cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Droplets

This channel reminds of urself , of what your relly are. Don't forgot to share our links 👉 @beyourselfanytime

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
218
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Join guys🥰🥰😘
Показать все...
Показать все...
#ኩላሊት በሽታ አለቦትን? ውድ ወንድምና እህቶቼ የሚከተለውን የኩላሊት መድሀኒት አዘገጃጀት ይከታተሉ ፦ የዌራ ዘይት 3 የሾርባ ማንከያ 2 ትልቁ ሲኒ የተፈጨ ቦግዶኒስ ይላወሳል 3 የሾርባ ማንከያ ቦግዶኒስ በ1 ሌትር ውሃ ማታ ማታ ሲተኛ በውሃው በጥብጦ መዋጥ ሲተኙ በሚያመው ኩላሊት በኩል መተኛት አከታትሎ ሳምንት ሳይረሳ ከተደረገ የኩላሊት ጠጠር አለ ተብሎ ኦፖራሲዮን ይሆናሉ ተብሎ ዶክተር የፃፈለት እንኳን ቢኖር በበጉዶኒሱ ሰበብ ጠጠሩ ይወጣል ። መውጣቱ ሊታወቅም ይችላል የተለቀ ከሆነ ትንሽ ከሆነ ሳያቁት ይወጣል በተለይ አንድ ሌትር በቀን ከጠጡ ይጨመርና ቋቅ እስኪል ጥግብ ብለው መጠጣት አለቦት አደራ በሚያም ጎን መተኛቱ አይዘንጉ ከመዳኒቱ አላህ ያገናኛችሁ የሚባለው ይህን የመሰለ ሰበብ በተግባር የታየለት በግዶኒስ በመቀቀልም በረድ አድርጎ ውሃው ጠግቦ በመጠጣትም እንደ አትክልትም መብላት የተቀቀለውም መብላት ይመከራል። የኩላሊት ህመም ያለበት ሰው ለመቆም የሚከለክል ለመንገድ ጉዞ የሚከለክል ጎን የሚወጋ ጠጠር ያለበት ፊት እንኳን እንዲገረጣ መልክ ቢቀይርም ሰበቡን በማድረስ በአሏህ እርዳታ በጉዶኒስ ይታከሙ ። ለራሴም ሰበብ ሆኖኛል ውጪ የተፃፈለት የኩላሊት ጠጠር ያለበት ወጥቶለት በሶፍት ተይዞ ወደ ወጭ የፃፈው የነበረው ዶክተር ተይዞ ሲሄድ በአይኔ ያየሁት ከወንድ ልጅ ብልት ይወጣል ተብሎ የማይታሰበ በአይኔ በብሌኑ አይቻለሁ ወደ ዶክተሩ የተኬደው ቀሪ ካለ ተብሎ ቼክ ለመደረግና ዶክተሩ አዝኖ ሲመረምረው ወደ ሌላሃገር ሲፃፍለት የገንዘብ አቅም እንደሌለው ሲነግረው ሰውየው በጣም ያለ ውጪ እንደ ማይቻል በሃዘኔታ ስለሸኘው ለማበሰርም ጭምር ከአቶብስ ተራ ወደ ሾላ ሲሄድ በኩላሊት በሽታ ይሰቃያሉ ኩላሊት በሽታ ያለበት ካለ ይህን ጉድ ከኔ ነው የወጣው ስለዚ የተያዘ ካለ ብሎ አሰራሩ ነገረኝ። ሁለት ሆነን ኩላሊታችን የሚያመን ሰራነው ሁለታችን ሰበብ ሆነን ቦግዶኒሱ እኛም ሰበብ ሆነን እናተም ተጠቀሙበት የነገርኳቸው ሁሉ እንደተዋቸው እየነገሩኝ ነው ወሊላሂል ሃምድ አላህ የሁሉም ነገር መድሃኒት ፈጠረ ለኩላሊት ከፈጠረው መድሃኒት አንዱ ብየዋለሁ ። በግዶኒስ መልካም ተግባር ከሰሩ በትክክል ይድናሉ ሼር ሼር ሼር አድርጉት ለተሰቃየ ሰው ሰበብ ይሆናል እራሴም ተጠቅሜበት ድራሹ ጠፋ መቆምና ብዙ ጉዞ ማድረግ አልችልም ነበር ወሊላሂል ሃምድ ተሻለኝ ብዙ ሰው በዚ በሽታ የተጠቃ አለ አሰራጩት ለአንድ ሰው ሂወት ማዳን አጅሩ ከባድ ነው ምርጥ የኩላሊት ዶክተር ነው ተጠቀሙት ። #ሼር #share
Показать все...
Àndromeda 🌏 Dream Big Set Goal Start small Act now😉 https://t.me/androslady
Показать все...
Quotes🔊

Dream Big Set Goal Start small Act now😉

Показать все...
Free Uyghur muslims🙌

An estimated three million muslims have been detained by the chinese government for more than 3 years straight.The detainees are allegedly abused, tortured, raped and even killed. So we all have to stand up for uyghur muslims in China.

🙆‍♀🤣😂🤣
Показать все...
6.56 KB
7.50 MB
Agreed. Don’t be reckless about your people’s(friends) life who would take responsibility rather than you. Just check out for the smiley face friend that covers his pain inside, check out for that you haven’t seen him around for a while he might me in trouble. Before too late. @beyourselfanytime
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.