የሳቀ ብሳቁ አብዮት 🤣️
★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 50Add ያደረገ admini yihona ° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ° 🙌በቻናላችን ውስጥ🙌 ✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን ✏️| አስገራሚ እውነታዎችን ✏️( የ ፍቅር ታረኮች ✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗 Cross 👇 or comment 💌💌💌💌 2 November 2023
Больше207
Подписчики
+124 часа
+27 дней
+230 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
🤪ጦዘህ ክላስ ገብተህ ማትስ 🧑🔬አስተማሪ " x'ን ፈልጋት " ሲልህ°°°
😵እኔ ልማር እንጂ ያንተን ቅምጥ ልፈልግ አደለም የመጣሁት🤭😂🤣
#Like ማንን ገደለ😂😂😂😂
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የኛ ቀልዶች ቻናል❤️
😂እንድስቁ ነዉ የጋበዝኳችሁ 😂 እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️😂😂
🤣Open 🤣
💨💥ለመቀላቀል💥 💨
💥Subscribers 💥
በሚቀጥሉት አመታት ብዙ ትምህርት ቤቶች ይገነባሉ ግን የሚማርባቸው አይኖርም😳😁 የብሬ መፅሐፍ ምዕራፍ 12 :ቁጥር 3.2%🙄😁😂🤣
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?
#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...
#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?
#ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ 😁
ካሁን በኋላ ተማሪ ሲረብሽ አስተማሪው“ውጣ እና ፀሀይ ላይ ተቀመጥ”ብሎ ሊቀጣ ነው ማለት ነው🥹😫
👍 1🙊 1