cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎤🎧🎼ŊŌ # ÈŜĈĀPĔ 🎤🎧🎼

በ............. ቻናል Music ,L❤... mem video Feta... የሚሉበት😜😜 ................ ........................... .................... ። Join 🙏🙏🙏

Больше
Япония17 177Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
200
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

B.f😍=best friend C.f👭=close friend F.f👨‍👩‍👧‍👧=family friend s.f😊=sweet friend L.f❤️=love friend G.f☺️=good friend t.f🧐=true friend T.p.f😜=time pass friend @share0021
Показать все...
ይሄን ስሜት እንዳታውቁት🥺🥺😭😭 አንዳንዴ በጣም ደክሟችሁ አያውቅም ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ የብቸኝነት ስሜት ተሰምቷችሁ ብቻችሁን ከትራሳችሁ ጋር ለብቻችሁ አልቅሳችሁ አታውቁም እንደዚ ሁናችሁ ካወቃችሁ ህመሜ ገብቷቿል አይደል በጣም ያማል በጣም ብዙ ጊዜ ብቸኝነት ደስ ይላል ብዬ ተከራክሬ ነበር ግን እውነት አይደለም ዛሬ ግን ተሸንፌአለሁ በቅቶኛል ተስፋ ቆርጫለሁ😔😔 የእውነት ደክሞኛል ግን ይሄን ስሜት የማታውቁት መቼም አይድረስባቹ አሜን በሉ መረኳችሁ።።።።።
Показать все...
ይለኛል😂😂
Показать все...
😔😔
Показать все...
For fun 😂😂
Показать все...
ልጅ፡ አባዬ እኔ ሳድግ አያቴን ነው ማግባት የምፈልገው። አባት፡ አንተ ድንጋይ እናቴ እኮ ነች ልጅ፡ አንተስ የኔን እናት አይደል እንዴ ያገባሀው😂😅 🤭😆😂 @TadeG2121
Показать все...
ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው... አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው 😜😜
Показать все...
የሚወዱህ ከተናደዱብህ ስህተት ሰርተሀል ማለት ነው! ቶሎ ታረም የሚጠሉህ ከተናደዱብህ ግን ትክክል ሰርተሀል ማለት! ቀጥልበት !
Показать все...
ልብስ በጣም ከመወደዱ የተነሳ ቀጣይ አመት ወንዱም ሴቱም ከስር ፓንት በቀበቶ ከላይ ደሞ ፓካውት ለባሽ መሆናችን ነው 😆😂🤣
Показать все...
ካፌ ልጋብዝሽ ብለህ ቀጥረሃት ከስንት መግደርደር እና ልመና በኋላ "እሺ በቃ ሚሪንዳ ይምጣልኝ "የምትለዋ ደጓ የክፍለሀገር ልጅ የት ሰፈር ተከራይታ ይሆን🤔🤔
Показать все...