cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Lօʋɛ Zօռɛ All in One 💌

❤ ስለ ፍቅር የሚወራበት ቻናል 💟 ግጥም 💞ጥቅሶች 💞አባባሎች 💔 የ ፍቅር እውነታዎች 💖 የ ፍቅር ነገር ♥ ከ መጽሐፍ የተወሰዱ ታሪኮች 💗 ስለ ፍቅር ብቻ 😍 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ ላይ ይላኩልን📬💌 cross me 👇👇 @Mekdisha12 & 👉 @Mktaryan_19_Star 👇👇👇 lov3zonelove lov3zonelove

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
211
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Dikida - Audio
Показать все...
እሷንም ሲያደርጋት ልክ እንደኔ , ፍቅር ይዟት ማየት ጉድ ነው ለኔ ያኔ እንዳሾፈች በፍቅር ቤቴ😕 በእርሷም ደርሶባት ዛሬ ማየቴ 'መሰንበት ደጉ ደጉ ብዙ ያሳያል ለካስ የሷም ልብ በፍቅር ያምናል እንኳን አየችው ገጥሟት ህመሜ በእርሷ እንዳስጠላኝ መሄዱ ቆሜ "ስትቀልድ በኔ ያኔ🎻 "ሲጎዳት ፍቅሯ በኔ🎺 "አሳየኝ አሁን ለኔ "ሲያደርጋት ልክ እንደኔ ∞🎷😋 @lov3zonelove @lov3zonelove @lov3zonelove
Показать все...
Be fb mitewaweku 1 wend ena 1 set nberu keza bedenb yaweralu mnamn keza relationachew eyetenekere ymetana 1 ken abrew erat lmeblat ywesnalu kza tgenagntew kbelu buhala wendyew kfl yzalew aref enbel sil setuwa demo ahun yhen rat gabezku bleh new ende ahya menkebalel miyamrh stlew wendu mn bil tru new ena zkr yeteterash meselesh ende zm blesh beltesh mthejiw alat ybalal 😹😹😹 🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀ @lov3zonelove Join👆👆👆😂😂😂
Показать все...
ሴቶችን በ ጭራሽ መጠየቅ የሌለባቹ 3 ነገሮች 1 ልሳምሽ?😘 👉 በ ጭራሽ ልሳምሽ ብለክ መጠየቅ የለብክም መሳም ካለብክ ሳማት እንጂ በ ጭራሽ እንዳጠይቃት 2 ትወጂኛለሽ? 😏 👉በራስክ እንደማትተማመን አድርጋ እንድታስብ ያደርጋታል 3 ጋደኛ አለሽ ?🤷‍♂ 👉 ጋደኛ እንዳላት ልትነግርክ ከፈለገች እራሳ ታሳውቅካለች ስለዚህም በ ጭራሽ አትጠይቃት፡ 🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
Показать все...
ማፍቀርህ አልነበረም ወይ ? የሆነኝ ምድርና ሰማይ ፈገግታህ አልነበረም ወይ ? ያወጣት ነፍሴን ከስቃይ መሆንህ አልነበረም ወይ ? አለመሆኔን የፋቀ መክረምህ አልነበረ ወይ ? ከዓይኔ ዕንባ ያረቀ ...እንዳልል ያረገኝ ነገር ! ስ...ት...ር...ቅ...ገብቶኝ ነው ፍቅር። ..........//.......... ሔለን ፋንታሁን 🔻🦋••✨🌇 @lov3zonelove @lov3zonelove @lov3zonelove
Показать все...
Показать все...
MancheŞŧɛř Uŋıŧɛɖ ʄąŋŞ

MąŋĆɧɛŞŧɛř United's all news Manchester ųŋıŧɛɖ all score Manchester United all history Manchester united for all over Fơř ąŋყ קřơცٳɛm ĆřơŞŞ mɛ 👇👇 @poul_pougba @poul_pougba 😍😍😍😍😍😎

Показать все...
የኛ< ▪ ▪ ▪ > sefer ⓪ ❸

👥Yenga sefer < ●●●> ✅❶የሚፈቀዱ ህጎች ➮መቀለድ😜 ➮መጀናጀን👫 ➮መቀወጥ👻 ❶ⓄⓄ ሰው add ማድረግ👥👥 ⛔⛔➋ የማይፈቀዱ ህጎች ➮መሳደብ😡 ➮መጣላት😓 ➮ዝም ማለት😐 ➌⓪⓪ member Admin 👑 😎 <( )> _/ \_ Inbox me&💌👇 @Mktaryan_19_Star 👇👆 @Sancho956👈

​​🍃🌹🍃....✍ ♥️. . .ራስህን ውደድ. . .♥️ 🌹ብዙዎቻችን ቆንጆ ሴት ስናይ ሁሉም ሰው ቤቱ ሊያስቀምጣት ከሚፈልገው ቆንጆ አበባ ጋር እናወዳድራታለን ለራሳችን የምንሰጠው ግምት ግን ማንም ሰው የማይፈልገው የትም የሚበቅል አረም የሆን ያክል ነው በጣም የሚገርመው ለራሳችን የሰጠነውን ውዳቂ ማንነት ይዘን በሌሎች ለመወደድ እና ለመፈቀር ስንደክም እንታያለን...💗 🌹ራስን መውደድ እና ራስ ወዳድነት ለየቅል ናቸው ራስህን ስትወድ ሌሎችን መውደድ ትጀምራለህ እና ወዳጀ ሽራፊ የፊት መስታወትህ ላይ ራስህን እያየህ አምላክ በክብር የሰራህ እንደሆንክ ይሰማህ በሚሊየን ብሮች ልትሸጣቸው የማትችለው ነገሮች እንዳሉህም ጭምር ያኔ እንደ እኔ ምስል የደበዘዝክ እና ጥቁር እንኳ ብትሆን ውስጥህ በብርሀን ይጥለቀለቃል የውስጥ ደስታህ ደግሞ ፊትህ ገፅታ ላይ እንደሰንደቅ ይውለበለባል ሰዎችም አንተን መውደድ ይጀምራሉ...ስለዚህ እራስህን ውደድ እራስህ ስትወድ ሌሎችንም መውደድ ተጀምራለህና። 🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️