cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በስነ ፅሁፍ ይመለካል

Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን

Больше
Рекламные посты
528
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1130 дней
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነገ
Показать все...
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
Watch "ወጣትነት ምርጫ ነዉ …...." on YouTube https://youtu.be/GaDWSm9k3mU በስነ ፅሁፍ ይመለካል ላይ እለቃቸው የነበሩት እና ሌሎች በጣም ብዙ ሀሳቦች ያሉበት መጵሀፍ ነው ጌታ እረድቶኛል ሁላችሁም ገብታችሁ እዩት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኤደን ኃይሉ ልጅ አስቸኳይ የልብ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር በስራው ተሳስቶ አያቅም😭😭 *** ግን ልብ ይነካል በጣም እጅግ ልብ ይነካል😭 ከአስር ዓመት በላይ ብዙዎችን አስተባብራ ስታሳክም፤ ለወንጌላዊያን ቤት ስታሰራ፤ ለብዙ ምስኪኖች እምባ መታበስ ምክንያት ስትሆን የምናውቃት ደጓ በጎ አድራጊ ኤደን ኃይሉ ልጇ በጠና ታማባታለች። በአስቸኳይም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሄዳ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባት ተነግሯታል። ∞ ልቤን እጅግ የነካው ነገር ለብዙ ወራት የራሷን ነገር ሸሽጋ ነበር ብዙዎችን ለማሳከም ስትተጋ የነበረው😭 እኛ ግን ግድ ብለን ለሚወዳት ህዝብ እንዲፀልይላት ወጪውን ከፍተኛ ስለሆነ በገንዘብ ከጎኗ እንዲቆም ልናሳውቃችሁ ወደናል። ∞ በመሆኑም በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወንድም እህቶቻችን ከዚህች ደግ ሴት ጋር በፀሎት እና በገንዘብ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ∞👇👇👇 https://gofund.me/b9f1bfb0 1000426633958 ኤደን ሀይሉ (ንግድ ባንክ) 1000281891301 ኤደን ኃይሉ (ብርሀን ባንክ) ሼር ማድረግም መርዳት ነውና ሼር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
ጊዜው ሳይደርስ ስንፋናችን ይወገድ🥺https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይሄ ቃል ምን ያህል እንዳጽናናኝ👏👏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
በጣም ያዘንኩበት ታሪክ #ኧረ ሴቶች😭 🚨🚨👇👇😭😭🚨🚨👇👇 የሲስን ቻናል በአጋጣሚ በቅርቡ ነበር ያወኩት ሁሉንም ትምህርቶቹን ሰምቻለሁ..ከትምህርቶቹ ጋር እያለቀስቁ ፀልያለሁ #ትምህርትህ ቀድሞ ቢደርሰኝ ኖሮ ከዚህ ጉድ እድን ነበር😭😭😭😭። ግልፅ ላርግልህ ሲስ ግራ እንዳትጋባ።ከልብህ ስማኝ #ሜሪ እባላለሁ የምኖረዉ አዲስ አበባ ነዉ።24አመቴ ነዉ። ተመራቂ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ በጎን ግን ስራ ሰራለሁ። የቸርች አገልጋይ ነበርኩ ለጌታ የተሰጠሁ ሰዉ ነኝ በጣም ጠንካራ እና ጥንቁቅ ሴት ነኝ። ......የገጠመኝን ልንገርህ አንድ ሰዉ ወደ ሂወቴ መጣ..እኔ አንድ ልምድ አለኝ ሁሌ ወንዶች የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቁኝ ቶሎ እሺ አልልም መጀመሪያ ፀልዬ ጌታን ጠይቄ ነዉ የምወስነዉ። የልጁ ስሙ T ይባላል ዘማሪ ና ነቢይ ነዉ። ለ15ቀን ፀልዬ ልቤ ወደሱ ስላዘነበለ የፍቅር ጥያቄዉን ተቀበልኩትና ቀጠልን ለፀሎት ይደውልልኝ ነበር የሚገርምፀጋ ያለበት ልጅ ነዉ ብዙ ግዜ ታምሜ ፀልዮ ድኛለሁ። .......ሲስ ትምህርትን ስሰማ መንፈሳዊ ከሚመስሉ ወንዶች ተጠበቁ ብለሀል ደሞ የመድረክ ህይወትና የግል ባህሪ ማንነት የተለያየም መሆኑን ነገርህናል።ነገሩን ላሳጥርልክና ከልጁ ጋ ለመጋባት ወስነን ብዙ ስቴፕ ሄደን ጌታን ሲስ በህይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ያፈቀርኩት እሱን ነዉ። ግን በዝሙት ወደኩኝ ድንግል ነበርኩ ልክ አንተ ለሴቶች ተጠንቀቁ ባልክበት መንገድ ነበር የሸወደኝ 😭😭😭 ምን አለ ቀድሜ ትምህርትን በሰማው😭😭😭😭😭😭😭😭 ........በዝሙት የወደኩኝ ቀን ማንም ሰው የሌለበት ቦታ ነበር የቀጠረኝ ብቻችንን ነበርን ረጅም ጊዜ አብረን ካሳለፍን በኋላ ስሜታ መጣ Sex እናድርግ አለኝ እኔም እንቢ አልኩት ከዛ በፍቅር ቃል እወድሻለሁ! ከዚህ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ።አገባሻለሁ! በቃ አገባሻለሁ እያለ በጣም ይጮህ ነበረ። ብዙ Bible ክፍል ይጠቅስልኝ ነበረ...እስከዛሬ ሀጢያት ነዉ ሲል የነበረዉን በገዛ አፉ አጠፈዉ አሁን ደሞ እኔና አንቺ በእግዚአብሄር ፊት ባልና ሚስት ሆነን ነዉ የምንታይ በቃ ቃል ከተገባባን ቀን ጀምሮ ይለኝ ነበረ እኔን ለማሳመን የማይጥረዉ ነበር አልነበረም....በኋላም እንቢ ማለቴን ሲያይ ለካ አትወጂኝም ለካ እያስመሰልሽ ነበረ አብረሺኝ የሆንሽዉ እያለ መዉቀስ ጀመረ። ከዛ በቃ አጠመደኝ አታለለኝ ሴቶች ብርቱ ነን እንላለን እንጂ ደካማ ማንነት አለን የሲስን ትምህርት ቀድሜ ብሰማ እድን ነበር😭😭 ከዛ ልጁ አንዴ ጀምሮታል ሞት ቢመጣም ወደ ኋላ አይልም በቃ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ አቃተኝ...እሱ ከባድ ስሜት ዉስጥ ነዉ እኔ ደግሞ በተራዬ ህመም ዉስጥ ገባሁ ድንግል ነበርኩኝና በጣም እየጮህኩ በጣም አመመኝ በጣም። በጣም ዉዝግብ ያለ ስሜት ዉስጥ ገባው ሀጢያት ነዉ እያለ ሲሰብከኝ የነበረ ልጅ አሁን ራሱ በገዛ ፈቃዱ አደረገዉ።ህይወቴን ነበረ የጠላሁት በጣም ምርር ብዬ አለቀስኩ በጣም ተቆጨሁ በጣም ተፀፀትኩ... ለሱ ደስታ እና እርካታ ስል አምላኬን በደልኩት። እሱ ግን ምንም አልመሰለዉም ብዙ ልምድ አለዉ ብዙ ላይፍ አሳልፏል ከዛ ምንም አልመሰለዉም አገልግሎት አለኝ ብሎ ሄዶ መድረክ ላይ ቆሞ አገልግሎ ተመልሶ መጣ።..የመጀመሪያዬ ክብሬን የሰጠሁትን አገባዋለሁ ብዬ አምን ነበርና በቃ ሙሉ ለሙሉ እሱን ለማግባት በብዙ ነገር መዘጋጀት ጀመርኩ...እንዲህ እንዲ እያለ ቀናቶች ሄዱ።ከዛ የሆነቀን ጋብቻዉን ትንሽ እንደሚያዘገየዉ ነገረኝ።ለምን?ብዬ ስጠይቀዉ እግዚአብሄር ሸክም ሰጠኝ አሁን ቸርች ልከፍት ነዉ...የራሴን ጣጣ ልጨርስና ከዛ እንጋባለን አለኝ። እኔም ተስማማሁ። የቤት ኪራይ ልከፍልለትና አንዳንድ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ለመግዛት ራሴን አዘጋጀው ለጌታ ስል ሁሉን ተዉኩ አሁን ሙሉ ግዜ አገልጋይ ነኝ ምንም ብር የለኝም ብሎኝ ነበር እና እኔም አምኜበት እና ይሄንን ነገረ ተቀብዬዉ ነበር የገባሁበት። ታሪኩ ብዙ ነዉ ግን ላሳጥርልህና ከዛም ቆየና ደሞ እግዚአብሄር ተናገረኝ አለ እእእ ምን ስለዉ "ከተጋባችሁ ትፋታላችሁ" አለ ስለዛ መለያየት አለብኝ ብሎ አለኝ እኔ ደሞ ከዚህ በፊት በትንቢት ባልሽ ነው ተብዬ ነበር። አደለም በዉኔ በህልሜም አስቤ የማላቀዉ ፈተና ነበረ የገጠመኝ.... በጣም ታመምኩ ለ 1ወር ከ15ቀን ስራ ተዉኪ ሆስፒታል ገባህ ልቤን:-ጨጓራዬን በቃ ሁለ መናዬ በሽተኛ ሆንኩ። በጣም ተሰቃየሁ። ራሴ ላይ ጉዳት ለማድረስ ብዙ ሞከርኩ...ይባስ ደሞ በዚህ ሁላ መከራ ዉስጥ ....በህይወቴ እንዳንቺ አይነት ሴት ገጥሞኝ አያዉቅም ለኔ ያደረግሽዉን ሁሉ እግዚአብሄር ዉለታሽን ይመልስልሽ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ ብሎኝ እኔን ለመርሳት ሲል blocked አደረኝ። በቃ ለማዉራት የሚከብድ ስቃይ ተሰቃየሁ እጅግ ልቤ ቆሰለ ሁሉም ጓደኞቼ ይህንን መቀበል አቃታቸዉ እናቴም ልቧ አዘነ ከዛ እንደገና አንድ ነገር ሆነ ልጁ ሚሴጅ ፃፈ አሁንም ይቅር አላልሽኝም ወይ አለ በሆላም ሲያወራኝ በጣም መዉቀስ ጀመረ.. ለሱ ደስታ ስል እኔ ግን በሀዘን እና በጉዳት ለኖርኩባቸዉ ግዜአት ክፍያዉ ይሄ ሆነ። መልሶ እኔን ወቀሰኝ። ከአንቺ ጋር እንዲ እሆናለሁ ብዬ አስቤም አላቅም ነበረ። በሀጢአት ጣልሽኝ አገልግሎቴን ወደ ኋላ አረግሽብኝ...ቢያንስ እንዲህ እንዲህ...ልታረጊ ትችይ ነበረ ያ ነገር እንዳይፈጠር ማረግ ትችይ ነበረ እያለ ይበልጥ በፀፀት አቆሰለኝ።ይህንን ተናግሮኝ ድጋሚ ብሎክ አደረገኝ።.በዚህ ጭንቀት ውስጥ የሲስን ቻናል ሼር ተደረገልኝ ከዛ ቻናሉን ጆይን ብዬ ያለ እንቅልፍ ነበረ የሚነጋልኝ ከዛ በቃ ብዙ voice ማዳመጥ ጀመርኩ ከዛ በጣም ልቤ ተነካ በጣም አለቀስኩ። እንደአጋጣሚ ሁኖ እዛዉ ግሩፕ ላይ አንዱ ልጅ የሲስ ስልክ ያለዉ እባካችሁ ተባበሩኝ ብሎ ሌላዋ ስትልክለት ወዲያዉ ወሰድኩና ስልኩ ላይ ሚሴጅ ፃፍኩለት። በሞት እና ህይወት 1እርምጃ ነበረ የቀረኝ። ከጌታም ጋር ተጣልቻለሁ እንዴት ላወራዉ እንደምችልም አላቅም...በጣም ስለጨነቀኝ የሆነ የሚሰማኝ ሰዉ እፈልግ ነበረ። ሚሴጅ ስፅፍልህ ቆይ እስኪ ጌታ ምን ይለኝ ይሆን አንዴ ልስማዉ ለመጨረሻ ግዜ ብዬ ነበረ..ከዛ ትንቢት ፃፍክልኝ የተናገርከኝ ነገር አስደንግጦኝ ነበረ። "እግዚአብሄርን ከአጠገብሽ ሆኖ አየሁት! በፍቅር አይኑ ሱያይሽ" ነበረ ያልከኝ። በጣም ጮህኩኝ ደሞም ደስም አለኝ። ከዛም የማልረሳዉ ንግግርህ ልቤ ዉስጥ የቀረዉ "የከበረዉ ተዘጋጅቶልሻል ከዚህ በኋላ የተዋረደዉ በህይወትሽ አይፀናም" ብለህ ሚሴጅ ፃፍክልኝ በጣም ነበረ ደስ ያለኝ። በስልክም ደግሞም እንደ ገና ፀለይክልኝ በጣም ተስፋ ያገኘሁት "እየሱስን ከአጠገብሽ አየሁት በፍቅር አይኖቹ ሲያይሽ" ባልከኝ ሰአት ነበረ።.....ተስፍዬ ሁሉ ለመለመ ሁፈይይይ አሁን ጌታ ደርሶልኛል ተመስገን ማለት ጀመርኩ አሁን ህይወቴን ጌታ ቀይሮታል ትምህርትም ስራም ጀምሪያለሁ በሲስ ትምህርት ኢየሱስን አገኘሁት ተቀየርኩ። 🚨በጌታ ፍቅር ታዘዙኝ ....ሰላም ሲሳይ ነኝ ይሄን ታሪክ ያነበባቹ ሁሉ ሴቶች ከሁለት አይነት ወንዶች ተጠንቀቁ የሚለውን ትምህርት ለምታቋቸው ክርስቲያን ሴቶች በየግሩፑ ልቀቁ በግሩፑ እየገባቹ ለማታቋቸው ሴቶች ላኩ ብቻ ለሴቶች ሁሉ ሼር አድርጉ ለምቷቋቸው ሴቶች ሼር እንዲያደርጉ ንገሯቸው ትምህርቱ ከዚህ ፁፍ እላይ አለ @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Показать все...
ሴቶች ከ 2 ወንዶች ተጠንቀቁ😡 ✝#ለክርስቲያን ሴቶች🚨 ሴቶች ስሙት እና እራሳቹን አድኑ (Share እና ሼር) ብዙ ትምህርቶችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Показать все...
ጥሩ መልእክት
Показать все...
ይህንን Video ሁላችሁም ቢያንስ ለ 5ሰው በመላክ ሀላፊነታችንን እንወጣ የSocial media ተጵእኖ ለምን ይሄን ያክል ቀለለብን???? እባካችሁ Share እናድርግ https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
የሰው ልጅ መፈተን ሚጀምረው ከእናቱ ሆድ ለመውጣት ሲጣጣር ነው ከዛ ግን ይቀጥላል ስንፈተን ደስ ይበለን የህይወታችን መስመር እየተስተካከለ ስለሆነ ተባረኩልኝ https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
...................ማኅቶት............... * ደስ በሚል ይዘት የቀረብ የአስተማሪ #ግጥሞች #ወጎች # ከፀሀፊያን ጋር ቃለ ምልልስ # አጓጊ ልቦለድ በውስጡ የያዘ ሲሆን በ30 ብር ገበያ ላይ ቀርቧል ፡፡ በ 0921516949 በመደወል አልያም @Fanos_Am24 ይጠይቁ፡፡
Показать все...
ስለዚህ የመከራ መኖር ከእግዚአብሔር ጋር የመራራቅ ምልክት አይደለም ።ክርስቶስ መከራን ሲቀበል ለእግዚአብሔር ቅርብ እንደ ነበር ሁሉ እኛም በመከራ ስናልፍ ለእግዚአብሔር ይበልጥ እንቀርባለን ።ሰዎች በመከራ የሚያልፋት እግዚአብሔር ስለማያስብላቸው ሆነ ስለማይጠነቀቅላቸው አይደለም ።እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ እንደሚጠነቀቅ እናውቃለን ። ከብርሀን አንጋዎች መፅሀፍ https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
ስለዚህ የመከራ መኖር ከእግዚአብሔር ጋር የመራራቅ ምልክት አይደለም ።ክርስቶስ መከራን ሲቀበል ለእግዚአብሔር ቅርብ እንደ ነበር ሁሉ እኛም በመከራ ስናልፍ ለእግዚአብሔር ይበልጥ እንቀርባለን ።ሰዎች በመከራ የሚያልፋት እግዚአብሔር ስለማያስብላቸው ሆነ ስለማይጠነቀቅላቸው አይደለም ።እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ እንደሚጠነቀቅ እናውቃለን ። ተባረኩ ለሰዎች በመላክ ካሉበት ሁኔታ አውጣቸው https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
ከተሰጠን 24ሰአት ውስጥ በቀን ለአምላካችን ስንት ሰአት እንሰጣለን ??የራሱን ሰአት ለማን ነው እየሰጠን ያለነው ? እስቲ ሁሌም ለራሳችን መጠየቅን እንልመድ ዛሬ ፀልያለው???? https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
ሰላም የስነ ጽሁፍ አባላት እንዴት ናቹ በጣም ብዙ ተጠፋፋን ከነገ ጀምሮ እንደ አዲስ የሚለቀቁ የድምጵ እና የጽሁፍ ግጥሞች ,ወጎች ,ልብወለዶች አጫጭር አነቃቂ ቃላቶች ይኖሩናል ተባረኩልኝ https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
Показать все...
Watch "የንጉሡ ሴት ልጅ ወርቃማ መንገዶች ................…….. ፌቨን ጋሻዉ" on YouTube https://youtu.be/LCtcdizAu4E
Показать все...
Yhenin video bemayet Like,share, adergu
Показать все...
Показать все...
ብቻዬን መቆም እንደማልች ተረድቼ የሚደግፉኝን ተጣርቼ ነበር፤ ማንም ግን አልተገኘም፤ ሁኖም ግን አልወደኩም! ምክንያቱም አንተ ደግፈኸኛልና!🙏🙏🙏 S.d
Показать все...
Join bemalet yeketatelu
Показать все...
በሀሳቧ “የቱ ጋር ነው ትክክል የሆንኩት የቱስ ጋር ነው ራሴን ያጣሁት ለምድነው ለመወሰን አቅም ማጣው ሰዎች እኔን ለመረዳትም ሆነ ለማስረዳት ለምን ከበዳቸው። ቆይ ሰውን አስረድቶ ለማሳመን የምናስረዳውን ነው በደንብ ማወቅ ያለብን ወይስ የምናስረዳውን ሰው ነው በደንብ መረዳት ያለብን።ሁለቱም ግድ ናቸው። እሺ ሊሊ ፣አባባ ፣ናሆም ጉዳዩን ተረድተውታል እሺ እኔ የገባቸው እንዲገባኝ እኔ ገብቻቸዋለው …….. ለምን ለኔ ይጨነቃሉ በኔ ጉዳይ አብረው ከእኔ ጋር ይናወጣሉ። ይሄ እኔ የሚሰማኝ ስሜት እንደገባቸው ማሳያ ነው። የምር ገብቶቻው ነው። ወይስ ዝም ብለው ነው ሚፈርዱብኝ። ሰው አትሰሚም ብለው ሚሉኝ እነሱ ስሜቴን ሰምተውታል።” የሚል ህሊና ጩኸት አንባረቀባት። ያሰበችውን ሳትጨርስ ለህሊናዋም ጥያቄ መልስ ሳታገኝ እራሷን ዝም ብላ አገኘችው። ከፍርዱን ለፈራጁ.... ✍ፌቨን
Показать все...
Am in love with this song 🥺❤️
Показать все...
Am in love with this song 🥺❤️
Показать все...
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። MARANATA
Показать все...
ዝሙት ስንቱን ጀግና ወጣት ሐጥያት እየፈጀው በእሳት አለቀ ዝሙት እየቀጋዉ እንዳያቃጥለዉ ሲጠበቅ ምድጃ እርሱ ግን ተጋተ የዝሙት አረፋ የስጋ አምሮቱን ለማርካት ሚቀና ቃሉን ማያስተውል የሆነ ተላላ ወይ አጥር አልሰራ ገደብ አበጅቶ ወይንም አልሮጠ ባቢሎንን ሸሽቶ እስኪ ምን ይሉታል እራስን መግደሉ ሆምጣጤ መጠጣት ጣፋጭ ነው እያሉ ለስጋ አይጠቅም ሳይንሱ አጥንቶ ለ ነብስም ጠንቅ ነው መፅሐፍ መስክሮ ታድያ ምን ይሽሻላል ለአይን በሽታ ስጋን በጥርስ መንከስ ተጥቅ እንዳይፈታ ሱሪ ዝቅ አይበል ከወገብ በታች ወርዶ ቀሚስ አይገለብ ገላ እርቃን ሆኖ የመትተኛ ካለህ ከጓሮ ለጓሮ የሰራከው ሐጥያት አንተው ላይ ሰልጥኖ ኋላ እንዳያሸሽህ አባሮ አባሮ ✍✍✍ ✍ #ተጻፈ በ #አና-ንጉሴ ✍✍✍✍✍✍
Показать все...
ከጋብቻ በፊት የሚፈፀም ወሲብ በእግዚአብሔር ሐሳብ ውስጥ ፍቃድ የሌለውና #ከዝሙት የሚመደብ የኃጢአት ክፍል ነው ። የጌታ ቃል “ #ከዝሙት_ሽሹ !” ይላል ። (1ኛ ቆሮ. 6:18 ) ይህ ምን ማለት ነው? “ዝሙት!” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክ ቃል ትርጉሙ ወሲባዊ ግንኙነትን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ የብልግና ድርጊቶችንም ይጨምራል ። ስለዚህ ሁለት ያልተጋቡ ሰዎች #Kiss, #Wormup, #Sex የሚፈፅሙ በሙሉ ዝሙት ፈፅመዋል ማለት እንችላለን ። 💈 @Biblicalmarriage 💈
Показать все...
ስትጀምር ይንቃሉ፡፡ ስትሳሳት "ብለን አልነበር!" ይላሉ፡፡ መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡ ወደ መጨረሻው ስትቃረብ መንገድ ይዘጋሉ፡፡ እንደምንም ስታሳካው ግን መግቢያ ያጣሉ፡፡ ወዳጅ መስለው ወደ አንተ ይመጣሉ፡፡ "እንኳን ደስ ያለህ!" ይላሉ፡፡አንተ ግን ስትጀምርም አትስማቸው፡፡ስትጨርስም አትስማቸው፡፡ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ብቻ አተኩር፡፡ስኬት ሲመጣ ወደ አንተ የማይመጣ የለም፡፡መጀመርያ ስኬታማ ሁን፡፡ ዳኒ ቦንጋ!!! ስኬትህን ከአምላክህ ጋር አድርግ
Показать все...
“እንዲሁም ድንግልን ያገባ መልካም አደረገ ያላገባም የተሻለ አደረገ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥38
Показать все...
~~~እንዴት ዝም አልከው~~~ አገር አማን ሆኖ በረከትን ሰተህ ልጆቹን በማዕድ ሚስቱን በቤት ባርከህ ወንዝና አፈሩን ቡቃያውን ባርከህ ባርከኸው ባርከኸው ሰተኸው ሸልመህ ሁሉን አስተካክለህ ሰርተህ ስታበቃ እዮብም በቅን ልብ ለአንተ ሲገዛ ከክፋትም ርቆ ፍፅምና ሲያበዛ እንዴትስ አየኸው የባርያህን ልቡን ምናልባት ትዕቢት ተገኝቶበት ይሆን ወገግታ ሳይወጣ ከዕለታት በአንዱ ቀን የአምላክ ልጆች ቆሙ በእግዚአብሔሩ ፊት በቅዱሱ ስፍራህ ብርሀን ተሞልተህ በቅዱሳን መላዕክት ታጅበህ ተፈርተህ በግርማ በሀይልህ ምታበራ ደምቀህ በክብር ሰገነት ምትኖር አስፈርተህ እኮ እንዴት አድርጎ በምንስ ተሰልቶ ሰይጣን ፊትህ ሊቆም ድፍረት ኬት አጊኝቶ እንዴትስ ይሆናል ቀመሩስ ኬት መቶ እጅህን ሊያንቀሳቅስ አንተን አስነስቶ እኮ አንተስ ምን አልከው ምን ብለህስ ጠየከው ከምር ሳታውቅ ነው ከየት መጣህ ያልከው በምስራቁ አለም ታላቅ የተባለው በሀብቱ በእርሻው የተመሰገነው ሰባት ሺ በጎች ሶስት ሺ ግመሎች ጥንድ ጥንድ ሆነው አምስት መቶ በሬውች አምስት መቶ አህያ ሳይቆጠሩ ወንዶች ይህን ሁሉ እንስሳ ማነው ሚያግድለት ምን ያህል ይሆናል የባሮቹስ ብዛት አምላክን ሚፈራ ቅን ነዉ ብለህ ያልከው ሰይጣን እንዴት አድርጎ ቅርቃር ስር አወደቀው ሁሉን አሳይተህ ከአይኑ ስትነፍገው ፃድቁን በቁስል በድካም ስትመታው በሬውን ለአራጁ አሳልፈህ ስትሰጠው እኮ እንዴት አስችሎህ ህመሙን እንዴት ቻልከው የበሬውንስ ጩኸት በምን አሸነፈከው .....በሬውስ ምን አለህ ..... የሳባ አገር ሰዎች ብላቴናዎቹን በሰይፍ ሲገድሉ ከላዳውያኑ በግመሎቹ ለይ አደጋ ሲጥሉ እሳት ከሰማይ ወርዳ በጎቹን ስትፈጅ ክቡራትና ክቡራንን በአንድ ላይ ሰትፈጅ ዐውሎ ንፋስ ነፍሶ ልጆች እና ቤቱ አንድ ላይ ሲወቁ እኮ እንዴት አስችሎህ ለምንስ ዝም አልከው በሬውን ከአራጁ ለምን አወዳጀኸው እንደው ግን ባርያህስ ለመሆኑ ምን አለህ ራቁቴን ተወለድኩ ራቁቴን ሞታለው እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ #አግዚአብሔር ይመስገን በአለት ያፀናኸው ቤት ሲርድበት ጠላት ቅርቃር ስር አውድቆ ሲምስለት ጉርጓድ ጉልላት የሌለው በአሸዋ እንደቆመ አስመስሎ ጠላት ሲንድበት አድሮ ባዶውን ቢያስቀረው ቢያወጣው ከጎጆ አንተ ግን እንዴት ብታምነው ነው ስለ ባርያህ እዮብ መስክረህ የነገርከው የበረታ ክንድህ በመቅሰፍት ሲመታው መድሀኒት በሆነው በፍላፃህ ስትወጋው ሌሊቱን በግርማህ በሕልም ስታስፈራው እንዴት ምስጉን ቢሆን ምን ያህል ብትወደው ነዉ በምክርህ አፅንተህ በቁጣ የገሰፅከው ቢያይል ስቃዪ የቁስሉ ሕመም የክሰርፋቱ ሽታ ሰውን ባያስጠጋም በድካም ምልክት ቁስሉን ቢያክም በገል ስጋው ትልንና ጓልን ሲለብስበት ቁርበቱ አከፍክፎ መግልን ሲቋጥር ምን ያህል ቢሰቃይ እንዴት ቢያመው ነው ምነው በሲዖል ውስጥ በሰወርከኝ ኖሮ #ቁጣህ እስኪያልፍ ድረስ በሸሸግከኝ ኖሮ ቀጠሮ አድርገህ ባሰብከኝ ኖሮ ብሎ ያለቀሰው ምን ያህል ቢያመር ነዉ የቀድሞ ወዳጆቹ ሊጠይቁት መጡ ቴማታዊው ኤልፋዝ ሽሕዋዊው ባልዳዶስ ናዕማታዊው ሶፋር ሊጠይቁት መተው በሀበሻ እርዳታ ከንፈር መጠውለት ድምፃቸውን አሰምተው አልቅሰው አልቅሰው መጎናፀፍያቸውን ቀደው ወድያ ጥለው ትብያ ራሳቸው ላይ እነስንሰው ደፍተው አይዞህ ¡¡¡ እኛ ከአንተ ጋር ነን ብለው በሀሰት ምለው ገና ብዙም ሳይቆይ ሳምንት ሲሆናየው አንደበታቸው ለፍርድ አፍ አስከፈታቸው በእንቅርት በሽታ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ አገቡበት ካራ ስንጥር በቁስሉ እና አንተስ ምን አልከው ምንስ ተናገርከው የገዛ ወዳጁ በካራ ሲወጋው እውነቱን እያወክ ጭጭ ዝም ነው ያልከው እውነትም በድሎ ሐጥያትን ሰርቶ ነዉ ሚስቱ የገዛ ባልዋን ትንፋሹን ስትጠላ የእናቱ ልጆች ልመናውን ጠልተው በሕጻናት አንደበት በልጆች ሲጠቃ አማካሪዎቹ እርሱን ተፀይፈው ሚወዳቸው ሰዎች በላዩ ተገልብጠው ልቡን የሚደግፍ አይዞህ ባይ ሲጠፋ አቤት ብሎ ሚላክ አንድ ፃድቅ ጠፋ ብቸኝነት ጎድቶት ብቻውን ሲንጎዳጎድ በስቃዩ ብዛት በህመም ሲንገዳገድ ድድ ብቻ ቀርቶኝ አመለጥኩኝ ሲልህ የአግዚአብሔርእጅ መታኛለች ሲልህ ድካሙ ስሜቱን ለአንተ ሲገልጥልህ በቃ ማረኝ ብሎ በለቅሶ ሲለምንህ ..አላሳዘነህም ...ሆድስ አልባሰህም ልብህስ ተነክቶ እኔን አላልከውም አሳልፈህ ስትሰጠው ለዲያቢሎስ ቁጣ የሓጥያንን ምክር በቀን ልታበራ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን በሰይጣን ተመታ ምርኮን ልትመልስ ጉብኝት ሲመጣ ፈታኝ በተፈታኝ ድል ተቀዳጀና ዲያቢሎስ ከሰረ ባዶውን ቀረና አንደበቱ ሳይረክስ ስላለ ምስጋና የእንደገና አምላክ ምርኮውን ስትመልስ ከፈተናው ማዶ ተፈታኝ ምን አለህ በግምባሩ ሰግዶ አንተን አመሰጠነህ እኔም በእኔ ቋንቋ እንደዚህ ልበልህ ....#ማዳን_የእግዚአብሔር _ነው.... ✍✍ ተጻፈ በአና_ንጉሴ✍✍
Показать все...
በዚህ አለም ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ??? https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
Показать все...