cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Boss baby

Have fun and fun and ........................... If you have any question contact me on @Rooneyb

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
169
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ልብ_የሚነካ_ታሪክ_ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ዶክተሩ_ በድንገት_ ተደውሎለት ለአስቸኳይ_ የቀዶ ህክምና_ በጥድፊያ_ ወደ _ሆስፒታል_ እየገባ ነው። በተቻለው_ አቅም የስልክ ጥሪውን_ በአግባቡ አስተናግዷል። የህክምና ልብሱን ባስቸኳይ ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል እያመራ ሳለ ኮሪደር ላይ የዶክተሩን መምጣት እየተንጎራደደ ይጠብቀው የነበረውን ሰው አገኘው። ”እንዴት ለመመጣት ይህን ያህል ጊዜ ይፈጅብሀል?! የልጄ ህይወት ሊጠፋ አደጋ ላይ እንዳለች አይታይህም?! ህሊና የለህም?!” ብሎ ዶክተሩ ላይ ጮሀበት። ዶክተሩ በትንሹ ፈገግ አለና “አዝናለው ሆስፒታል ውስጥ አልነበርኩም። የስልኩን ጥሪ ከተቀበልኩ በኃላ በቻልኩት ፍጥነት እዚህ ለመድረስ ጥሪያለው። አሁን አንተም ብተረጋጋ እኔም ስራዬን ብሰራ መልካም ነው።“ ብሎ ሊያረጋጋው ሞከረ ሰውየው ግን “ተረጋግተህ ነው ያልከው? ያንተ ልጅ ቢሆንስ አሁን ….እዚህ ክፍል ውስጥ ሆነህ ትረጋጋ ነበር?! ልጅህ ቢሞት ምን ታደርግ ነበር? ” አለ አባትዬው በንዴትና በቁጣ:: ዶክተሩ አሁንም በትንሹ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ። ”የአምላክ ፈቃድ ይሁን" ዶክተር ህይወት ሊያራዝም.. ሊያጠፋም… ሊተካም …አይችልም ግን የቻልነውን ያክል እንጥራለን እንደ አምላክ ፍቃድ ልጅህም ይድንልሃል።” አለው ሰውየውም “ባልገቡበት ጭንቀት አስተያየትና ምክር መስጠት ቀላል ነው።” አለ እያጉረመረመ። ቀዶ ጥገናውም የተወሰኑ ሰአታትን ወስዶ ተጠናቀቀ። ዶክተሩ በደስታ እየተጣደፈ ከቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ወጣ።ለአባትየውም “ፈጣሪ ይመስገን ልጅህ ተርፏል።” ብሎት የአባትየውን መልስ ሳይጠብቅ “ማንኛውም ጥያቄ ካለህ ሌሎች ረዳት ዶክተሮችን መጠየቅ ትችላለክ” ብሎት ዶክተሩ መንገዱን በሩጫ ቀጠለ። የልጁም አባት “ለምንድነው ዶክተሩ እንዲህ ስሜታዊና ችኩል የሆነው? ምናለ አሁን አንድ ደቂቃ ስለ ልጄ ሁኔታ ብጠይቀው? ሲል ተናገረ ይህን ሲል የሰማችው ነርስ እንባዋ በጉንጮቿ እየጎረፉ... “ትላንት ነበር የዶክተሩ ልጅ በመኪና አደጋ የሞተው። ለልጅህ ህክምና ስንደውልለት ልጁ ቀብር ላይ ነበር። አሁን ያንተን ልጅ ህይወት ታደገ የራሱን ልጅ ደሞ የቀብር ስርዐት ሊጨርስ በሩጫ ሄደ።” አለችው #በማንኛውም_ሰው_ላይ_በችኮላ_አይፍረዱ። አባትየው ከሰአታት በፊት ዶክተሩ ያሳየውን ፈገግታ እያሰበ ተንሰቀሰቀ........ በጣም አስተማሪ ስለሆ እባክዎ እርሶ ጋር እንዲቀር አይፍቀዱ ፣ ሼር ያድርጉት::
Показать все...
⭕️ 1 ሰው በእርስዎ ሊንክ አማካኝነት የ 🇪🇹🇪🇹Ethio Birr ቦት ሲቀላቀል 1 ብር ያገኛሉ 🔗የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ:👇👇 https://t.me/EthioCard_bot?start=r0087055552
Показать все...
Welcome to ⒶⒽⒶⒹⓊ ⓑⓔⓣ, ምርጡና እዉነተኛዉ የ Telegram ቻናል ♻️2+ odd በሳምንት 5ቀን💰 🔰በረፋት ቀን ከ5-10odd እንለቃለን🤑 ❌(HT/FT) correct score ሚባለው ውሸት የለንም ❌Fixed የሚባለውም ውሸት የለንም ----- 👨‍💻ዋንኛ ምንጭ ⓢⓚⓨ ስፖርት ቤቲንግ እና 3 የተለያዩ ምንም ጮች እኛ ለናንተ ምርጡን እናቀርባለን -------ይመድቡ እና ያሸንፉ------ https://t.me/ahadubet
Показать все...
፩ ⒶⒽⒶⒹⓊ ⓑⓔⓣ™

Welcome to ⒶⒽⒶⒹⓊ ⓑⓔⓣ, ምርጡና እዉነተኛዉ የ Telegram ቻናል ♻️2+ odd በሳምንት 5ቀን💰 🔰በረፋት ቀን ከ5-10odd እንለቃለን🤑 ❌(HT/FT) correct score ሚባለው ውሸት የለንም ❌Fixed የሚባለውም ውሸት የለንም ----- 👨‍💻ዋንኛ ምንጭ ⓢⓚⓨ ስፖርት ቤቲንግ እና 3 የተለያዩ ምንም ጮች እኛ ለናንተ ምርጡን እናቀርባለን -------ይመድቡ እና ያሸንፉ------

አንዱ ከጎን ሻወር ቤት ገብቶ እየጮኸ ሰላሜን ነሳኝ እኮ ሰውዬ ሻወር ነው ወይስ ፀበል የገባኸው👿
Показать все...
#መሆን_የነበረበት... "ሴት ልጅን የማያከብራት፣ ትኩረት የማይሰጣትና የሚያስለቅሳት ወንድ ሊያፍር ይገባል" #እዉነታዉ... "ሴት ልጅ የማያከብራትን፣ ትኩረት የማይሰጣትንና የሚያስለቅሳትን ወንድ ልጅ አፍቅራ ትሰቃያለች"             ••●💞●••
Показать все...
የዛኔ ስንማር መምህሩን አልገባኝም ይደገም የሚለው ልጅ እኮ ነው አሁን ቴሌ ገብቶ... #Please_try_again እያለ እሚያዝገን🤣
Показать все...
ታድያ የ like ብዛት እያየ like ከሚያደርግ ህዝብ ጋር እንዴት ነው ምንኖረው😏 #አሁንም_እኮ_ታዩ_ይሆናል🤔
Показать все...
#ወንዶች🙎‍♂ የዘነጠ ወንድ ሲያዩ ሹፈው ማጫውን የሌለ ሙድ አለው👌✌️👍 #ሴቶች🙎 የዘነጠች ቺክ ሲያዩ እያት እንዴት እንዴት እንደሚያረጋት👹 ደሞ በሂል መሄድ አትችልም ምነው በተደፋች ስታስጠላ👎👊✊ #ወንዶች🙋‍♂ #ሴቶች🙋
Показать все...
#My_brother ወንድ ሆነህ እንዴት ሴት ልጅ ላይ እጅህን👊💪 ታነሳለህ😡😡 . . #እግርህንም_ተጠቀም_እንጂ😜😂
Показать все...
ትዝ ይለኛል ቆንጅዬ አስተማሪ ክላስ ገብታ የፈለጋችሁትን ጥያቄ ጠይቁኝ ስትል እጄን አውጥቼ " ቲቸር እግር ኳስን ቁጭ ብለሽ ብትዳኚ ይሻላል ወይስ ቆመሽ ብትዳኚ ?" ስላት እሷ: #ቆሜ_ብዳኝ 😜🤣
Показать все...