cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Fikr be halal ??

Leave ከማለትዎ በፊት አስተያየት ይስጡን @Nebina

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
245
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሙሀመድ ሰላም አለይኩም ሰይዲ ሰላም አለይኩም🙏🙏👏👏👏🥁🥁 ልዩ የሆነ ኢሽቅ ነበር 🥁🥁🥁🙏🥁🥁 #በደሴ ወጣቶች የተባለ ሀድራ ነው ይደመጥ 👇👇👇👇 @assunah_jemea
Показать все...
3.64 MB
✨በዕውነቱ የሚጠብቃችሁን እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኑሮ ባልዘነጋቹ ነበር፤ገሀነብንም በርግጥ ታያላቹ፤ከዚያም ዕርግጠኛ ማየት ታዩዋታላቹ፤ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላቹ፡፡ 💫ሡረቱል-ተካሡር
Показать все...
🎙የረሱልﷺ ዱንያ ላይ የመጨረሻ ንግግራቸዉ ⏳ቆይታ ll══❥ 3:20 ❥══ll 💽 መጠን ll══❥ 1.3Mb ❥══ll ዘፈን እና ቀልድ ቢሆን ኖሮ ለመስማት እና ለሌሎች ሼር ለማድረግ በሮጥን ነበር። እስኪ የሀቢቡና ሙሀመድﷺን የመጨረሻ ንግግር #ሼር በማድረግ ለሁሉም እናድርስ።ምናልባት ባንተ ወይም ባንቺ #ሼርበማድረግ ምክንያት ከንግግሩ ተምረዉ #ጀነትን የሚያገኙ አይጠፉምና...
Показать все...
1.32 MB
ያንተ ወንጀል የቱንም ያህል ቢገዝፍ ከ አላህ ምህረት አይበልጥም:: አንተ ሺ ጊዜ ድንበር ብታልፍ አላህ አንድም ቀን ቃሉን አያጥፍም:: የሠው ልጅ እያፈቀርከው ጥሎህ ይሄዳል፣ አላህ ግን እያመፅከው ይቀርብሀል
Показать все...
ይህ የረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወለም ታላቅ ምክር ነው። * አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው። እሳቸውም "የመጣልህን ጠይቅ "አሉት። "ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?" # እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት "ከሰው ሁሉ ሀብታም ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።☄# "ባለህ☄ነገር☄ተብቃቅተህ☄አላህን☄አመስግን"☄አሉ ት☄* "ትክክለኛ☄ፈራጅ☄እና☄ታማኝ☄ሰው☄ለመሆን☄እፈልጋ ለው?"☄ሲል☄# "ለራስህ☄የምትወደውን☄ለ ሰዎች☄ውደድ☄አሉት።☄ "ከሰው☄ሁሉ☄ብርቱ ☄ለመሆን☄እፈልጋለ☄ው?"☄ሲል☄# "በአላህ☄ተወከል"☄አሉት ☄ "በአላህ☄ዘንድ☄ብቸኛ☄ተመራጭ☄ለመሆን☄እፈልጋለው "☄ሲላቸው?☄# "ዚክር☄አብዛ"☄አሉት።☄ * "ከሰው☄ሁሉ☄በላጭ☄ለመሆን☄እና☄ጥሩ☄ሰው☄ለመሆን ☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው☄# * "ከሰው☄ሁሉ☄በላጭ☄ለመሆ ን☄እና☄ጥሩ☄ሰው☄ለመሆን☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው☄# "ለሰው☄ጠቃሚ☄ሁን"☄አሉት።☄ * "የተከበረና☄ቸር☄ሰው☄ለመሆን☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው☄# "ችግርህን☄ለፍጡር☄አትንገር"☄አሉት።☄* "ረሱል☄እና☄አላህ☄እንዲወዱኝ☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው# "አንተም☄እነሱ☄የወደዱትን☄ውደድ"☄አሉት::☄ * "ከወንጀል☄የጠራው☄ሆኜ☄አላህን☄መገናኘት☄እፈልጋ ለው"☄ሲል☄# "ጀናባህን☄በደንብ☄ታጥበ ☄እስቲግፋር☄አብዛ☄ማልቀስ ☄መተናነስ☄አለብህ" አሉት።*☄"ከበጎ☄ሰሪወች☄ለመሆን☄እፈልጋለው"☄ሲላቸውም☄# "አላህን☄ልክ☄እንደምታየው☄ሁነክ☄ተገዛው"☄አሉት ።☄*"ኢማኔ☄እንዲሞላ☄እፈልጋለው"☄ሲላቸው☄# "ፀባይህን☄አሳምር"☄አሉት።☄* "እርዝቄ እንዲሰፋ☄እፈልጋለው"☄ሲል☄# "ተዋዱዕ ☄አዘውትር"☄አሉት። ☄*"ዱዓዬ☄ሙስተጃብ☄እንዲሆንልኝ☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው # "ሀራም አትብላ" አሉት:*☄"አላህን☄ከሚታ ዘዙ☄ሰዎች☄ለመሆን☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው☄#"ግዴ ታዎችህን☄ፈፅም"☄አሉት።☄* "በአላህ☄ዘንድ☄ትልቁ☄ሀ ሠና☄ወይም☄ደግ☄ሥራ☄የቱ☄ነው?"☄ብሎ☄ሲጠይቃቸው ☄#"መልካም☄ፀባይ☄መተናነስ☄እና☄በበላ☄ላይ☄ሰብ ር☄ማድረግ☄ነው"☄አሉት።☄* "በአላህ☄ዘንድ☄የትኛው☄ ስርዓት☄ነው☄መጥፎ☄ሥራ?"☄ሲል☄ሲጠይቃቸው☄# "መጥፎ☄ፀባይና☄ፍላጎትን☄መከተል☄ናቸው"☄አሉት☄* "በዱንያም☄ሆነ☄በአኼራ☄የአላህን☄ቁጣ☄የሚያበርድ ☄ምንድነው"☄ሲል☄ጠየቃቸው?☄# "ድብቅ☄ሰደቃ☄እና☄ዘርን ☄መቀጠል☄ናቸው"☄አሉት።☄* "የቂያማ☄ቀን☄በአላህ☄ኑ ር☄ለመሰብሰብ☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው☄#"ሰውን☄አ ትበድል"☄አሉት☄*"የቂያማ☄እለት☄አላህ☄እንዲያዝ ንልኝ☄እፈልጋለው?"ሲላቸው፧☄#"ለአላህ☄ባርያዎች ☄እዘን"☄አሉት።☄*"የቂያማ☄ቀን☄የጀሀነም☄እሳት ☄የሚያጠፋው☄ምንድ ነው?"☄ብሎ☄ሲጠይቃቸው☄# "በችግር☄ላይ☄ወይም☄በሙሲባ☄ላይ☄ትዕግስት☄ማድረ ግ☄ነው"☄አሉት።☄* "የቂያማ☄እለት☄ነውሬ☄እ ንዲሸፈንልኝ☄እፈልጋለው?"☄ሲላቸው☄#"የወንድምህን☄አይብ ሸፍን"☄አሉት።☄* "የቂያማ☄ቀን☄ከአላህ☄ቁ ጣ☄ሰላም☄☄ለመሆን☄እፈጋለው?"☄ሲላቸው☄#"በአን ድም☄ፍጡር☄አትቆጣ"☄አሉት።☄ ሰምቶ ከምጠቀሙት አላሁ ያድርገን. Share🙏🙏🙏🙏
Показать все...
💎ሴት ልጅ ልክ እንደ ዛፍ ናት በፍቅር ከተንከባከብካትና ካጠጣሃት ጥሩ ፍሬዋን ትሰጥሃለች ከሰዎች ጋር በፍቅር ተኗኗር ውብ ነገራቸውን ታጭዳለህ !! (
Показать все...
ADIL OFFCIAL አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐 ሀሳብ አስታያየት ካሎት ወይም እኔን በቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ @Adilofficialbot ማንኛውንም አስተያየት ይላኩ https://t.me/adil_official
Показать все...
ADIL OFFCIAL

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐 ሀሳብ አስታያየት ካሎት ወይም እኔን በቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ @Adilofficialbot ማንኛውንም አስተያየት ይላኩ

አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወድሞቼ ያው እደሚታወቀው ለረመዷን የጀመርነው የኅይር ጉዞ በ በረመዷን ብቻ እንዳይሆን የየራሳችንን ድርሻ እንወጣ🙏 ደሴ ያላችሁ እህቶቼ ወድሞቼ እኛ ጋር በጋራ ለመስራት ለማገዝ ሰውን ለመርዳት የምትፈልጉ በሙሉ በዚህ አናግሩን@hiditi @hiditi @emuyyyyyyyeeeeeee @Nebina በማንኛውም ሰአት ልታናግሩን ትችላላችሁ💁💁‍♂💁💁‍♂ በዚህ ወቅት ሰው በሰው በተጨካከነበት ፣ ሞት በበዛባት አለም የሰው ልጅ በጎን ነገር ካላሰበው በስተቀር ዱንያ አላቂ ናት ሳንጠቀምባት እዳታልፈን🙏 በአንድነት በጋራ በህብረት በመተሳሰብ ለአላህ ብለን ይሄን ኅይር ተግባር ላይ ተሳታፊ እንሁን በማለት ጥያቄየን አቀርባለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😊ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ😊
Показать все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🙏 ዛሬ #ከአዲስ_አበባ ድረስ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን እነ ዶ/ር ሸይኽ ሀምዛ ሸይኽ ኡመር ኮቦልቻ ሸይኽ አብዱል ሀይ ሌሎችም በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ከተለያየ ቦታ #ደሴ ድረስ መጥተው የሸሂዱ ሸይኻችን #ሸይኽ_አህመድ_ጂም ሚስታቸው ዚነት በቅርቡ እንደወለደች ይታወቃል ልጃቸውም ዛሬ የሀቂቃ ፕሮግራሟ ስለነበር ወንድሙ ሁሉ ተሰባስቦ ለሸሂዱ ሸይኻችን ቁርአን ተቀርቶ ሀድራ ተብሎ ዱአ ለልጃቸውም ለሳቸውም ለሚስታቸውም ለሁሉም ተደርጎላቸው ባማረ መልኩ ተሸኛኝተናል አልሀምዱሊላህ🙏 #ወንድም_ለወንድሙ_ጋሻ / መከታ መሆኑን ዛሬ በደንብ ተረድተናል ጀምእያችንን አሏህ ይጠብቅልን🙌🙌🙌🙌 @assunah_jemea
Показать все...
🎙የረሱልﷺ ዱንያ ላይ የመጨረሻ ንግግራቸዉ ⏳ቆይታ ll══❥ 3:20 ❥══ll 💽 መጠን ll══❥ 1.3Mb ❥══ll ዘፈን እና ቀልድ ቢሆን ኖሮ ለመስማት እና ለሌሎች ሼር ለማድረግ በሮጥን ነበር። እስኪ የሀቢቡና ሙሀመድﷺን የመጨረሻ ንግግር #ሼር በማድረግ ለሁሉም እናድርስ።ምናልባት ባንተ ወይም ባንቺ #ሼርበማድረግ ምክንያት ከንግግሩ ተምረዉ #ጀነትን የሚያገኙ አይጠፉምና...
Показать все...
1.32 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.