cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አምደ ሃይማኖት

ይህ ቻናል የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስርአትን በጠበቀ መልኩ በአውድዮ ትምህርቶች እንዲሁም ፅሁፎች የሚቀርቡበት ነው ምዕመኑ ስለ እምነቱ በግልፅ ያውቅ ዘንድ እግዚአብሔር በረዳን መጠን የበኩላችንን እንወጣለን ሀሳብ አስተያየት ካለቹ በዚ ቦት Start የሚለውን በመጫን አድርሱን @Amdehaymanot21bot

Больше
Рекламные посты
267
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በማለዳ መያዝ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
Показать все...
በማለዳ_መያዝ_ሙሉ_መፅሐፍ_በመልአከ_መንክራት_መምህር_ግርማ_ወንድሙ_20220202_091243.mp3172.71 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ቅዱስ_ሚካኤል_ሊቀ_መላእክት #ቅዱስ_ሚካኤል በጥንተ ተፈጥሮ በኢዮር: ኃይላት በተባሉት ነገደ መላእክት ተሹሞ ነበር:: ሳጥናኤል በካደ ጊዜ እግዚአብሔር ባወቀ: አንድም በትሕትናውና ደግነቱ በ፺፱ኙ ነገደ መላእክት ላይ ሁሉ ተሹሟል:: ከፍጥረት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የቅዱስ ሚካኤልን ያሕል ክብርና ርሕሩሕ የለም:: በምልጃውም: በረዳትነቱም የታወቀ መልአክ ነው:: መጽሐፍ "መልአከ ምክሩ ለእግዚአብሔር" ይለዋል:: "ወስሙ መስተሣሕልም" ይለዋል:: ቂም የሌለው: ለምሕረት የሚፋጠን: ደግ መልአክ ነውና:: በብሉይ ኪዳን በመከራ ለነበሩ ቅዱሳን ሁሉ ሞገስ: ረዳትና አዳኝ ቢሆናቸው "መጋቤ ብሉይ" ተሰኝቷል:: እሥራኤልን ፵ ዘመን በበርሃ መርቷል: መግቧልም:: ቅዱስ መጽሐፍ ስለ እርሱ ብዙ ይላል:: (ዘፍ.፵፰፥፲፮, ኢያ. ፭፥፲፫, መሳ. ፲፫፥፲፯, ዳን. ፲፥፳፩, ፲፪፥፩, መዝ. ፴፫፥፯, ራዕይ. ፲፪፥፯) ደስ የሚለው ደግሞ ርሕሩሑ መልአክ ከእመቤታችን ጋር ልዩ ፍቅር አለው:: ከእናቷ ማሕጸን ጀምሮ እስከ ዛሬ እነሆ አብሯት አለ:: ደስ ብሎት ይታዘዛታል:: ማማለድ ሲፈልግም "እመቤቴ ሆይ! ቅደሚ" ይላታል:: ወደ እሳት መጋረጃ አብረው ገብተው ለዓለም ምሕረትን: በረከትን ያወርዳሉ:: #ቅዱስ_ሚካኤልን እነዚህ ነገሮች እናከብረዋለን:- ፩.በመላእክት ሁሉ ላይ አለቃ ሆኖ መሾሙን ፪.ቅድስት አፎምያን መርዳቱን ፫.ቅዳሴ ቤቱን (ግብፅ ውስጥ) ፬.ቅዱስ ባሕራንን መጎብኘቱን ፭.ቅዱስ ላሊበላን ወደ ሰማያት ማሳረጉን ፮.ለፍጥረታት ሁሉ ምሕረት የሚጠይቅበት ዕለት ነውና:: #ሊቀ_መላእክት በክንፈ ረድኤቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን:: #መልካም___በዓል🙏 አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች       •➢ 👇  ለማግኘት // 👇 @Enatachn_mareyam   @Enatachn_mareyam
Показать все...
y2mate_com_ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_ሚካኤል_ስለው.mp34.90 MB
የቅዱስ_ሚካኤል_በዓል_መዝሙሮች_Mikael_Mezmur.mp374.23 MB
y2mate_com_የቅዱስ_ሚካኤልን_መልአካዊ_እርዳታ_ለማግኘት_ምን_እናድርግ_ከእነዚህ_ከአምስቱ_አንዱን.mp36.14 MB
Показать все...
የቅዱስ ሚካኤልን መልአካዊ እርዳታ ለማግኘት ምን እናድርግ? ከእነዚህ ከአምስቱ አንዱን ብናደርግ የቅዱስ ሚካኤልን እርዳታ እናገናለን!

Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Показать все...
Memehir Girma Wondimu VCD 40 [ ታሪኩና ዘሩ የጠፋው ትውልድ ]

Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Показать все...
173ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ልማዳዊ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎት ውስጥ ያለ የመናፍስት ሴራ ሲጋለጥ