cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በስነ ፅሁፍ ይመለካል

Getan እናመልካለን እንዘምርለታለን በስነ ፅሁፍ እናመልካለን ብዙዎችን እንደሚለውጥ እናምናለን

Больше
Рекламные посты
528
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1130 дней
Архив постов
. አማላይ ባዋ ይትባረክ አለሙ | Live https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
1705_ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ_አማላይ_ባዋ_ከዘማሪ_ይትባረክ_ታምሩ_ጋር_With_Singer_Yitbarek.mp38.06 MB
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 “For unto us a child is born, unto us a son is given: and the government shall be upon his shoulder: and his name shall be called Wonderful, Counsellor, The mighty God, The everlasting Father, The Prince of Peace.” — Isaiah 9:6
Показать все...
የመጨረሻ ቃል አንደበት! የቋንቋ ድምር የቃላት ቅላፄ ንግግር የሞላው፣ አካላትን በሀይል በስልጣን ሚገዛው፣ አንደበት እሳት ነው። ሁሉን ነው ሚበላው ::   ማገዶን ማግዶ እሳትን ለኩሶ ከማቃጠል ይልቅ፣ በንዴት ግለት በስሜት ማንነትን ሚያደቅ። አንደበት! ፍላፃው ከባድ ነው ትንታጉ ሚባላ፣ ወላፈኑ አውሬ ምላሱም የሰላ። አንደበት! ወንዝ ነው እንደ ጅረት ሚፈስ ፣ እንደ ባህር ጠልቆ ልብን የሚያድስ። በልዕቀት ጥግ በቋንቋ መንጥቆ ልብ ጋር ሚደርሰው ፣ አንደበት ወርቅ ነው። በእሳት የነጠረ በክብር የከበረ፣ ብዙዎች ጋር ደርሶ አዕምሮን ያረመ፣ አንደበት ጥላ ነው። የኔስ አንደበት ወካዩ ማን ነው? ✍✍✍ፌቨን
Показать все...
_የህይወቴ_መመርያ_New_Ethiopian_Protestant_Gospel_Song_2021.m4a5.60 MB
ካነበብኩት 😌 “ዳሩ ግን ሁሉን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ምንም የተማራችሁ ብትሆኑ ጌታ ከግብፅ አገር ሕዝቡን አድኖ የማያምኑትን በኋላ እንዳጠፋቸው ላሳስባችሁ እወዳለሁ።” — ይሁዳ 1፥5 አንዴ ጌታን ተቀብያለሁ ሀጥያት ብሰራ ችግር የለውም ሚባል ታሪክ የለም🙄🙄😒
Показать все...
🥰🥰ስወዳቸው🥰🥰
Показать все...
AY_ZENDRO_Blessing_Frequency_Live_Gospel_Reggae_Song_co_UutM2EzRDZ4.m4a4.43 MB
"የሆነ ቀን ላይ አንድ ፓስተር ፀጉሩን ሊቆረጥ ወደ አንድ ፀጉር ቤት ገባ ከዛም እየተጨዋወቱ በመሃል ፀጉር ቆራጩ እ/ር ግን የለም አለ ፓስተሩም ለምን አልክ አለው እሱም መልሶ እ/ር ቢኖር ኖሮ ጥሩ ሰዎች ላይ ክፉ ነገር ባልሆነ ነበር አለው ፓስተሩም ዝም ብሎት ብሩን ከፍሎ ወጣ። ወቶ ትንሽ ረመድ እንዳለ አንድ ፀጉሩ የተንጨባረረ ምስቅልቅሉ የወጣ ሰው አየ ጠርቶትም ወደ ፀጉር ቤቱ ተመለሰ። ፀጉር ቆራጩንም ጠርቶትም ፀጉር ቆራጭ ሚባል ነገር የለም አለው ፀጉር ቆራጩም እንዴት አለው ፓስተሩም ፀጉር ቆራጭ ሚባል ነገር ቢኖር ኖሮ ኢሄ ሰው ፀጉሩ ኢሄን ባልመሰለ ነበር አለው ፀጉር ቆራጩም ችግሩ የኔ አለመኖር ሳይሆን የእሱ እኔጋ አለመምጣት ነው አለው" #stolen Join & sher
Показать все...
"የሆነ ቀን ላይ አንድ ፓስተር ፀጉሩን ሊቆረጥ ወደ አንድ ፀጉር ቤት ገባ ከዛም እየተጨዋወቱ በመሃል ፀጉር ቆራጩ እ/ር ግን የለም አለ ፓስተሩም ለምን አልክ አለው እሱም መልሶ እ/ር ቢኖር ኖሮ ጥሩ ሰዎች ላይ ክፉ ነገር ባልሆነ ነበር አለው ፓስተሩም ዝም ብሎት ብሩን ከፍሎ ወጣ። ወቶ ትንሽ ረመድ እንዳለ አንድ ፀጉሩ የተንጨባረረ ምስቅልቅሉ የወጣ ሰው አየ ጠርቶትም ወደ ፀጉር ቤቱ ተመለሰ። ፀጉር ቆራጩንም ጠርቶትም ፀጉር ቆራጭ ሚባል ነገር የለም አለው ፀጉር ቆራጩም እንዴት አለው ፓስተሩም ፀጉር ቆራጭ ሚባል ነገር ቢኖር ኖሮ ኢሄ ሰው ፀጉሩ ኢሄን ባልመሰለ ነበር አለው ፀጉር ቆራጩም ችግሩ የኔ አለመኖር ሳይሆን የእሱ እኔጋ አለመምጣት ነው አለው" https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123 https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
የምታነባዋ እናት ሀገሬ ድሮም ያባብሉዋት የነበሩትን እጆችህን ትናፍቃለች።
Показать все...
✳️ እንደ የሎጥ ሚስት የጨው አምድ እንዳትሆን አለምን አትመልከት ። ✳️ እንደ ሰለሞን እግዚአብሔርን ረስተህ ጣኦታትን እንዳታመልክ አትዘሙት ። ✳️ እንደ ቃኤል ወንድምህን እንዳትገድል አትቅና ። ✳️ እንደ አዳም የሰይጣን ባርያ እንዳትሆን አትመኝ ። ✳️ እንደ ካም እንዳትረገም በአባት ላይ አትሳቅ ። ✳️ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ እንዳትወድቅ ጓደኛህን ምረጥ ። ✳️ እንደ ፈርኦን እንዳትሰጥም እልኸኛ አትሁን ። ✳️ እንደ ሀማ በውርደት ሞት እንዳትሞት ለራስህ ክብር አትሟሟት ። ✳️ እንደ ሰናክሬም በውርደት እንዳት ወድቅ ትዕቢትን ከልብህ አስወግድ ። ✳️ እንደ ይሁዳ ጌታህን እንዳትሸጥ ብርን አትውደድ ። ✳️ እንደ 42 ቱ ብላቴናዎች በድብ እንዳትበላ ፌዝን ከምላስ አርቅ 2ነገ ምዕራፍ 2 ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ስለዚህ እናንተ ብልሆች ከሆናችሁ ብልሀትን ከሞጆች ሞኝነት ተማሩ እንጂ ከራሳችሁ ውድቀት አትማሩ ። ይህ የተፃፈልን ለትምህርታች ነውና ። https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
. ሰው ዘማሪ ታጋይ ሰው ለምን ተስፋ ይቆርጣል????
Показать все...
Tagay weldemariam Official - Tagay weldemeriam__ 5_utmUSsEDM.m4a6.66 MB
✍✍✍ምህረት ✍✍✍ https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
5.65 KB
ይሄ ነው አባወራ፦ በ አቤል አበራ.m4a21.69 MB
❣ምሳሌ❾ (ዘውድ Vs ቅንቅን😉) “ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት፤ አሳፋሪ ሴት ግን በአጥንቱ ውስጥ እንደ ቅንቅን ናት።” — ምሳሌ 12፥4 “መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት፤ አሳፋሪ ሚስት ግን ዐጥንቱ ውስጥ እንዳለ ንቅዘት ናት።” — ምሳሌ 12፥4 (አዲሱ መ.ት)
Показать все...
✍✍✍✍✍ ምህረት (belly) https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
1.99 MB
ከ 18 አመት በላይ ለሆናቹ 👫 #እጮኛ ከየት አገኛለሁ 💑 ❤❤❤❤❤❤❤❤ #Paster Chere
Показать все...
እጮኛ_ከየት_አገኛለሁ_በፓስተር_ቸሬ_Where_do_I_find_a_fiancée_By_Pastor_C.m4a20.49 MB
1.12 KB
ሰላም ነው - Azeb Hailu.mp35.95 MB
. ይኸው ምስጋናዬ Blessing Frequency https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
4_5868401231717777029.m4a5.54 MB
Показать все...
አ:አልፎ ሀገሬ ላይ ያጠላው ጥቁር ደመና ብ:ብይን አጊንተን ከላይ ጠላት ያለው ቀርቶ መና ይ:ይታየኛል !ኢትዮጵያዊያዬ ያለመበገር ምሳሌ ሆና........ አምላኬ ሆይ መሪን ምትሰጥ አንተ ነህ ጠብቀው ለሀገራችን ሰላም ..ለኢትዮጵያዬ ሰላምን ያምጣልን ሁላችንም እንጰልይ https://t.me/besinetsufyimelekal123
Показать все...
☆ብርቱ ሴት☆ ●ዋጋዋን ጠንቅቃ ታውቃለች ●ራሷን በቁስ አትተምንም ●በቅድስናዋ የማትደራደር ናት ●ከስጋዋ ይልቅ አምላኩዋን በማስደሰት ትደሰታለች ●ሕልመኛ ናት ህልሟን ለመኖር ሰርክ ትተጋለች ●ላመነችበት ነገር ፍፁም ቆራጥ ናት ●ከእውነት ጋር ትጉዛለች እንጂ በነፈሰበት አትነፍስም ●ከብዙ ስህተቷ ብዙ ተምራለች እልፍ ጊዜ ወደቃ እልፍ ጊዜ ትነሳለች በፍተና የተሞረደች ናት ●ብዙ ያነባች ብትሆንም ፍገግታ ጌጧ ነው ●ይህች ብርቱ ሴት በእነዚህ ነገሮች ስታልፍ ብዙ ነገር ልታጣ ትችላለች ነገር ግን የሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር በእሷ ይከብራል...ያ ደግሞ የእሷ ደስታ ነው
Показать все...
ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። ¹² እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል። ¹³ ሞያተኛ ስለ ሆነ ለበጎቹም ስለማይገደው ሞያተኛው ይሸሻል። ¹⁴-¹⁵ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ። ¹⁶ ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።
Показать все...
Am in love with this song ❤️
Показать все...
ይፃፍልኝ_|_Yitsafelegn_|_Helina_Dawit_|_ህሊና_ዳዊት_|_New_Gospel_Song_Official.mp39.83 MB
Geta Sinager - Dagi Tilahun.mp35.24 MB
Manim sew indayiwer ziway asepel of God
Показать все...
Video.Guru_20211117_084854187.mp42.69 MB
Video.Guru_20211117_092806224.mp44.62 MB
Video.Guru_20211117_090740882.mp44.46 MB
✍ በአዲሱ ስሜ *************** ካንተ ገላ ፈሶ ፣ እኔ ላይ ያረፈው ኃጢአቴን ላይለምደው ፣ በቁጣ የገረፈው የመዳኔ ፋና ፣ የበደል ስርየቴ የቸርነት ጅረት ፣ የም'ረት ፏፏቴ ቁስሌን ፈውሶታል ፣ መቁሰል መታመመህ ኦ ወዳጄ ስምህ ፣ ኦ ውዴ ያ ደምህ ኃጢአቴን ወሰድከው ፣ ጽድቅህ ልብሴ ሆነኝ ገዳዬን ገለኸው ፣ አልቻለም ሊገለኝ ድል ነስተህ ድል ሆንከኝ ፣ ጠላቴ ተረታ አሁን ድሉ የኔ ነው ፣ የምን ድሌ ማታ ሽንፈት አከናንበህ ፣ ሞቴን በሞት ሻርከው እኔን አጽድቀኸኝ ፣ ኮናኙን ኮነንከው ካዲስ ሕይወት ጋራ ፣ አዲስ ስም ሰጠኸኝ ጻድቅ ቅዱስ ብለህ ፣ ራስህ ጠራኸኝ ይሄውና ዛሬ........ አንተ በምጠራኝ ፣ ባወጣህልኝ ስም ጻድቅ በሚለው ስም ቅዱስ በሚለው ስም ብጹዕ በሚለው ስም ፣ ካልጠራኝ በስተቀር አቤት ብየ አልልም ፣ ሺሁ ሺህ ቢናገር በደም የተገኘ ፣ ቅብርር ያደረገኝ ሰማያዊ ዜጋ ፣ ባላገር ያ'ረገኝ አሮጌውን እኔ ፣ ያስካደ ያስጣለኝ አዲስ መታወቂያ ፣ አዲስ ስም ነው ያለኝ ያንተ ነኝ ካንተ ነኝ ባንተ ነኝ ላንተ ነኝ!! #ሄኖክ_አሸብር
Показать все...
😭😭😭😭
Показать все...
“ከዚያም ወደ ቤርሳቤህ ወጣ። በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር ተገለጠለት፥ እንዲህም አለው፦ እኔ የአባትህ የአብርሃም አምላክ ነኝ አትፍራ፥ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና እባርክሃለሁ ስለ ባሪያዬ ስለ አብርሃም ዘርህን አበዛለሁ።” — ዘፍጥረት 26፥23-24
Показать все...
“ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።” — ዘፍጥረት 15፥1
Показать все...
Показать все...
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሁሉ 🌱እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን 🌱የማስተዋልና የጥበብ መንፈስ ይሙላባቹ 🌱 እግዚአብሔር ከፊት መሪ ከኋላ ደጀን ይሁንላቹ 🌱መልካሚቷ የእግዚአብሔር እጅ ከናንተ ጋር ትሁን እግዚአብሔር ራስ ያደርግሃል እንጂ ጅራት አያደርግህም፤ ሁልጊዜም በላይ እንጂ በታች አትሆንም።” — ዘዳግም 28፥13-14 መልካሙን ሁሉ እመኝላቿለሁ @wengelbeArt @wengelbeArt
Показать все...