cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌹❀"የፍቅር ጥግ"❀🌹

❤️ ሰዎች ቢሳሳቱ ይታረማሉ ስህተታቸው በህይወት ዘመናቸው ሁሌም አብሮአቸው እንደሚኖር አድርገህ አታስብ/አትገምት ። :¨·.·¨: ❀  `·. 💜

Больше
Рекламные посты
2 436
Подписчики
-224 часа
-77 дней
-2930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የሕይወት ጉዞ"individual እንደሆነ ተምሬአለሁ። በተፈጥሮ ደግሞ ማንም ቋሚ የለም, ሰዎች ለጊዜውም ቢሆን ይመጣሉ ይሄዳሉ. የብስለት አካል የህይወትን ተፈጥሮ መረዳት በውጣ ውረድ ውስጥ ማለፍ እንዳለብህ መረዳት መሆኑን ተረድቻለሁ። One day you will be over the moon holding someone’s hand, the next day you might be the one who is letting go.ትቶ መሄድ ከባድ ነው ከዛ በላይ ግን,ህመሙን ለማስወገድ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ መሄድ እያለብን መቀመጥ ሕመማችንን የበለጠ የከፋ እንደሚያደርገው ተምርያለው.ፍቅር ብቻ በቂም እንዳልሆነ ተምርያለው, ፍቅር toxic ሊሆን ይችላል እና የሚጎዳንንም ያህል በመጨረሻ ይፈውሰናል. We just need to be strong….Be strong for some time።… ጠንካራ ሆነን የህይወት ዓላማ ያልነውን ማንኛውንም ነገርን አጥብቀን እንያዝ, This too shall pass.🥀☺️ @astentn
Показать все...
👏 5👍 1
sticker.webp0.09 KB
💔 የጅማሪዎች ውብ መሆን ኖርማል ነው ‥ ምክኒያቱም ጅማሪ ላይ መጥቶ HI እኔ ውሻ ነኝ የሚልህ ሰው አይኖርም ።         ••ৡ✵ @yeteseberuLiboch🚶🏽
Показать все...
😁 9👍 1
sticker.webp0.09 KB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንተ ባለህበት...ደሞም አንተ በነበርክበት... ለኔ ያ ቦታና ግዜ ደስና የደስ ደስ አለው....ሁልጊዜ...!! ከልቤ ላይ🖤 የኔ ተወዳጅ ቤተሰቦች ጠፍቼ ስለ ነበር በጣም ይቅርታ 🥰 ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቻናላችንን share በማድረግ ወዳጅ እናብዛ ተባረኩልኝ ❤️ @Astentn
Показать все...
6
sticker.webp0.09 KB
sticker.webp0.09 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ያ ጀመዓህ! "የተደበቀው እውነት" የሚለው ስድስተኛው መጽሐፌ በገበያ ላይ ውሏል። "የተደበቀው እውነት" የሚያውጠነጥነው ስለ ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" መምጣት በተውራት እና በኢንጂል ተነግሮ የመጽሐፉ ሰዎች ይህንን እውነት እንዴት እንደደበቁት የሚገልጥ እና የሚያጋልጥ ነው። ዝርዝሩን መጽሐፉ ላይ ያንብቡ እና ለሎች የሂዳያህ ሠበብ እንዲሆን አስነብቡ! መጽሐፉን መርካርቶ አንዋር መሥጂድ ኢሥላማዊ መጻሕፍት መደብር ውስጥ ያገኙታል፥ የበለጠ ለመረጃ +251920781016 ዐብዱ ብለው ይደውሉ! መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ! ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ https://t.me/Wahidcom
Показать все...
sticker.webp0.09 KB
Repost from አንዳንዴ
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.