Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.
#የቻናል #አላማ #በወጣትነትህ #ዘመን #ፈጣሪህን #አስብ" (መክብብ 12፥1) በቻናላችን ውስጥ #መንፈሳዊ ፁፎች #ግጥሞች #በvoice የተዘመሩ መዝሙሮች #አስተማሪ ጥቅሶች ብዙ ወጣቶችን የሚያንፅ እና የሚያስተምሩ ፕሮግራሞች ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት channel creator @Hyab_u @james_ya ይቀላቀሉን ያተርፋሉ።