cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አዝናኝ ቀልዶች 😆😆

እንኳን ደህና መጡ ** Official @Aznagn_Keldoch 👉 የተመረጡ እና ማንም ያላያቸውን 👉የአማርኛ ቀልዶች እንዲሁ ም 👉የሚያስደንቁ ቪዲዮችን(Tik Tok) 👉እናቀርብላችኋለ መርጣቹን ስለተቀላቀላችውን እናመሰግናለን 🙏 👉please don't leave 🙏🙏 for any comment @whithout123

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
285
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለኔ ያልሆኑትን ነገሮች ሁሉ ትቼ ስሄድ ህይወት የኔ የሆኑትን አዘጋጅታ እንደምትጠብቀኝ አምናለው🙏
Показать все...
ምርጫ የሌለው ህይወት እየኖርን ምርጫ ምንመርጠው ነገርስ😜
Показать все...
ቋጣሪው ጀለስ ደውሎልኝ ራሴን ላጠፍ ነው ብሎኝ ለምን እለዋለው በስልክ ሳንቲም ይቆጥርብኛል መልሰህ ደውልና ነገርሀለው እያለኝ ነው 😂😂😂
Показать все...
#እሷ ፡ S*x ስታረግ ግን ሚስትህን ታያታለህ #እሱ ፡ አው አንድ ጊዜ ሴክስ እያረኩ እያለ ሳያት በጣም ተናዳ ነብር #እሷ ፡ እንዴ ለምን ?? #እሱ ፡ በመስኮት በኩል ሆና ስታየኝ ነበራ ያየዋት😂
Показать все...
ቸኩዬ ስፅፍ እንዴት ነሽ ግን እላለው ብዬ "endet nesh gem" #እራስህ_ነህ_ግም_ብላ_ቦለከችኝ 😜😂
Показать все...
"እኔ ማለት ድሮ እቃቃ ስንጫወት ሴቶች ተራ በተራ የሚያገቡኝ ልጅ ነበርኩ# አለኝ 😜😂🤣
Показать все...
አባቱ ፊት አውራሪ እሱ ቺክ አባራሪ😜😂🤣
Показать все...
እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
Показать все...
ለዚህ ምርጫ ኢንተርኔቱን ዘግተው የዘፈዘፍኳቸው ካልሲዎቼን ባጠብኩ አላለም አንዱ #My_brother ኢንተርኔት ካልተዘጋ ገምተህ ልትቀር ነው... ኧረ ተነስና እጠብ 😡😏😤
Показать все...
"ኢዜማ አርብ ምሽት የሚተላለፈው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃለ መጠይቅ እንዳይተላለፍ ይታገድልኝ ሲል ምርጫ ቦርድን ጠየቀ" የሚል ዜና ስር...👇👇 እውነታቸውን ነው ቃለ መጠይቁን ከሰሙት እራሳቸው እንዳይመርጡት ፈርተው ነው😜😂
Показать все...