cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Waliya General Secondary and Preparatory school Academic channel

Education made us what we are!!!

Больше
Рекламные посты
259
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ምስክርነት በጎንደር ዩኒቨርስቲ ልጆች ከአዕምሮ በላይ ሆነው አስለቀሡኝ!!! ✍የአባቶቻችን ታሪክ ከማወቅ አልፈው በተግባር ሲሰሩት ስመለከት እጅግ በጣም ደነቀኝ። ሀገር ሠላም ብለው በመፈተኛ ክፍላቸው ገብተው እየተፈተኑ እያለ ለእነሡ ህይወትና ፈተና መደናቀፍ ሳይጨነቅ እነሡን ተገን እና ምሽግ አድርጎ ጦርነት የከፈተን አካል አድኑኝ ብሎ ሲጠጋቸው ዩኒፎርማቸውን አውልቀው አልብሠው ከመካከላቸው በማድረግ ከቋጠሩት ስንቅ እየመገቡት ስመለከት በታሪክ የማውቃትን የአባቶቻችን ሀገር ኢትዮጵያን በእነሡ ውስጥ አየኋት። ✍ እነሡን ለማስተባበር የመጡትን ለአካባቢው እንግዳ የሆኑ የፈተና አስፈፃሚ አካላትን አይዟችሁ እኛ አለነላችሁ ብለው መከታ ሆነው ሲቆሙ ሳይ ከአዕምሮ በላይ ሆኑብኝ። ✍ ምን ይሄ ብቻ ዩኒቨርስቲው የህዝብ ሀብት ነው ፣ ነገ ተመልሠን ገብተን የምንማርበት ተቋም ነው ብለው በልጅ አዕምሯቸው አስበው አንድም እቃ ሳያጎድሉ መውጣታቸው የትልቅ ህዝብ ልጆች መሆናቸውን አስመስክረዋል። 🙏 ምሥጋና ለልጆቻችን!!!🙏 🤝ሠላም ለሀገራችን!!!🤝 ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም
Показать все...
Фото недоступно
ውድ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የሆነው ሁሉ ከእናንተ ምግባር እና አመለካከት አንፃር የማይታሠብ እና የማይመጥን የዘቀጠ ተግባር ቢሆንም ይህን ችግር ተሻግራችሁ ሀገራችን ከዚህ ከዘቀጠ አመለካከት ከሚያወጡ ዜጎች መካከል እንደምትሆኑ በመተማመን እንኳን በሠላም ወደየ ቤታችሁ ተመለሣችሁልን!!!
Показать все...
Фото недоступно
Фото недоступно
Фото недоступно
🅰ttention for students👨‍🎓👩‍🎓 የክረምት ትምህርት ለምትማሩ ተማሪዎች በሙሉየክረምት ትምህርቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን መማር ማስተማር ሂደቱ ሙሉ በሙሉ ጀምሯል። ✍የማጠናከሪያ ትምህርቱ ለ2016 ዓ.ም የትም/ት ዘመን ለምትገቡበት የትምህርት ደረጃ እጅግ በጣም አስፈላጊ በመሆኑ እና ትምህርቱ እያመለጣችሁ በመሆኑ በአስቸኳይ ተመዝግባችሁ እንድትማሩ በጥብቅ እናሣስባለን። ✍ በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ይዘቱ ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ የሚከለሥላችሁ በመሆኑ ለሀገር አቀፍ ፈተና እጅጉን የሚያግዝና ከወዲሁ ዝግጅት እንድትጀምሩ ዕድል ይፈጥራል። በተለይ የኛ ተማሪዎች(የዋልያ ት/ቤት  ተማሪዎች) የክረምት ትምህርቱ ከወዲሁ ለሀገር አቀፍ ፈተና ዝግጅት የክለሣ ትምህርት የጀመርነበት በመሆኑ መማር  ግዴታ እንደሆነ በድጋሜ በጥብቅ እናሣስባለን።
Показать все...
ለተፈታኞች የቀረበው የኦሬቴሽን ይዘት🔵
Показать все...
2015 G-12 orentation final 14 (4).pdf9.62 MB
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ዋልያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ሐምሌ 14/ 2015 ዓ.ም ለ2ኛ ጊዜ ኦሬንቴሽን  ሠጥቷል።             ውድ ተማሪዎች መልካም ፈተና!!!
Показать все...
ዋልያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ሐምሌ 14/ 2015 ዓ.ም ለ2ኛ ጊዜ ኦሬንቴሽን ሠጥቷል። ውድ ተማሪዎች መልካም ፈተና!!!
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.