3 071
Подписчики
+424 часа
+47 дней
+2330 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በደንገል ኦርቶፔዲክ ትራስ ላይ ጥሩ እንቅልፍ በመተኛት ሳምንትዎን በጥንካሬ ይጀምሩ! 💪#MondayMotivation #DengelSleep #SuccessStartsWithSleep
✨ ጥራት 🌈 ውበት ⚡️ዋስትና ከደንገል!!!
ለማዘዝ = @Dengelplc
ቴሌግራም = https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023
❌❌❌ ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።
ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅ የአንገት ህመምን ለመከላከል ማድረግ ያለብን 6 ነጥቦች፦
🌟ተገቢ የሆነ የአተኛኘት ዘዴ ወይም አቅጣጫ መጠቀም።
🌟ከአንገት ጋር ተስማሚ የሆነ ትራስ መጠቀም (ትራስ በምንመርጥበት ወቅት ተስማሚ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሲሆን እየተጠቀምንበት ያለው ትራስ ምቾት የማይሰጥ ከሆነ በተለይም የትራሱን መጠን(ከፍታ) በመቀያየር ተስማሚ ትራስ መምረጥ ጥሩ ነው)።
🌟ኮምፒውተር ላይ የሚያዘወትሩ ሰዎች የኮምፒውተራቸው ከፍታ ማስተካከል ያስፈልጋል። እዚህ ላይ ከኮምፒወተሩ ከፍታ በተጨማሪ ግን የሰውነታችንም አቀማመጥ ልብ ልንለው ይገባል።
ስለሆነም ኮምፒውተሩ በምንጠቀምበት ጊዜ የጀርባ ድጋፍ ባለው ወንበር መቀመጣችንን፤ የወንበሩ ከፍታ በምንቀመጥበት የእግሮቻችንን መዳፎች ሙሉ በሙሉ መሬት እንዲረግጡ የሚያስችል መሆኑን፤ እና የአቀማመጣችን አቅጣጫም በኮምፒውተሩ ትይዩ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል።
ይህንን ካስተካከልን በኋላ የኮምፒውተሩን ስክሪን ስንመለከት አይኖቻችን የኮምፒወተሩን የላይኛውን 1/3ኛ ክፍል ላይ ማረፍ እንዲችል አድርጎ ማስተካከል።
🌟ከበድ ያሉ ቦርሳዎችን አዘውትሮ ከመያዝ መቆጠብ
🌟ጭንቀትን መቀነስ
🌟የአንገት ጡንቻዎችን የሚያጠነክሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ።
ለበለጠ መረጃ ሃኪሞትን ያማክሩ
መልካም ጤንነት!!
ደንገል ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!!!
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨ ጥራት 🌈 ውበት ⚡️ዋስትና ከደንገል!!!
ለማዘዝ = @Dengelplc
ቴሌግራም = https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023
❌❌❌ ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።
ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨ ጥራት 🌈 ውበት ⚡️ዋስትና ከደንገል!!!
ለማዘዝ = @Dengelplc
ቴሌግራም = https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments
ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023
❌❌❌ ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ።
ስልክ ☎️🤳
0911612801
0911120214
ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ክቡራን ደምበኞቻችን ነገ 22 ጎላጎል ታወር ላይ የሚገኘው ሱቃችን ከጠዋት 4 ስዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ክፍት መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው 🙏