cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ጨዋነት የሙስሊም ሴት ዘውድ ናት! منهج السلفية💦 ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነቢያቶች ሁሉ የመጀመሪያ ጥሪ ናት🎀

💎منهج السلفيت☔️ 🎀ቆንጆ ሴቶች ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው በስሜት ለሚጋልቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም!! ☔️ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣ ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር። https://t.me/Umu_Atika_Bint_Shemsu

Больше
Рекламные посты
6 400
Подписчики
+1824 часа
+5527 дней
+44730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
_Reacted ስታደርጉም ይሁን ለሌላ ነገር ይቺን ምልክት ከመጠቀም ተቆጠቡ !!_
Показать все...
👍 4
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
Показать все...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
#فتوى በትዳር ዙሪያ ለተለሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ የሆነ የተሰጠ ማብራሪያ። 🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል <ኬሚሴ> t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5128
Показать все...
فتوي.mp312.76 MB
🛑 የ መጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው። 👇 🎙<ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭕️        📲ማስታወቂያ🌾 📍የፈተዋ ፕሮግራም በኡዝታዛችን ⭕️ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ 📍የሙሀደራ ፕሮግራም 🛑 በኡስታዛችን አብዱረዛቅ አል ባጂዛሬ ምሽት 3:00 ስአት ይጠብቁ ሸር ለሌሎችም ፈተዋ ጥያቄያቸውን ግልፅ በሆነ መልኩ አጠር አድርገው ያዘጋጁ! ሰአቱ ሲደር መላኪያ bot ይላክላችኋል 🛑  የፕሮግራሙ መሪ አቡ ዑበይዳ ✅ ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ትዳር እና ኢስላም ቻናል 👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Показать все...
➯የቀኑ ⓷ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።።   []ክፍል:-⓵⓺⓷ [] 1))➺ውዱዑን አሳምረህ አድርግ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن تَوَضَّأَ فأحْسَنَ الوُضُوءَ خَرَجَتْ خَطاياهُ مِن جَسَدِهِ، حتّى تَخْرُجَ مِن تَحْتِ أَظْفارِهِ.﴾ “ውዱዑ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረው ሰው፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 245 2)) ➺የሙዓዚን ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يسمَعُ مدى صوتِ المؤذِّنِ جنٌّ ولا إنسٌ، ولا شيءٌ، إلّا شَهدَ لَه يومَ القيامَةِ﴾ “ከሰውም ሆነ ከጂን ወይም ሌላ የሙዓዚንን ድምፅ (ጥሪ) አይሰሙም፤ በእለተ ትንሳዔ ምስክር ቢሆኑለት እንጂ።” 📚 ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 643 3))➺ሶብር ችግሩ በደረሰ በመጀመሪያው ወቅት ላይ ነው! ከአነስ ቢን ማሊክ ረድየላሁ አንሁ ተይዞ: እንዲህ ይላል፦ ﴿مَرَّ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ بِامْرَأَةٍ تَبْكِي عِنْدَ قَبْرٍ، فَقَالَ : " اتَّقِي اللَّهَ وَاصْبِرِي ". قَالَتْ : إِلَيْكَ عَنِّي فَإِنَّكَ لَمْ تُصَبْ بِمُصِيبَتِي، وَلَمْ تَعْرِفْهُ. فَقِيلَ لَهَا : إِنَّهُ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَأَتَتْ بَابَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَلَمْ تَجِدْ عِنْدَهُ بَوَّابِينَ، فَقَالَتْ : لَمْ أَعْرِفْكَ. فَقَالَ : " إِنَّمَا الصَّبْرُ عِنْدَ الصَّدْمَةِ الْأُولَى﴾ “ነቢዩ (ﷺ) ከአንድ ቀብር አጠገብ ሆና በምታለቅስ ሴት ዘንድ አለፉ ‘አላህን ፍሪ ትዕግስት አድርጊ’ አሏት። ‘ዞር በልልኝ! በኔ የደረሰው አልደረሰብህም’ ብላ መለሰችላቸው። አላወቀቻቸውም ነበር። ከዚያም ነቢዩ መሆናቸው ተነገራት። ወደ ነቢዩ (ﷺ) ቤት ሄደች። ቤታቸው ስትደርስ ጠባቂ (ዘበኛ) አልነበራቸውም። እንዲህም አለቻቸው፦ ‘እርሶ መሆኑን ባለማወቄ ነው ይቅርታ።’ እሳቸውም፦ ‘በርግጥም ትዕግስት ሊኖር የሚገባው በመጀመሪያ ችግሩ በደረሰ ግዜ (ወቅት)ነው።’ አሏት።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1283 ➪https://t.me/husnel_khulukhttps://t.me/husnel_khuluk        ⟰⟰➶ሸር&ጆይን➶⟰⟰ ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
Показать все...
ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))

☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛  "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው

👍 2🎉 1
☑️ የኢማንህ ደረጃ ለማወቅ… 📍ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል። «የእምነትህ ምንነት ማወቅ ከፈለግክ ከሰዎች በተገለልክ ጊዜ ነፍስህን ጠብቅ። የአንድ ሰው ኢማን ሁለት ረከአ በመስገድ አልያም ቀን በመፃም ግልፅ አይሆንም። ግልፅ የሚሆነው ነፍስና ዝንባሌን በመታገል ነው።» 📚 مدارج السالكين (164/82)
Показать все...
Показать все...
Показать все...
❔ ጥያቄ ❓👇 1/ ረሱልﷺ ከኡመቶቸ  70ሺዎቹ ያለምንም  ቅጣትና ጥያቄ ጀነት ይገባሉ ያሏቸው ምን አይነት ሰወች ናቸው?? ከመልሱ ጀርባ የተቀመጠው ሊንክ add በማድረግ ይበልጥ ተጠቃሚ ሁኑ🌾👇
Показать все...
ሀ// በማይደግሙ
ለ// የማያስደግሙ
ሐ// በገድ የማያምኑ
መ// በአላህ ብቻ የሚመኩ
ሠ// ሁሉም ትክክለኛ መልስ ናቸው 👍
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.