cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች

👉 ይህ የኢትዮጵያውያን ማንቸስተር ዩናይትድ ቻናል ደጋፊዎች ቻናል ነው። ☆ Join & Share Us ☆ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
4 603
Подписчики
-124 часа
+77 дней
+2030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📊ቁጥራዊ መረጃዎች ንፅፅር | Who Scored 🔵 ያኑዛይ 🆚 ራሽፎርድ 🔴 •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
ሜሰን ግሪንውድ 🗣 " አዎ 100% እርግጠኛ ነኝ ባለፈው አመት ወደነበረኝ አቋም እንደምመለስ እና ወደ ቀድሞ ደረጃዬ እየቀረብኩ ነው ።" •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
🔴🧤| ዴን ሄንደርሰን በዛሬው ጨዋታ ላይ በቋሚ 11 አሰላለፍ ላይ እንደሚጀመር Men ዘግቧል •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
📊 ከ 24 ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ መርሀ ግብሮች በሁዋላ አጠቃላይ የደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል ማንችስተር ሲቲ ተስተካካዩን ጨዋታ ካደረገ በሁዋላ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ካለው ማንችስተር ዩናይትድ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 10 ማስፋት ችሏል ። •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
Uefa ውድድሩን ሰረዘ ! አሁን በወጣ መረጃ የአውሮፓ የወጣቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር በ ኮቪድ ምክንያት እንደማይካሄድ እና መሰረዙ ይፋ ሆኗል ። ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ተጠባቂ መርሀ ግብር ውድድሩ መሰረዙን ተከትሎ የማይካሄድ ይሆናል ። •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
✅ ማንችስተር ዩናይትድ የአውሮፓ ሊግ የተረጋገጠ ስብስቡን ይፋ አድርጓል 🚨 ልብ በሉ ብሬንደን ዊልያምስ ሜሰን ግሪንውድን ጨምሮ አዲስ የተካተተውን ሾላ ሾሬታየር ሌሎች በ ዩናይትድ አካዳሚ ያደጉ ተጫዋቾች በዋናው ቡድን ሳይጠቀሱ በ B ወጣት ቡድኑ ተመዝገበው ቡድኑን ተቀላቅለው መጫወት ይችላሉ ። ................................................... ግብ ጠባቂዎች 🧤 ዴህያ ፣ ሄንደርሰን ፣ ግራንት ፣ ቢሾፕ ተከላካዮች 🛡 ዋን ቢሳካ ፣ ማግዋየር ፣ ቴሌስ ፣ ሾው ፣ ሊንድሎፍ ፣ ጆንስ ፣ ቤሊ ፣ ትዋንዜቤ አማካዮች 📍 ቫንደቢክ ፣ ማቲች ፣ ፍሬድ ፣ ፈርናዴስ ፣ ማክቶሚናይ ፣ ፖግባ ፣ ማታ አጥቂዎች ⚽️ ዲያሎ ፣ ራሽፎርድ ፣ ማርሲያል ፣ ካቫኒ ፣ ጄምስ ፣ አማድ B list ሾሬታየር ፣ ግሪንውድ ፣ ዊልያምስ •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
🔴 ፉልባኮች ንፅፅር | ፕሪምየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ሊቨርፑል ሉክ ሾው : 5 አሲስት, 105 ክሮስ ዋን ቢሳካ: 2 አሲስት, 36 ክሮስ አርኖልድ: 3 አሲስት, 179 ክሮስ ሪበርትሰን: 5 አሲስት, 201 ክሮስ ከብዛት ▶️ ጥራት •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
▶️| ሜሰን ግሪንውድ በማንችስተር ዩናይትድ አካዳሚ ያለው ሂደት ⚽️ ከ 18 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ በ 17 ጨዋታዎች 17 ግቦችን አስቅጥሮ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነ ⚽️ October 2018 ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ፕሮፌሽናል ኮንትራት ተፈራረመ ⚽️ March 2019 በአውሮፓ ውድድሮች በትንሽ እድሜ ማንችስተር ዩናይትድን የወከለ ተጫዋች ሆነ ⚽️ May 2019 የ ጂሚ መርፊ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ ⚽️ September 2019 ለማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን የመጀመርያ ግቡን በኢሮፓ ሊጉ አስታና ላይ አስቆጠረ ......... ሜሰን ግሪንውድ 👏🔴 #MUFC #ManUtd •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
🎥| ሜሰን ግሪንውድ የኮንትራት ማራዘምያውን ተከትሎ ለማንችስተር ዩናይትድ ዋናው ቡድን ያስቆጠራቸው እያንዳንዷን ግቦች ከላይ ባያያዝነው ቪድዮ ላይ መመልከት ትችላላችሁ ⚽️ The Future Is Bright ✨🌟🔥 •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...
egKEeoa4Eng-243-with-captions.mkv27.70 MB
🔜| ቀጣይ ጨዋታ | Next Match 🏆| በ ዩኤፋ ዩሮፓ ሊግ 32 ቡድኖች የጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ዙር የጨዋታ መርሀ ግብር 🔵 ሪያል ሶሴዳድ 🆚 ማንዩናይትድ 🔴 📆 ሀሙስ የካቲት 11 | Feb 18 ⏰ ከ ምሽቱ 02:55 ላይ 🇪🇹 🏟 ቱሪን ስቴድየም (ጁቬንቱስ) 🦠 በኮቪድ ፕሮቶኮል ምክንያት ከእንግሊዝ ወደ ስፔን በሚገቡ ሰዎች 14 ቀን ኳራንቲን እንዲገቡ በመገደዳቸው ጨዋታው በቱሪን ጁቬንቱስ ስቴድየም እንዲካሄድ መወሰኑ ይታወሳል ። •••••••• SHARE •••••••••• 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 #ኢትዮ_ማንችስተር_ዩናይትድ_ደጋፊዎች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Ethio_Manchester_United
Показать все...