሺዳ,የረመዳን ምግብ አሰራር,የረመዳን ብስኩት አሰራር,ኢፍጣር,ረመዳን ነሺዳ,ረመዳን ፆም,ረመዳን መቼ ነው,ramadan,ramadan2022,ramadan neshida,ሸዋል, #ustaz_ahmed_adem #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Qeses_Tube #emantube #hadis #sheikahmedadem #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #minbertv #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #neshida #menzuma #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #somitube #ኡስታዝኢልያስአህመድ #seifushow #ኡስታዝአህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ኡስታዝሳዳትከማል #seyfuonebs #ustazyasennuru #sheik #ustaz #ሸህ #minbertube #somitube #tijantube #elaftube #ሀያቱሰሀባ #reshadapp #seyatube #shikhusseynjbril #በድሩሁሴን #bedruhusseynnur #ethioapp # zadulmead #ethiobilaltube #ethiodaawatube #haruntube2 #yasintube #sadatkemal #mensurjemal #abubekerahmed #nesihatv #ቁርዓን #tijantube #minbertube #muslimtube #yoni #ዮኒማኛ #zaweyatv #africatv1 #surah #ኡስታዝአቡሀይደር #abuhayder #jeilumedia #habeshabroadcast #awoditube #yonimagna #giretmedia #ashrukatube #emurukya #ቤታችንtube #bilaltube #ዮኒማኛ #hudatube #ethiozislam #ahlusunatube #awoditube #ነጃህሚድያ2 #llyaaskgaled #mohammedtube #somi#ኡስታዝአቡሀይደር #ኡስታዝኢልያስአህመድ #ኡስታዝአህመድአደም #ኡስታዝሳዳትከማል #esamhabesha #ኢሳምሀበሻ #ኡስታዝያሳንኑሩ #hadisamharic #elaftube #zadulmead #haruntube #emantube…