cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር

«ይህ ቻናል ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🗂 🌐 @Islamic_daiwa_center_bot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
1 340
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🍢حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ ⚙ለአላህ በበሮቹ ላይ ያለው ሀቅ س١- : لِمَاذَا خَلَقَنَا اللهُ؟ ج١- : خَلَقَنَا لِنَعۡبُدَهُ وَلَا نُشۡرِكَ بِهِ شَيۡئًا وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى فِي سُورَةِ الذَارِيَاتِ: ﴿ وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ ﴾ وَقَوۡلُهُ ﷺ: (حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ أَنۡ يَعۡبُدُوهُ، وَلَا يُشۡرِكُوا بِهِ شَيۡئًا) (متفق عليه) ጥያቄ.1 አላህ ለምንድነው የፈጠረን ? መልስ.1- አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).  📕የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል: “ለአላህ በባሮቹ ላይ ያለው ሀቅ እሱን እንዲገዙት/ እንዲያመልኩትና በሱ ላይ ምንንም አለማጋራት( አለማሻረክ ) ነው”. ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ሽርክ/ አምልኮ ላይ ማጋራት ማለት ምን ማለት ነው? س٢- : مَا هِيَ الۡعِبَادَةُ؟ ج٢- : الۡعِبَادَةُ اسۡمٌ جَامِعٌ لِمَا يُحِبُّ اللهُ مِنَ الۡأَقۡوَالِ وَالۡأَفۡعَالَ. كَالدُّعَاءِ وَالصَّلَاةِ وَالذَّبۡحِ وَغَيۡرِهَا.. قَالَ تَعَالَى: ﴿ قُلۡ إِنَّ صَلَاتِى وَنُسُكِى وَمَحۡيَاىَ وَمَمَاتِى لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِينَ ﴾ (سورة الأنعام) (نُسُكِي: ذَبۡحِي لِلۡحَيَوَانَاتِ)  وَقَالَ ﷺ قَالَ تَعَالَى: (وَمَا تَقَرَّبَ إِلَيَّ عَبۡدِي بِشَيۡءٍ أَحَبَّ إِلَيَّ مِمَّا افۡتَرَضۡتُهُ عَلَيۡهِ) (حديث قدسي رَوَاهُ الۡبُخَارِيُّ) ጥያቄ.2 ኢባዳ(አምልኮ) ምንድነው ? መልስ.2- ኢባዳ (አምልኮ) ማለት አላህ ለሚወደው ለሆነ ነገር ከንግግር ሊሆን ይችላል ከስራ ለምሳሌ ዱዓእን የመሰለ፣ ሰላትን የመሰለ፣ ማረድን የመሰለ ወዘተ, ለሆኑ ነገሮች የተሰጠ ስያሜ/ስም ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “በል, ሰላቴም, እርዴም(የማርደው ነገር)፣ ህወቴና እና ሞቴም ሁሉም ለኣለማቱ ጌታ ለአላህ ነው።” (ሱራህ አል-አንዓም 6:162). نُسُكِي:-(እርዴም) እንሰሳቶችን ማረድ የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ኣሉ: “ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ኣለ: "ባሪያዬ እኔ ዘንዳ የተወደደ በሆነ ነገር በምንም ወደ እኔ አይቃረብም እኔ ፈርድ/ግዴታ ባደረኩበት በሆነ ነገር እንጂ". ሀዲስ አል-ቁዱስ ቡኻሪ ዘግበዉታል  ይህም ማለት አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሪያዎቹ እሱ ግዴታ ያደረገባቸዉን ነገር ሲፈጽሙ በጣም እንደሚደሰትና ወደባሮቹም ይበልጥ እንደሚቀርብ እንገነዘባለን። س٣- : كَيۡفَ نَعۡبُدُ اللهَ؟ ج٣- : كَمَا أَمَرَنَا اللهُ وَرَسُولُهُ، قَالَ تَعَالَى: ﴿ يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِيعُوا۟ ٱلرَّسُولَ وَلَا تُبۡطِلُوٓا۟ أَعۡمَـٰلَكُمۡ ﴾ (سورة محمد)  وَقَالَﷺ (مَنۡ عَمِلَ عَمَلًا لَيۡسَ عَلَيۡهِ أَمۡرُنَا فَهُوَ رَدٌّ) (أَيۡ غَيۡرُ مَقۡبُولٍ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ) ጥያቄ.3 አላህን እንዴት ነው የምናመልከው ? መልስ.3- አላህን የምናመልከው አላህና መለዕክተኛው ባዘዙን መሰረት ነው. ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “እናንተ ያመናቹ ሆይ አላህንና መለዕክተኛዉን ታዘዙ፣ ስራችሁንም አታበላሹ. (ሱራቱ ሙሃመድ 47:33)  የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፡ “የእኛ ትዛዝ የሌለበትን የሆነን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው”።(ተቀባይነት ዬለዉም). ሙስሊም ዘግበዉታል. በዚህም መሰረት ማነኛዉም የአምልኮ ስራ(ኢባዳ) ምንም እንኳ ጥሩ ቢሆንም አላህና መለዕክተኛው የላዘዙት፣ መለዕክተኛው ያልፈጸሙት እንዲሁም የላረጋገጡት ከሆነ ተቀባይነት እንደሌለው እንረዳለን:: س٤- : هَلۡ نَعۡبُدُ اللهَ خَوۡفًا وَطَمَعًا؟ ج٤- : نَعَمۡ نَعۡبُدُهُ كَذٰلِكَ، قَالَ تَعَالَى يَصِفُ الۡمُؤۡمِنِينَ ﴿ يَدۡعُونَ رَبَّهُمۡ خَوۡفًا وَطَمَعًا ﴾ (سورة السجدة)  وَقَالَﷺ: (أَسۡأَلُ اللهَ الۡجَنَّةَ، وَأَعُوذُ بِهِ مِنَ النَّارِ) (صحيح رَوَاهُ أَبُو دَاوُدَ) ጥያቄ.4 አላህን የምናመልከው በፍርሃት እና በተስፋ(በመከጀል) ላይ ሁነን ነዉን ? መልስ.4- ኣዎ ልክ እንደዛ (አላህን የምናመልከው(የምንገዛው) በፍርሃት እና በተስፋ(በመከጀል) ላይ ሁነን)ነው አላህን የምናመልከው፣ ከፍ ያለው አላህም የአማኞችን ባህሪ ሲገልጽ እንዲህ ይላል: "ጌታቸዉን(አላህን) በፍርሃትና በተስፋ ላይ ሁነው ያመልኩታል". ሱረት አስሳጅደህ 32:16) የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፡ “አላህ ጀነትን እንዲሰጠኝ እጠይቀዋለሁ እንዲሁም በሱም ከእሳት(ከጀሃነም) እጠበቃለሁ ”. (አቡ-ዳዉድ ዘግበዉታል)  በዚህም መሰረት ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አላህ ጀነትን እንዲሰጣቸው መጠየቃቸው ተስፋን የሚያመለክት ሲሆን እንዲሁም ከእሳት እንዲጠብቃቸው መጠየቃቸው ፍርሃት ላይ ሁነው አላህን እንደሚያመልኩ ያሳያል። س٥- : مَا هُوَ الۡإِحۡسَانُ فِي الۡعِبَادَةِ؟ ج٥- : الۡإِحۡسَانُ هُوَ مُرَاقَبَةُ اللهِ تَعَالَى فِي الۡعِبَادَةِ. قَالَ اللهُ تَعَالَى: ﴿ ٱلَّذِى يَرَىٰكَ حِينَ تَقُومُ وَتَقَلُّبَكَ فِى ٱلسَّـٰجِدِينَ ﴾ (سورة الشعراء)  وَقَالَ ﷺ: (الۡإِحۡسَانُ أَنۡ تَعۡبُدَ اللهَ كَأَنَّكَ تَرَاهُ، فَإِنۡ لَمۡ تَكُنۡ تَرَاهُ فَإِنَّهُ يَرَاكَ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ) ጥያቄ.5 በኢባደህ/አምልኮ ላይ ኢህሳን(ማሳመር) ማለት ምን ማለት ነው ? መልስ.5- (ኢህሳን) ማላት አላህን -በኢባዳችን ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ማለት ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: "አላህ ማለት ያ ለሰላት በቆምክ ግዜ የሚያይክ እንዲሁም በሱጁድ በምትገለባበጥበትም ግዜ የሚያይክ ነው።". (ሱረት አሽሹዐራእ 26:218), የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፡ "ኢህሳን ማለት ልክ እንደምታየው ሁነህ ማገዛት ማለት ሲሆን አላህን የምታየው ካልሆንክ ግን እሱ አላህ ያይካል።". (ሙስሊም ዘግበዉታል) http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC
Показать все...

👇ለFacebook ተጠቃሚወች‼️ 📲http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC ⛔️አላስ ፈላጊ የሆኑ የፌስቡክ ፖስቶ👇 1⃣ 📌 ስለ የግል ሂወት መፖሰት አስፈላጊ አይደለም⛔️ ምክንያቱም ለአደጋ ተጋላጭ ያደርጋሉና ማንነትን እና የግል ሂወትን ሚድያላይ ማሳወቅ ባጠቃላይ ጥሩአይደለም‼️ 2⃣ 📌 ስድብ አዘል ፖስቶች አንድ ግለሰብ በድሎን ወይም ሰድቦን ሊሆን ይችላል አደባባይ ወተን እሱን መሳደብና ስለሱ ማውራ በግል እንጅ ባደባባይ አስፈላጊ አይደለም ⛔️ 3⃣ 📌 ስለ ትዳር ማውራት ይሄ ሊሰመርበት የሚገባ ትልቅ ጉዳይነው‼️ ለምሳሌ አላህ ሆይ ትዳር ስጠኝ አላህ ሆይ መልካም ሚስት ስጠኝ መልካም ባል ስጠኝ ትዳር ስጠኝ እያሉ ፌስቡክ ላይ ዱአ አስመስሎ መፖሰት ትልቅ ስተትነው እና እዳላገቡ የሚገልፁ የተለያዩ ፖስቶችንም መፖሰት ስተትነው⛔️ ምክንያቱም አንደኛ አላህን በፌስቡክ ሳይሆን በሱጅ ላይ ሁነን ነው መለመን ያለብን ‼️ እንጅ ፌስቡክላይ ፈፅሞ ስተትነው ⛔️ ሌላው አዋቂ ሰወችና በዙሪያችን ያሉ መልካም ሰወች በኛ ሊአፍሩብንና ሊታዘቡን ይችላሉ 4⃣ 📌 ስለ ቤተሰባችን መፖሰት የለብንም‼️ ቤተሰባችን ጥሩም ይሁን መጥፎ እነሱን የሚገልፅ ስለነሱ አኗኗር የሚ አመላክት ፖስት ፈፅሞ ሊፖሰት አይገባም ‼️ ምክንያቱም ቤተሰባችንን ለታዛቢወች እንድሁም ላልታሰበ አደጋ እያጋለጥናቸው ነውና 5⃣ 📌 ስለ ስራችንም መፖሰት የለብንም ስራችን እና አድራሻችንን ፈፅሞ በሚድያ ማውጣቱ ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ለአደጋ ተጋላጭ ያደርጋል ‼️ 6⃣ 📌 ስለ ጓደኞቻችን ማንነትና ባህሪ መፖሰት የለብንም⛔️ በተለይ ሴቶች‼️ አንት ጓደኛችን ጥሩም ትሁን መጥፎ ልንፖስት በታግም ይሁን ስሟን ጠቅሰን‼️ አይገባም ስለሷ ⛔️ ምክንያቱም እኛ ስለሷ በፖሰትን ሰአት እሷን ስራየ ብለው ሴቶችን እያደኑ ለሚበድሉ ተኩላወች እያጋለጥናት ነው ። 7⃣ 📌 ስለምን መገባቸ ምግቦች መፖሰት የለብንም ለምሳሌ በጣም የምንወደው ምግብ ኖሮ ይሄንን እኮ እወዳለሁ ይሄንን እጠላለሁ እያሉ መፖሰት እድሁም የምንመገበውን ምግብ መጠን መፖሰት ስተትነው⛔️ 8⃣ 📌 ሰወችን የሚአጋጩ እና ስለ ዘረኝነት ህዝቦችን የሚከፋፍል ጎሳወችን የሚለያይ አይነት የጥላቻ ንግግር እና ጥላቻ አዘል ዘለፋ የመሳሰሉት ይሄ በጥብቅ ልቆም እና ሊወገዝ ይገባል⛔️ 9⃣ 📌 ውሸት ንግግሮችን መፖሰት የለብንም ለምሳሌ ሰወችን ለማሳቅ ብለን እንድሁም ብዙ ላይኮችና ኮሜንቶች ለማገኘት ብለን እዚህ ግባ የማይባል የፍልስፍና ንግግር ሊፖሰት አይገባም ⛔️ 1⃣0⃣ 📌 ስለ መልክና ስለ ቁመናችን መፖሰት የለብንም ለምሳሌ ጥርሴ ያምራል እጅያምራል እግሬ እያልን ልንፖስት አይገባም 📛 ይሄ ፖስት ትልቅ የፊትና በር ከፋችነው ። አጭርም እንሁን እረጅም ቆንጆም እንሁን ማስጠሌ በፍፁም ፌስቡክላይ መናገር የለብንም‼️ 1⃣1⃣ 📌 ደስታችንን እና ብሶታችንን የሚገልፁ ፖስቶች መፖሰት የለባቸውም ለምሳሌ የከፋን ለት መከፋታችንን የሚአመለክቱ ያለቀስን ለት ማልቀሳችንን የተደሰትን ለት ደስታችንን የሚአመለክቱ ፖስት ሊፖሰት የለብንም ደስታችንን እና ሀዘናችንን ከአላህ ቀጥለን ለቤተሰቦቻችን ነው ማሳወቅ ያለብን‼️ 1⃣2⃣ 📌 ፎቶ በፍፅም መፖሰት የለበትም ሙስሊሞች አላህን ልንፈራ ይገባል ፎቶ መነሳትም ክልክልነው ለጉዳይ ካልሆነ በቀር እንኳን በሚድያ መለጠፍና ስለዚህ ፎቶ ፖሳቾችአላህንፍሩ‼️ ⬇️⬇️ በኮሜንት ዙሪያ መፃፍ የሌለብን ኮሜንቶች⛔️ 1⃣ 📌 ስለ ትዳር በተፖሰቱ ፖስቶች ስር ገብተን ባለ ትዳር ካላደለን አላህ ትዳር ይስጠኝ ይስጠን እያልን ኮሜንት መፃፍ የለብንም ‼️ 2⃣ 📌 ሰወች ጥሩ ይፃፍ መጥፎ ከስር ገብተን መሳደብ የነሱን ሞራል የሚነካ ንግግር መፃፍ የለብንም⛔️ መጥፎ ነገር ከፖሰቱ ከቻልን መምከር ካልቻልን ዝም ማለቱ ኸይር ነው ። 3⃣ ስለ የውበት ሲፖሰት ከስር ገብተን እኔ እንድህነኝ እኔ እንትኔ ያምራል እንትኔ ያስጠላል ብሎ መኮመት ጥፋትነው በተለይ ስለፀጉር ስለ አካል ሲወራ አጠረብኝ እረዘመብኝ ቦለለ ተነቀለ የሚል ኮሜንት በጣም ጥፋትነው⛔ እና ሀቅን የማይወክል ፖስትም ሊቀርግድነው 👆ለጊዜው ይሄንን ይመስላሉ በከፊል ድንገት ዘወር ስል አግኝቸው ስለተመቸኝ ጋበዝኳችሁ ምንጭ፦ https://t.me/emamulwadey 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC
Показать все...
ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር

«ይህ ቻናል ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🗂 🌐 @Islamic_daiwa_center_bot

🎁 አስደሳች ዜና!!! ✅ 📢የሰሞኑ ምርጥ ምርጥ ሙሀደራዎች በብርቅዬ ኡስታዞቻችን፡፡ 📦 በአጠቃላይ የነሲሀዎቹን ጥንቅር በአንድላይ አምጥተን ስናቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ 🗳በአሁኑ ሰዓት ለእናንተ ወሳኝና አስፈላጊ እንድሁም ቅድሚያ የምትሰጡትን ሙሀደራ ይምረጡና የህይወትዎን ጎዳና ያቅኑ፡፡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
Показать все...
♻️ወንድማማችነት_ማጠናከር 🤝
💫 ቁርዓን የህይወታችን ምንነት ⚡️
🛣በፈለግሽው የጀነት በር መርጠሸ ግቢ "የምትባለው እንስት"
🏞 የዚክር ቦታዎች እና ጊዜያቶች ⏱
🔐 አላህን መፍራት የስኬት መሰላል ነው፡፡ 🖇
🌋በድን ላይ መፅናት(ሶብር) 🔩
🕋 ሰላትን አስተካክሎ መስገድ 🛤
🔓 አላህን በብዛት ማውሳት 🔗
⛔️ ወንጀል እና መዘዙ ‼️‼️
💫 ስኬትን እንዴት ነው የምናገኘው⁉️
🌲 በላጩና ተወዳጁ ዚክር 🌺
📶 ሰለ ሱረቱል አስር ማብራሪያ 🟣
♻️ ሞደል ሊሆኑ የሚችሉ ሴቶች ባህሪ 🔆
👑 ሴት ልጅ በቁርዓን እይታ 🔎
⚙ ባለህ ነገር መብቃቃትና ጥቅሙ 🏷
🌅 የሙዕሚኖች ባህሪያት 💡
🔗ለአሏህ ብሎ መዋደድ{አንድነት} 🖇
🤲አምስቱ የነብያችን ﷺ ዱዓዎች💥
💫 ተጨማሪ ሙሀየራዎችን ለማግኘት ⚡️
🌏 ሁሉንም በአንድላይ ለማግኘት 🪐
📲 የሰለፍዮች Channel ለማግኘት 💻
🔎 ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ🔍
🔎 አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ 🔍
🔎 ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር 🔍
🕋 ሙስሊም ማለት 👉ሰላም 👉እዝነት 👉እውነት 👉ትህትና ያለበት 👉ጀግንነት 👉ለጋሽነት 👉ታማኝነት 👉የሌለበት ዘረኝነት 👉አስተዋይነት 👉ይቅር ባይነት 👉አንድነት 👉ወንድማማችነት 👉እትማማችነት 👉ወዳጅነት 👉ሰው አክባሪነት 👉ቀና አሳቢ 👉 መደጋገፍ 👉መዋደድ፣መፋቀር 👉ምሉዕነት 👉ፈገግታ 👉ደስታ 👉ለጌታው ዝቅ ብሎ ማልቀስ 👉በሀይማኖቱ ድርድር የማያውቅ 👉ግልፀኝነት 👉 👉ኢስላምን ❌የማይገልፁ 👉ዘረኝነት 👉ኩራተኝነት 👉ንፉግነት 👉ንደተኝነት 👉ሌሎችም ኢስላም አጥብቆ ያወገኖችን ዛቸዋል፡፡ http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC
Показать все...
ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር

«ይህ ቻናል ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🗂 🌐 @Islamic_daiwa_center_bot

👉⁉️ሰበር መረጃ ♻️ 🌱👉 የሸይኽ የህያ አል~ሐጁሪይ አባት ወደ አሔራ ተጉዘዋል{አርፈዋል}፡፡ 📨በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው። ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን ሰላትና ሰላት በታማኝ መልእክተኛው በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን። ከዚያም፡- 🪧*የውዱ ሸይኻችን አባት ሊቅ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪ አላህ ይጠብቀው ይጠብቀው የሞት ዜና ደረሰኝ። 📮ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ምህረቱን ይላክለት እኛንም እርሱንም ይቅር ይበለን ከርሱም ጋር በገነት ገነት ውስጥ ይሰብስበን:: 📬*ስለዚህ የተከበሩ ሸይኽ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪን በአባታችን ሸይኽ አሊ ቢን አህመድ ቢን ያቁብ አል-ሀጁሪ አላህ ይዘንላቸውና ደረጃቸውን ከፍ በማድረግ ሀዘናችንን እናቀርባለን። አላህም የወሰደው ነገር አለው ለእርሱም የሰጠው አልለው።ለነገሩም ሁሉ በእርሱ ዘንድ የተወሰነ ጊዜ አለው።ታገስም፤ ምንዳንም ፈልግ እኛ የምንናገረው አሸናፊው አሸናፊው ጌታችንን ደስ የሚያሰኘውን ብቻ ነው።እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን። 🖋️ ኢብራሂም አቢ አብዱረህማን (አብራር) 11/25/1443 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسوله الأمين وعلى آله وصحبه اجمعين أما بعد: *بلغني خبر وفاة والد شيخنا العزيز العلامة يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ورعاه، رحمه الله تعالى وغفر الله لنا وله وجمعنا به في الفردوس الأعلى من الجنة.* *فنعزي أنفسنا ونعزي شيخنا الجليل يحيى بن علي الحجوري بوفاة الوالد الشيخ علي بن أحمد بن يعقوب الحجوري رحمه الله ورفع درجته. إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى اصبروا واحتسبوا ولا نقول إلا ما يرضي ربنا عز وجل إنا لله وإنا لله راجعون 🖋️ إبراهيم أبي عبد الرحمن (أبرار) ١٤٤٣/١١/٢٥ http://TELEGRAM.ME/SSELEFY/172
Показать все...
ፀረ~ጀምዕይ ወል ሀዳድይ ወል ኢኽዋንይ

👉⁉️ሰበር መረጃ ♻️ 🌱👉 የሸይኽ የህያ አል~ሐጁሪይ አባት ወደ አሔራ ተጉዘዋል{አርፈዋል}፡፡ 📨በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው። ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን ሰላትና ሰላት በታማኝ መልእክተኛው በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን። ከዚያም፡- 🪧*የውዱ ሸይኻችን አባት ሊቅ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪ አላህ ይጠብቀው ይጠብቀው የሞት ዜና ደረሰኝ። 📮ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ምህረቱን ይላክለት እኛንም እርሱንም ይቅር ይበለን ከርሱም ጋር በገነት ገነት ውስጥ ይሰብስበን:: 📬*ስለዚህ የተከበሩ ሸይኽ ያህያ ቢን አሊ አል-ሀጁሪን በአባታችን ሸይኽ አሊ ቢን አህመድ ቢን ያቁብ አል-ሀጁሪ አላህ ይዘንላቸውና ደረጃቸውን ከፍ በማድረግ ሀዘናችንን እናቀርባለን። አላህም የወሰደው ነገር አለው ለእርሱም የሰጠው አልለው።ለነገሩም ሁሉ በእርሱ ዘንድ የተወሰነ ጊዜ አለው።ታገስም፤ ምንዳንም ፈልግ እኛ የምንናገረው አሸናፊው አሸናፊው ጌታችንን ደስ የሚያሰኘውን ብቻ ነው።እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን። 🖋️ ኢብራሂም አቢ አብዱረህማን (አብራር) 11/25/1443 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسوله الأمين وعلى آله وصحبه اجمعين أما بعد: *بلغني خبر وفاة والد شيخنا العزيز العلامة يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ورعاه، رحمه الله تعالى وغفر الله لنا وله وجمعنا به في الفردوس الأعلى من الجنة.* *فنعزي أنفسنا ونعزي شيخنا الجليل يحيى بن علي الحجوري بوفاة الوالد الشيخ علي بن أحمد بن يعقوب الحجوري رحمه الله ورفع درجته.…

Фото недоступноПоказать в Telegram
::::::አይሆንሽም::::::::: =============== ሱሪ እየገተተ የሚቁለጨለጨው፡ ሱናውን ተቃርኖ ፂሙን የሚላጨው፡ በለሥላሣ ድምፁ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ =============== የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡ ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡ ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡ ሀያሉን ፈጣሪ አላህን ያመፀ፡ ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡ ================= እንድህ አይነቱ ሰው እንደት ይሆንሻል፡ የሱናዋን ወጣት እንደት ያገባሻል?? የቢድዐው ቅርጫት ለአንችኮ አይሆንሽም፡ ለሱናዋ ጀግና ለባለ ኒቃቧ አወ አይመጥንሽም፡ ========= አይሆንሽም!! አይመጥንሽም!!! ገና መጀመሪያ ትዳር ሲጠይቅሽ፡ መንሀጂ አቂዳውን ማጣራት አለብሽ፡ ገባሽ? 📌 ======== በሥልክ ደውሎ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ እንደሚፈልግሽ ወሬውን ከሰማሽ፡ ሀረካ ሰከናው ሁኔታው ከገባሽ፡ በቶሎ አሥቀድመሽ አትወሥኝ በቅፅበት፡ ይሆናል አይሆንም በጥልቅ አሥቢበት፡ ================== አሥተውይ እህቴ ዘለሽ እንዳትገቢ ፡ ጀግና ወጣት እንጂ ፈሪ እንዳታገቢ፡ የቢድዐ አቀንቃኝ ፈሪ ነው ቦቅቧቃ፡ መንገዱ የጠፋው ታጥቦ ወደ ጭቃ፡ ================== አጋጣሚ ሆኖ ቆርጦ ቢቀርብሽም፡ እርግጠኛ ሁኝ ይህ ሰው አይሆንሽም፡ አትቅረቢው አያዋጣሽም፡ ተጠንቀቂው ደባል እንጂ ባል አይሆንሽም፡ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 https://Telegram.me/Ye_setoch_Jemea/_ኢስላማዊ_የሴቶች_ጀመዓ_Share&Join
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የላኢላህ ኢለላህ ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن قالَ: لا إِلَهَ إِلّا اللَّهُ، وَكَفَرَ بما يُعْبَدُ مَن دُونِ اللهِ، حَرُمَ مالُهُ وَدَمُهُ، وَحِسابُهُ على اللَّهِ. وفي رواية: مَن وَحَّدَ اللَّهَ... ثُمَّ ذَكَرَ، بمِثْلِهِ.﴾ “ላኢላህ ኢለላህ ያለ። ከአላህ ውጪ በሚመለኩ የካደ። ደሙም ገንዘቡም የተከለከለ (የተጠበቀ) ነው። ሒሳቡም ከአላህ ዘንድ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 23 ጆይን፡‐ @islamic_Daiwa_Center
Показать все...
🖐السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👋 📱👉 እስካሁን Group ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉን እና ሰዎችን ወደ ግሩፕ አድ አድርጉ ⚡️👉ግሩፑ ይኸው https://t.me/selefyainethiopia 🔰👉ማን ይቅደም ማን ብዙሰዎችን አድ ያድርግ وَلِكُلٍّ وِجْهَةٌ هُوَ مُوَلِّيهَا ۖ فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ ۚ أَيْنَ مَا تَكُونُوا يَأْتِ بِكُمُ اللَّهُ جَمِيعًا ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ አል-በቀራህ - 148 ለሁሉም እርሱ (በስግደት ፊቱን) የሚያዞርባት አግጣጫ አለችው፡፡ ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ፡፡ የትም ስፍራ ብትኾኑ አላህ እናንተን የተሰበሰባችሁ ኾናችሁ ያመጣችኋል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ 👌👉 መሽቀዳደም ከኸይር ነው ኸይር ለመስራት ሁላችንም ግሩፑን ያልተቀላቀልን ተቀላቅለን አድ እናድርግ፡፡ በፊትም የተቀላቀላችሁ አድ አድርጉ ውዶቼ፡፡ وَأَنزَلْنَا إِلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ مُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيْهِ مِنَ الْكِتَابِ وَمُهَيْمِنًا عَلَيْهِ ۖ فَاحْكُم بَيْنَهُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعْ أَهْوَاءَهُمْ عَمَّا جَاءَكَ مِنَ الْحَقِّ ۚ لِكُلٍّ جَعَلْنَا مِنكُمْ شِرْعَةً وَمِنْهَاجًا ۚ وَلَوْ شَاءَ اللَّهُ لَجَعَلَكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَلَـٰكِن لِّيَبْلُوَكُمْ فِي مَا آتَاكُمْ ۖ فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ ۚ إِلَى اللَّهِ مَرْجِعُكُمْ جَمِيعًا فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 48 ወደ አንተም መጽሐፉን ከበፊቱ ያለውን መጽሐፍ አረጋጋጭና በእርሱ ላይ ተጠባባቂ ሲኾን በእውነት አወረድን፡፡ በመካከላቸውም አላህ ባወረደው ሕግ ፍረድ፡፡ እውነቱም ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን አትከተል፡፡ ከእናንተ ለሁሉም ሕግንና መንገድን አደረግን፡፡ አላህም በሻ ኖሮ አንድ ሕዝብ ባደረጋችሁ ነበር፡፡ ግን በሰጣችሁ ሕግጋት ሊሞክራችሁ (ለያያችሁ)፡፡ በጎ ሥራዎችንም (ለመሥራት) ተሽቀዳደሙ፤ መመለሻችሁ በጠቅላላ ወደ አላህ ነው፡፡ በእርሱም ትለያዩበት የነበራችሁትን ነገር ይነግራችኋል፡፡ 👉♥ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሗለሁ በተለይ አድ የምታደርጉትን፡፡
Показать все...
ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር Group

የሰለፍዮች ግሩፕ በሐበሻ ምድር አላህ ይጠብቃት Add አድርጉ ወንድሞች እህቶች፡፡ <❖=======================❖> 📨 ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት 📩👇👇👇 t.me/selefya_ethiopia_bot

🍃👉 አስበህ ተናገር እንጂ ከተናገርክ በሗላ አታስብ፡፡ 👉ብዙዎቻችን በሚድያም ሆነ በአካል ሰውን ስንናገር ያስቀይማል ወይንስ ያስደስታል ብለን አንመዝንም፡፡ 👉ሰውም ከተሳሳተ ከመምከር ይልቅ ለመሳደብ ነው የምንሮጠው፡፡ 👉የሰው ልጅ ሁሉም ይሳሳታል ግን ከዚህ ብልሁ ስህተቱን በቶሎ የሚያርም ነው፡፡ 👉አንተ/አንቺ ማን ስለሆናችሁ ነው ሰው ተሳሳተ ብላችሁ የምትሳደቡት እናንተስ ተሳዳቢዎቹ ፍፁም ናችሁን ስህተት አትሰሩም? وَلَوْ نَشَاءُ لَأَرَيْنَاكَهُمْ فَلَعَرَفْتَهُم بِسِيمَاهُمْ ۚ وَلَتَعْرِفَنَّهُمْ فِي لَحْنِ الْقَوْلِ ۚ وَاللَّهُ يَعْلَمُ أَعْمَالَكُمْ ሱረቱ ሙሐመድ - 30 በሻንም ኖሮ እነርሱን ባሳየንህና በምልክታቸውም በእርግጥ ባወቅሃቸው ነበር፡፡ ንግግርንም በማሸሞራቸው በእርግጥ ታውቃቸዋለህ፡፡ አላህም ሥራዎቻችሁን ያውቃል፡፡ 👉ወንድሜ ወይም እህቴ ሆይ! አላዋቂዎች በግፍ ቢናገሯችሁም ቻሉት ታገሱት የእነርሱ ንግግር አያሳስባችሁ ናቁት፡፡ وَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ ۘ إِنَّ الْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا ۚ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ሱረቱ ዩኑስ - 65 ንግግራቸውም አያሳዝንህ፡፡ ኀይል ሁሉ በሙሉ የአላህ ብቻ ነውና፡፡ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡ 👉ንግግራችሁን አስባችሁና አስተውላችሁ ተናገሩ ብዙም ሰው እሳት የሚወረወረው በብልቱና በምላሱ ምክንያት ነው፡፡ وَقَدْ كَفَرُوا بِهِ مِن قَبْلُ ۖ وَيَقْذِفُونَ بِالْغَيْبِ مِن مَّكَانٍ بَعِيدٍ ሱረቱ ሰበእ - 53 በፊትም በእርሱ በእርግጥ ክደዋል፡፡ ከሩቅ ስፍራም በግምት ንግግርን ይጥላሉ፡፡ 👉ግን መጥፎ ንግግርን የተናገረ ሁሉ ከሀዲ አይደለም፡፡ 👉ምላሳችን ብዙ ነገሮችን ትይዛለች ብዙ ሰው የሚክደው በምላሱ ወደ ኢስላምም ሲገባ ሸሀደተይን በምላሱ ያደርጋል፡፡ 👉ምላስ ጠቃሚም ጎጅም ነች አጠቃቀሟን ካወክበት ትጠቀማለህ፡፡ 👉አደራ ወገኖቼ አንድን ነገር ከመናገራችን በፊት እናስተውል፡፡ http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC
Показать все...
ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር

«ይህ ቻናል ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🗂 🌐 @Islamic_daiwa_center_bot

‍ 🤜🤛የክርክር አፀያፊነት እና ክፉ መዘዞቹ ⏲️ ክፍል ሶስት [የመጨረሻው ክፍል] http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC 👉ይህንን ከማር የሚጣፍጥ የኢማሙ ኣጁሪ ንግግር እንመልከት… ✍"ዕውቀትና ንፁህ አዕምሮ ያለው የኾነ ሰው ከኪታቤ መጀመሪያ ጀምሮ እስከዚህ ድረስ የጠቀስኩለትን የመለየትና በእሱም የመስራት ግዴታ እንዳለበት ያውቃል። አላህ መልካም የፈለገለት ከኾነ የነብዩ ሱና፣ የሶሓቦች፣ የተከታዮቻቸውንና በሁሉም ዘመን የነበሩ መልካም የነበሩ የሙስሊም መሪዎችን ፈለግ ይከተላል። ዕውቀት ሲማርም ከራሱ ላይ አላዋቂነትን ለማስወገድ ብሎ ይማራል፤ ሲማረው ለአላህ ብሎ ነው የሚማረው። ሊጨቃጨቅበት፣ ሊከራከርበት፣ ዱንያን ሊሰበስብበት ብሎ አይማረውም። አላማውና ፍላጎቱ እንዲህ የኾነ ሰው በአላህ ፍቃድ ከቢድዐ ከጥመት የተጠበቀ ይኾናል። የእነዝያ እነርሱ በሚወሱ ጊዜ ጭርታን የሚያስወግዱ የኾኑ የመልካም ቀደምቶቹን ፈለግ ይከተላል። አላህም ለዚህ ነገር እንዲገጥመው እማፀንለታለሁ። አንድ ሰው እንዲህ ብሎ ቢጠይቅ…… ❓"አንድ ሰው አላህ ዕውቀትን አሳውቆታል። አንድ ሰውዬ ሀይማኖታዊ ከኾኑ ነጥቦች ሊጠይቀው፣ ሊጨቃጨቀውና ሊከራከረው ቢመጣ ይህ ሰውዬ በሰውየው ላይ ማስረጃ እስኪያረጋግጥበት ድረስ እንዲከራከረው ታይለታለህን?" ካለ እንዲህ ተብሎ ይመለስለታል… ✍የተከለከልነው እኮ ከእንደዚህ አይነቱን ነው። ቀደምት የኾኑ የሙስሊም መሪዎች (አስተማሪዎች) ያስጠነቀቁት ከእንደዚህ አይነቱን ነው። ❓"እና ምን ማድረግ አለበት?" ካለን … እንዲህ እንለዋለን ✍ይህ የሚጠይቅህ ሰውዬ ወደ ትክክለኛው መንገድ መመራት ፈልጎ የሚጠይቅ፣ ሐቅን የሚፈልግና ክርክርን የማይፈልግ ከኾነ ለስለስ ባለና ዕውቀታዊ በኾነ አነጋገር ከቁርኣን እና ከሐዲስ እየጠቀስክ አመላክተው። የሰሓቦችና የመልካም ቀደምቶች ንግግርም ጥቀስለት። 🔵ነገር ግን አንተን መጨቃጨቅ፣ መነታረክና መከራከር የሚፈልግ ከኾነ ዑለማዎች ላንተ የጠሉልህ ነገር ይህ ራሱ ነው። አትከራከረው። በዲንህም ላይ ተጠንቀቀው። ልክ መልካም የነበሩ መሪዎቻችን እንዳሉት በትክክል እነርሱን የምትከተል ከኾንክ። ❓"እና እንዲው በባጢላቸው ላይ እንደ ፈለጉ ይናገሩ፣ እኛ ዝምን ብለን እንተዋቸው እንዴ?" ካለን እንዲህ እንለዋለን ✍ለእነርሱ ፀጥ ብለህ ንቀህ መተውህ፣ የተናገሩትንም ነገር ጠልተህ መተውህ በእነርሱ ላይ እነርሱን ከመከራከርህ የበለጠ ብርቱ ነው። መልካም የኾኑ ቀደምቶችና የሙስሊም መሪዎችም እንዲሁ ነበር ያሉት። ንግግራቸውን ተመልከት 🔹አዩብ እንዲህ ይላል፦ 📝"በእነርሱ ላይ ከዝምታዬ የበለጠ ብርቱ ምላሽ የለኝም" 🔸ኢብኑ ዐባስ እንዲህ ይላል፦ 📝 "የስሜት ባለቤቶችን አትቀማመጡ፤ እነርሱን መቀማመጥ ልብን ያሳምማል" 🔹መህዲ ቢን መይሙን እንዲህ ይላል፦ 📝"ሙሐመድ ኢብኑ ሲሪን እንዲህ ሲል ሰማሁት; አንድ ሰው ተከራከረውና እንዲህ አለው "እኔ ምን እንደ ምትፈልግ አቃለሁ, እኔም ደሞ ከአንተ የበለጠ ክርክር የምችል ሰው ነኝ, ነገር ግን አልከራከርህም"" 🍅ጣፋጭ የኾነው የኣጁሪ ንግግር በድጋሚ እንመልከት🕶️ ✍አንድ ጠያቂ እንዲህ ብሎ ቢጠይቀን … ❓"እንደው የኾነ አጋጣሚ ተከስቶ በጊዜው እንድከራከርና በሰዎቹ ላይ ማስረጃን እንዳረጋግጥ ብገደድ ልከራከራቸውን??" እንዲህ ተብሎ ይመለስለታል…… ✍መገደድ የሚከሰተውማ አንድ መሪ (መንግስት) ይኖርና ለዚህ መንግስት መጥፎ የኾነ እምነት (አመለካከት) ይኖረዋል፤ በዚህ መጥፎ እምነቱ ሰዎችን ይፈትንበታል፤ ወደ እምነቱም ይጠራቸዋል ነው። ልክ በኢማሙ አሕመድ ጊዜ እንደ ተከሰተው። ሶስት መሪዎች እየተተካኩ ሰዎችን ፈተኑ፤ ወደ ብልሹ እምነታቸውም ጠሯቸው። በዚህ ጊዜ ዑለማዎች ለዲን ዘብ ከመቆም ቅሮት አላገኙም። ለህብረተሰቡ ሐቅን ከባጢል ለይተው ማሳወቅ ፈለጉ። 🔵በፍላጎታቸው ሳይኾን ግዴታ ኾኖባቸው ነው የተከራከሩት!! አላህ ሐቅን ከኢማሙ አሕመድና አብረውት ከነበሩት ጋ እንደኾነ አረጋገጠ፤ ሙዕተዚላዎችን አላህ አዋረዳቸው አጋለጣቸው። ማህበረሰቡንም ሐቅ ኢማሙ አሕመድ ባለበት መንገድ ላይ እንደኾነ ተገለፀለት። አላህ አሕለል ሱና ወልጀማዎችን ሁሌም ከፊትና እንዲጠብቃቸው እማፀነዋለሁ‼‼ 🔵ስለ ክርክር አፀያፊነት ይህንን ካየን በመጨረሻም የአላህ መልዕክተኛ ሱናን በመሀፈዝና በመስራት፣ የሰሓቦች፣ የታቢዒዮችና የመልካም ቀደምቶቻችን፣ የእነ ማሊክ፣ የእነ አውዛዒ፣ የእነ ሱፍያነ ሰውሪ፣ የእነ ኢብኑ ሙባረክ፣ የእነ ሻፊዒይ፣ የእነ ኢማሙ አሕመድ፣ እና የእነርሱን መንገድ ላይ በመፅናት አደራ እንላለን። ከእነርሱ በተቃራ ያሉትን ችላ ብላችሁ ተዋቸው። አትከራከሯቸው፤ አትጨቃጨቋቸው። 🔴የቢድዐ ባለቤት መንገድ ላይ ካገኘኸው ሌላን መንገድ ይዘህ ሂድ‼ 🔴የቢድዐ ባለቤት ባለበት መቀማመጫ ላይ ተጥደህ ከኾነም ተነስና ቦታ ቀይር‼ ቀደምቶቻችን በዚህ መልኩ ነው ስራዓት ያስያዙን። 🌱የሕያ ቢን አቢ ከሲር እንዲህ ይላል፦ 📝"መንገድ ላይ የቢድዐ ባለቤት ከተገናኘህ መንገድህ ቀይር" 🌱አቡ ቂላባ እንዲህ ይላል፦ 📝" የስሜት ባለቤቶች ጠማማዎች ናቸው፤ ጉዟቸውም ወደ እሳት እንደኾነ እንጂ አይታየኝም" በሌላም ቦታ እንዲህ ይላል፦ 📝"አንድንም ሰው ቢድዐን አይፈጥርም ሰይፍ (መገዳደልን) ሀላል ቢያደርግ እንጂ" /የኣጁሪ ንግግር አበቃ/ 🌴ውድ አንባቢዮቻችን ዕውቀታቸው ከባህር የጠለቀ፣ አላህ የበላይነትን ያጎናፀፋቸው፣ ሲናገሩ ከአፋቸው ማር ጠብ የሚል የኾኑ የብርቅዬ ቀደምቶቻችን ንግግር በከፊሉ ለማየት ሞክረናል‼ 🛣️መንገዳቸውን ለመከተል የወፈቀን አላህ ምስጋና ይድረሰው‼ 🤲ፅናቱንም ይስጠን‼‼ የእነርሱን ንግግር አይተን የእኛን ሀሳብ እንጨምር ማለት የተገነባውን ማፍረስ ነውና ምንም ነገር መጨመር አንፈልግም።። 🤲አላህ የሚጠቅመንን ያሳውቀን ባወቅነው ያስጠቅመን አ ሚ ን‼ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸 ✍ሐምዱ ቋንጤ ♻️ 👉http://t.me/islamic_Daiwa_Center/IDC
Показать все...
ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር

«ይህ ቻናል ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ሙሓደራዎችና አጫጭር ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነው 💬 ሀሳብ እና አስተያየት መስጫ BOT ለማግኘት 🗂 🌐 @Islamic_daiwa_center_bot

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.