cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቶፊቅ ዲሽ እና ሪሲቨር

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋቹ🔴 ♦️ ሽያጭና ጥገና 🔷የተለያዩ Electronics እቃዋች ♦️የአዳዲስ ቻናል ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል 🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ! +251982175143 | +251993469293 @TofikDish አድራጃ :- መርካቶ፣ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ የመጀመሪያው ሱቅ

Больше
ЭфиопияАмхарскийФильмы
Рекламные посты
944
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-1830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አዲስ Software ለKingStar -KS 7060 -KS 8070 -KS 9080 What's new?? ምን አዲስ ነገር አለዉ? ✅Add audio time delay function. ከቪዲዮ ማዘግየት በተጨማሪ Audio ማዘግየት እንድትችሉ ተደርጓል። Software Date 3/03/2023 Software  Version -V2.16 @Tofik_Dish
Показать все...
KingStar KS-7060-8070-9080HD_V2.16_03032023.bin3.13 MB
👆👆👆 ይሔ የREALSTAR RS1010 እና RS5050 ሪሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥የIP AUDIO በምንጠቀም ጊዜ ከምስል በተጨማሪ ድምፁን በማዘግየት ምስል እና ድምፁን እኩል ማድረግ እንችላለን። 🔥APOLLO IPTV ላይ አንዳንድ ነገሮች ተስተካክለዋል። ይህ Software Fail ካላችሁ ለRS1010 - ከዚህ Link ላይ ለRS5050 - ከዚህ Link ላይ የTransition software download በማድረግ  ወይንም ከOnline Update ላይ V2.31 በማውረድ በመቀጠል ከላይ ያለውን አዲስ Software በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ። @Tofik_Dish
Показать все...
RS-1010HD_and_RS-5050HD_V2.37_03032023.bin3.13 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
16-6-2015 ----------------------------------------------------- 🇪🇺 EUROPE: Europa League - Play Offs ➠ 2:45 Nantes 🆚 Juventus 📺  TV Varzish HD ➠ 5:00 AS Roma 🆚 Salzburg 📺  Football HD 📺  IRIB Varzesh HD ➠ 5:00 Manchester Utd 🆚 Barcelona 📺  IRIB TV3 📺  TV Varzish HD ------------------------------------------------------@Tofa_Dish
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች:- እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ! @Tofik_Dish
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚡ ከ TV VARZISH የተሰጠ መግለጫ በፊፋ አጋሮች ጥያቄ ምክንያት "TV VARZISH" እና "FOOTBALL HD" ቻናሎች የኳታር አለም ዋንጫ ውድድር በሳተላይት ማስተላለፍ አይችሉም። ስለዚህ TV VARZISH የአለም ዋንጫን አያሳይም የትኛው የነፃ ቻናል ውድድሩን ያሳያል የሚለው የሚታወቀው ውድድሩ ሲጀመር ብቻ ነው @Tofik_Dish
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 9:30 ብሬንትፎርድ ከ ማንችስተር ሲቲ 11:00 ናፖሊ ከ ዩዲኒዜ 12:00 ሊቨርፑል ከ ሳውዝሀምፕተን 2:30 ኒውካስትል ከ ቼልሲ 4:45 ዎልቭስ ከ አርሰናል LIVE  📺TV VARIZSH  11786 H 27500 📺FOOTBALL HD  11786 H 27500 ▶️የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W) ▶️DSTV በተጨማሪ ሁሉንም ጨዋታዎች በ IPTV መመልከት ይችላሉ። Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ በጣም በአሪፍ ዋጋ ከኛ ጋር Inbox Us 📩Admin @Tofik_Dish Call 📱 +251982175143
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለ1497ኛው የመውሊድ በዐል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን። መልካም በዐል። @Tofik_Dish
Показать все...
የAሞስ 4W ቻናሎች #የሻማ ምልክት እያሳዩ ያሉት ሁሉም ጋር ነው። በራሳቸው ጊዜ የሚመለሱ ይሆናል። በየጊዜው የሚፈጠር ክስተት ስለሆነ ምንም አታስቡ @Tofik_Dish
Показать все...
sticker.webp0.47 KB
❤️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዐል ብያለው። @Tofik_Dish
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.