cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Te...di....ni ##

Woshtam

Больше
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
5.36 KB
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
IMG_5693.MP43.86 MB
✍️✍️የጠንቋዩ ዋሻ✍️✍️ ❀❀ክፍል 1 ❀✈️✈️✈️ ☜☜☜☞☞☞☞☞ በድቅድቅ ጨለማ የተዋጠው ዋሻ ከማስፈራት አልፎ ያስጨንቃል ፡ ልብይስባል ፡ ፀጥታው ደሞ ይብስ ፡ሞትን ያስመኛል ፡ በዛ አስፈሪ ጎሬ ውስጥ ፡ በማያውቁት ፡ሰው በድንገት ታፍነው የመጡት ሦስት ፡ የደረሱ ጎረምሶች ፡ አይኖቻቸውን ፡በቀይ ጨርቅ ፡ቢሸፈኑም ፡ የገቡበት ፡ ጎሬ ፡አንዳች ብርሃን እንደሌለ ተውቋቸዋል ፡ ሦስቱም ፡በአካልም ሆነ በዕድሜ ተቀራራ ቢ ናቸው ፡ ገና በመፈርጠም ላይ ያለው ፡ ታዳጊ ሰውነታቸው ፡ የገቡበትን ፡ድንገተኛ ፡ወጥመድ ፡እንዴት ፡መቋቋም ፡እንደሚችል ፡ ምንም አልገባቸው ፡ ብቻ ከነሱ በገዘፈ ክንድ ውስጥ ፡በቁጥጥር ፡እንደዋሉ ካወቁ ሰአታት ተቆጥሯል ፡ ለወትሮው ፡ የሰፈር ውስጥ አይለኝነታቸውና የጎረምሳ ቲቢታቸው ፡ ልዩ ነበር ፡ ተወልደው ካደጉባት ፡ከተማ ፡አዲስ አበባ ፡ ወጥተው አያውቁም ፡ የነሱ ግዛት ፡ ከአብነት ፡እስከ ሜክሲኮ ፡ሲያልፍ ፡እስቴዴዬም ፡ድረስ ፡ብቻ ነው ፡ ዛሬን ፡ግን ፡ ከመጠን ፡ባለፈ ፡ ስካር ፡ውስጥ ፡ገብተው ፡ የሜክሲኮን ፡መንገድ ፡ይዘው በመምጣት ፡ሳሉ ፡ ባልታወቀ ፡ሰው ፡ ተጠልፈው ፡ ወደማያውቁትና ወዳልገባቸው ፡ስፍራ ፡እየተወሰዱ ነው ፡ * በመጀመሪያ ያፈርጣማ ና አስፈሪ ሰው ፡ በሚኒ ባስ ፡መኪናው ፡ከፊታቸው ፡ሲቆም ፡ በስካር ፡መንፈስ ፡ውስጥ ፡ሆነው ፡ ዕድላቸውን ፡በማመስገን ፡ቶሎ ፡ወደቤታቸው ፡እንዲያደርሳቸው ፡ ሰውየውን፡በጩኽትና ፡ በማስጠንቅቅ ፡እያደነቆሩት ፡ነበር ፡ ከቆይታ በዋላ ግን ፡ ያልታወቀው ፡ሰው ፡ በስካር ፡እብድ ፡ብለው ፡የሚለፈልፉትን ፡ ሦስቱን ጎረምሶች ፡አፋቸውን እንዲዘጉ በቁጣ ፡ሲጮህባቸው ፡ ከሱ የበለጠ በመናደድ ፡ መልሰው ፡ጮሁበት ፡ ያልታወቀው ፡ሰው መኪናውን ፡አቁሞ ፡በመውረድ ፡ ከዋላ የጫናቸውን ፡ጎረምሶች ፡አንድ ፡በአንድ ፡ከመኪናው ፡አውርዶ ፡ በፈርጣማ እጆቹ ፡ ደና አድርጎ ፡እየነረተ ፡መልሶ ፡ወደውስጥ ፡አስገባቸው ፡ እነሱም ፡በዚ ጊዜ ነበር ፡በተሳሳተ መስመር ላይ እንደሆኑ ያወቁት ፡ እናም ፡ሰውዬውን ፡ለመጀመሪያ ጊዜ ከስካር መንፈሳቸው ፡ተላቀው ፡ልብ ብለው ፡ አዩት በጣም ፡ከማስጠላቱም በላይ ፡ግዝፈቱ አነጋጋሪ የሚባል አይነት ፡ነው ፡ አንድ ፡አይኑ በጥቁር ፡ ጨርቅ መሰል ነገር ተሸፍኗል ፡ በዛ ሰፊና ፡አስጠሊ ፊቱ ላይ ፡ጉርጥርጥ የምትለ ብቸኛ እና ፡ቅልት ያለች ፡አይኑ ፡የበለጠ የልብን ፡ምት ታፈጥናለች ፡ ሦስቱም ፡እርስ ፡በእርስ ፡ተያይተው ፡አንድ ፡ዘዴ ፡ለማመንጨት ፡እና ፡ይህ ፡ሰው ፡በዚ ፍጥነቱ ፡ ሲሆል ፡ሳያደርሳቸው ፡በፊት ፡ለማምለጥ ፡አሰቡ ፡ ነገር ግን ያሰቡትን ፡ያወቀ ይመስል ፡ አንድ ፡ጨለማ ቦታ ሲደርስ ፡ መኪናውን ፡በማቆም ፡ ወደ እነሡው ፡መጥቶ ፡ ከአንድ ፡ ጥቁር ቦርሳ ውስጥ ፡ቀያይ ፡ጨርቅ ፡አውጥቶ ፡የሦስቱንም ፡አይን ፡አሰራቸው ፡ ቢፈራገጡም ምንም ፡ማድረግ ፡ሳይችሉ ቀሩ ምን እንዳስነካቸው ፡ሳያውቁ ፡ከቆይታ በዋላ ፡እራሳቸውን ፡ዝልፍልፍ ፡ አደረጋቸው ፡ ከዛ በዋላ ፡ያልታወቀው ፡ሰው ፡እረዥም ፡ሰአት ፡ነዳ ፡እነሱ ግን ፡ ወዴት ፡በየት ፡እንደሚነዳው ፡በጭራሽ ፡አላወቁም ፡ድንዝዝ ፡እንዳሉ ፡ነበር ፡ ከብዙ መደናዘዝ ፡በዋላ ነበር ፡የነቁት ፡ሲነቁ ፡በድቅ ድቅ ፡ጨለማ ፡በተዋጠ ጫካ ውስጥ ፡ተዘርረው ፡ነበር ፡ከመኪናው ፡ውስጥ ፡እንኳ ፡እንዴት ፡ብለው እንደወጡ የሚያስታውሱት ፡ነገር የለም ፡ እዛ ጨለማውስጥ ፡በትህግስት ፡እንዲነቁ ሲጠብቃቸው ፡የነበረው ፡ያልታወቀው ፡ሰው ድንገት ፡መንቀሳቀሳቸውን ፡ሲያውቅ ፡ "ተነሱ እናንተ ይበቃቹሃል ፡ አቢያራ ይጠብቃቹሃል " አላቸው ፡በሚያስፈራ ድምፅ ፡ ሦስቱም ፡ የሰሙትን ፡ስም ፡ ከዚ በፊት የትም ፡ቦታ ሰምተው ፡ስለማያውቁ ፡ግራ ተጋቡ ፡ ማነው ፡አቢያራ ፡ ምንድነው፡ከኛ የሚፈልገው ፡ ሁሉም ፡በየራሳቸው ፡አሰቡ ፡ መጠየቅ ፡እንዳይችሉ ግን ፡የሆነ ነገር ፡አንቆ ፡እንደያዛቸው፡አይነት ፡ሆኑ ፡ እናም ፡ያለምንም ፡ጥያቄ ፡ በፀጥታ እየተንቀጠቀጡ እና እየተደነቃቀፉ ፡ ያልታወቀውን ፡አስፈሪሰው ፡ተከተሉት ፡ እሱ መንገድ እየመራ ፡ወደግራ ታጠፉ ፡ደሞ ፡ወደቀኝ ፡እያለ ፡በድምፁ ሲመራቸው ፡እና፡አንዳንዴም ፡ሲገፈትራቸው ፡ ዕንባና ሳግ እየተናነቃቸው ፡ ስለማይጨክኑባቸው ፡ውድ ፡ቤተሰቦቻቸው ፡እያሰቡ ፡ሰውየውን ፡ተከትለው ፡ወደዋሻው ፡ገቡ ፡ ዋሻው ፡ውስጥ አይናቸው ፡ታስሮ ፡ምንም ፡ነገር ፡ለማየት ፡ ባይቻላቸውም ፡ግን ፡ አልፎ ፡አልፎ ፡ጪጪጪ የሚል ፡ልብ ፡የሚያሸብር ፡ድምፅ ፡ከተሰማ ፡በዋላ ፡ጭንቅላታቸውን ፡ገጭቷቸው ፡የሚያልፍ ፡ ወፍ ፡ይሁን ፡በውል ፡ያላወቁት ፡ነገር ፡አለ ፡የሰውዬው ፡ድምፅ ፡ የቁጣ መሆኑ ቀርቶ ፡በለሰለሰ ፡ድምፅ ፡"አባቴ ፡መጥቻለው ፡ክብር ፡ላንተ ይሁን ፡ ጌታዬ ፡በሰላም ፡ጠብቀህ ፡እዚ ላደረስከኝ፡ክብር ፡ላንተ ይገባል ፡ይላል" ጎረምሶቹ፡ይሰው ፡ የአንድ ፡አይለኛሰው ፡ ታዛዥ እንደ ሆነ ተሰምቷቸዋል ፡ ለማን አሳልፎ ፡እንደሚሰጣቸው ፡ ገና ያወቁት ነገር ባይኖርም ፡ ግን ያ እየጠበቃቸው ፡ያለው ፡ሰው ፡ቀላል ፡እንዳልሆነ ገብቷቸዋል ፡ በተሸፈኑት ፡ጨርቅ ላይ ፡የእንባ ፡ዘለላዎች ፡እየወረዱ ፡ ነበር ፡ "ደርሰናል ያአቢያራ ባሪያዎች "አለ ሰውዬው "ምም ንድን ነው " አለ ከሦስቱ ጎረምሶች አንዱ ፡የሚያስፈራና ፡ እንደንፋስ አይነት ፡ሽውሽውታ ፡በአይል ፡ሲያዳምጥ ፡በፍርሃት ተውጦ ፡ "ድምፅ አታሰማ ተናገር ሳትባል ከአሁን በዋላ ፡እንዳትናገር ፡ ስትተነፍስ እንኳን ፡ መቆጠብ አለብህ ፡ ያአቢያራን ታስቆጣለህ "አለው በሹክሹክታ ፡ ሦስቱም ፡ተንቀጠቀጡ ፡ ሌላ ድምፅ ፡ሲያስገመግም ፡ተሰማ ፡ "አሆ አሆ አሆራራራራራ ያያአቢሃራራራ አሆያ አሆያ ሆሆሆሆሆ "የጩኽቱ መጠን ፡ልክ ፡የለውም የሚያጓራ ድምፅ አስጨናቂ ድምፅ ፡ በዛ ጨለማ ፡የሦስቱ ነብሶች ፡ ተስፋ ያበቃለት መሰለ ✍️✍️✍️ይቀጥላል,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 @Sura16722 @Sura16722 @Sura16722 @Sura16722
Показать все...
✍✍የጠንቋዩ ዋሻ✍✍ ♣♣♣ክፍል 2♣♣♣ ❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿ ☞☞☞ "አባቴ ሆይ መጥቻለው ፡ ባሪያህ ሁሉ ባንተ ፍቃድ "አለ ያልታወቀው ሰው ፡ ከዋሻው ፡ውስጥ ፡ከምትገኘው ፡ እንደቤት ፡ተስተካክላ የተሰራች ፡ አንዲት ክፍል ፡ ጋር ፡ ከወገቡ እንደ ማጎንበስ ፡ብሎ ፡ ከጥቂት ፡ ማጓራት በዋላ ፀጥታ ሰፈነ ፡ ያልታወቀው ፡ሰው ፡ ወደሦስቱ ጎረምሶች ፡በመዞር ፡ማስጠንቀቃያ ሰጣቸው ፡ እዚ ዋሻ ውስጥ ፡ አቢያራ ፡ካልፈቀደ በስተቀር ፡ማንም፡ ድምፅ አያወጣም ፡አለበለዚያ ትቀሰፋላቹ ፡ አላቸው ፡ በሹክሹክታ ፡ ሦስቱም ፡ፍርሃታቸው ፡ጨመረ ፡ ነገርግን ፡ሦስቱም ፡በልባቸው ፡የፈጣሪያቸውን ፡ስም ፡ደጋግመው መጥራታቸውን ፡አልተውም ፡ አይናቸውን ፡እንደታሰሩ በመሆናቸው ፡ አካባቢውን ፡እስካሁን ፡አላዩትም ፡ሲገምቱ ግን ፡አስፈሪ መሆኑን ፡አውቀዋል ፡ ከቆይታ በዋላ ፡ ሲጢጢጢ የሚል ድምፅ ሰሙ ፡ እናም ፡ከውስጥ በኩል ፡የሚያስገመግምና ውፍረቱ ደሚከብድ ፡ድምፅ ፡" ግቡ ግልገሎቼ የጨለማው ፡ጌታ የቀዩ ቤት ፡አይል ፡ በናንተ ዙሪያ ነው "አለ ፡ "አሚን አባቴ ጠባቂዬ "አለ ያልታወቀው ፡ሰው ፡፡ ሦስቱም ፡ ፈጣሪያችን ፡ሆይ ፡ከዚ ጉድ ፡አውጣን ፡ እባክህ ፡ አሉ ፡ " ግለጣቸው ፡አይኖቻቸው ፡ውስጥ ፡ማየት ፡እፈልጋለው ፡ ኤዛ በሰአን ውሃ አፍልተሽ ይዘሽ ፡ነይ "አለ አስፈሪው ፡ድምፅ "እሺ ጌታዬ "አለቺ አንዲት ሴት ፡ ያልታወቀው ፡ሰው ፡ጠጋብሎ ፡አይኖቻቸውን ፡ያሰረበትን ቀይ፡ጨርቅ ፡ ከሦስቱም ጎረምሶች ላይ ተራ በተራ ፈታ ፡ ጎረምሶቹ በዙሪያቸው ፡ባዩት ፡ነገር ፡ተርበተበቱ ፡ ሳያስቡት ፡በፍርሃት ፡ተጠጋጉ ፡ በመጀመሪያ ፡አይናቸው ፡ያረፈው ፡የፊቱ ገፅታ ሙሉ በሙሉ የማይታይ ፡ አንድ አንድ አስፈሪ ሰው ላይ ፡ነው ፡ እረጅም ፡ሰፊና ዝርክርክ ፡ያለ ጥቁር ፡ቀሚስ ፡ለብሷል ፡ በእጁ ቀይ ፡የተቀባ ፡ከዘራ ይዛል ፡ እረዘም ፡ያለው ፡ፀጉሩ ፡ሙሉ በሙሉ ሸብቷል ፡ የሚያስፈራ ፡ ግርማ ሞገስ ፡ነው ፡ያለው ፡ በክፍሉ ውስጥ ፡ ፀጥታ ቢሰፍንም ፡ ሰዎች ግን ፡ነበሩ ፡ አንዲት ሴት ፡በትልቅ ፡ረኮቦት ፡ብዙ ሲኒዎች ፡ደርድራ ፡ ትልቅ ፡ጀበና ፡ ይዛ ፡ ቡና እየቀዳች ፡ነበር ፡ በጣም ፡ታዳጊ የምትባል አይነት ፡ናት ፡ የለበሰችው ፡ቀይ ፡ቀሚስ ፡ ለእይታ ይከብዳል ፡ ሌሎች ፡ ሁለት ሴቶችም ፡ነበሩ አንድ ፡ጥግ ይዘው ፡ የተቀመጡ ፡ ቆንጆናቸው ፡ ረዘም ፡እረዘ ያሉ መሆናቸው ያስታውቃል ፡ እነሱም ፡ ቀይ የበዛበት ፡ልብስ ፡ለብሰዋል ፡ ዋሻው ፡ደሞ ፡በቀያይ ፡ጨርቅ ፡ዳበደ ነው ፡ አንድ ፡ጥግ ላይ ትልቅ ፡መጋረጃ ይታያል ፡ ቀይ፡ ነው ፡እሱም ፡ ያልታወቀው ፡ሰው ፡ አንድኛውን ጎረምሳ በመግፋት ፡ከጠንቋዩ አቢያራ አጠገብ ፡ አቆመው ፡ ልጁ ተንቀጠቀጠ፡ እዚ በቀይ ፡ጨርቅ ፡ያበደ ዋሻውስጥ ፡ቀይ ደሙ መሬቱን ሲያርሰው ፡ታየው ፡በቃ መስዋት ልንሆን ፡ነው ብሎ ፡አሰበ፡ " እራስህን አስተዋውቅ ፡ በርግጥ ፡ማነትህን ፡ጠንቅቄ አውቀዋለው ፡ ነገርግን ካንተም መስማት እፈልጋለው ፡ አንተ ውርንጭላ ኦሆሆሆይ አቢያራ "ብሎ ጮህ አለ ጠንቋዩ "መመስፍን መስፍን ደስታ ፡ የእናቴ ስም ስምረት ፡የምኖረው ፡አብነት አዲሳባ ፡ አንዲት ታናሽ ፡እህት ፡አለችኝ ፡ሜሮን ፡ትባላለች ፡ የየ አስረኛ ክፍል ተተማሪ ነኝ ፡ ውጤት ፡ስላልመጣልኝ ፡ሰፈር ፡ነው ፡የምውለው ፡ እናቴ በምትሰጠኝ ፡ገንዘብ ፡አልፎ ፡አልፎ ፡ከገደኞቼ ጋር ፡እየወጣው ፡እዝ ,,,,,,," "በቃ ትርኪምርኪ ወሬህን ፡መስማት አልፈልግም ፡ እዛ መደብ ላይ ተቀመጥ ፡"አለ ጠንቋዩ ፡ የተሰላቸ ነው የሚመስለው ፡ "ቀጥል አንተ ቶሎ በል "አለ ያልታወቀው ፡ሰው "እኔ ዳንኤል አሰፋ እና እእ,,,,,,"ብሎ ሁለተኛው ፡ጎረምሳ ሊቀጥል ሲል፡ እንዲቀመጥ ፡ምልክት ፡ተሰጠው ፡ሄዶ ፡ከጓደኛው ፡መስፍን ፡አጠገብ ፡ጥምልምል ፡ብሎ ፡ተቀመጠ "አንተ ቶሎ ፡ስምህን ፡ተናገር "አለው ያልታወቀው ሰው "መሳይ አበራ ፡ከ ,,,,,,,," "ቁጭ በል ፡ "ተባለ ፡ ያልታወቀው ፡ሰው ፡ምን ላድርጋቸው ፡በሚል ፡አስተያየት ፡ጠንቋዩን ፡ተመለከተው ፡ ጠንቋዩ ፡ ጸደ ቡናው ፡አየ ፡ የሆነ ነገር እያሰበ ይመስላል ,,,,, ,, ይቀጥላል.... ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 @Sura16722 @Sura16722 @Sura16722
Показать все...
ለለቅሶህ የተዘጋጀ ሰውዬው ታሞ ሊሞት እያጣጣረ ነው... አልጋው ላይ እንደተኛ ያ በጣም የሚወደው ምስር ወጥ ምራቅ የሚያስውጥ ሽታ ከማዕድ ቤቱ መጥቶ ሆዱን አገላበጠው... ከመሞቱ በፊት ከዚህ ምስር ወጥ መቅመስ ፈለገ ...እናም ከአልጋው ወድቆ በደረቱ እንደምንም እየተንፏቀቀና እየተሳበ ሚስቱ ወጡን ወደምትሰራበት ማዕድ ቤት አመራ... ባለችው እንጥፍጣፊ ጉልበት ወደ ጠረጴዛው ተንጠራርቶ ቁራሽ እንጀራ አነሳ... ባገኘው እንጀራ እጁን እንደምንም ሰድዶ የምስር ወጡ ያለበት ድስት ውስጥ ሊነክር ሲል ሚስቱ በማማሰያ እጁን መትታ አስጣለችው ... ትንፋሹ እየተቆራረጠ “ለምን ትመቺኛለሽ?” ብሎ ሲጠይቃት ምን ብትለው ጥሩ ነው . . . . . . . . . . . . "ለለቅሶህ የተዘጋጀ ወጥ እኮ ነው!!” ለመቀላቀል👇👇 @Sura16722 @Sura16722 @Sura16722
Показать все...
✍️✍️የጠንቋዩ ዋሻ✍️✍️ ❀❀ክፍል 1 ❀✈️✈️✈️ ☜☜☜☞☞☞☞☞ በድቅድቅ ጨለማ የተዋጠው ዋሻ ከማስፈራት አልፎ ያስጨንቃል ፡ ልብይስባል ፡ ፀጥታው ደሞ ይብስ ፡ሞትን ያስመኛል ፡ በዛ አስፈሪ ጎሬ ውስጥ ፡ በማያውቁት ፡ሰው በድንገት ታፍነው የመጡት ሦስት ፡ የደረሱ ጎረምሶች ፡ አይኖቻቸውን ፡በቀይ ጨርቅ ፡ቢሸፈኑም ፡ የገቡበት ፡ ጎሬ ፡አንዳች ብርሃን እንደሌለ ተውቋቸዋል ፡ ሦስቱም ፡በአካልም ሆነ በዕድሜ ተቀራራ ቢ ናቸው ፡ ገና በመፈርጠም ላይ ያለው ፡ ታዳጊ ሰውነታቸው ፡ የገቡበትን ፡ድንገተኛ ፡ወጥመድ ፡እንዴት ፡መቋቋም ፡እንደሚችል ፡ ምንም አልገባቸው ፡ ብቻ ከነሱ በገዘፈ ክንድ ውስጥ ፡በቁጥጥር ፡እንደዋሉ ካወቁ ሰአታት ተቆጥሯል ፡ ለወትሮው ፡ የሰፈር ውስጥ አይለኝነታቸውና የጎረምሳ ቲቢታቸው ፡ ልዩ ነበር ፡ ተወልደው ካደጉባት ፡ከተማ ፡አዲስ አበባ ፡ ወጥተው አያውቁም ፡ የነሱ ግዛት ፡ ከአብነት ፡እስከ ሜክሲኮ ፡ሲያልፍ ፡እስቴዴዬም ፡ድረስ ፡ብቻ ነው ፡ ዛሬን ፡ግን ፡ ከመጠን ፡ባለፈ ፡ ስካር ፡ውስጥ ፡ገብተው ፡ የሜክሲኮን ፡መንገድ ፡ይዘው በመምጣት ፡ሳሉ ፡ ባልታወቀ ፡ሰው ፡ ተጠልፈው ፡ ወደማያውቁትና ወዳልገባቸው ፡ስፍራ ፡እየተወሰዱ ነው ፡ * በመጀመሪያ ያፈርጣማ ና አስፈሪ ሰው ፡ በሚኒ ባስ ፡መኪናው ፡ከፊታቸው ፡ሲቆም ፡ በስካር ፡መንፈስ ፡ውስጥ ፡ሆነው ፡ ዕድላቸውን ፡በማመስገን ፡ቶሎ ፡ወደቤታቸው ፡እንዲያደርሳቸው ፡ ሰውየውን፡በጩኽትና ፡ በማስጠንቅቅ ፡እያደነቆሩት ፡ነበር ፡ ከቆይታ በዋላ ግን ፡ ያልታወቀው ፡ሰው ፡ በስካር ፡እብድ ፡ብለው ፡የሚለፈልፉትን ፡ ሦስቱን ጎረምሶች ፡አፋቸውን እንዲዘጉ በቁጣ ፡ሲጮህባቸው ፡ ከሱ የበለጠ በመናደድ ፡ መልሰው ፡ጮሁበት ፡ ያልታወቀው ፡ሰው መኪናውን ፡አቁሞ ፡በመውረድ ፡ ከዋላ የጫናቸውን ፡ጎረምሶች ፡አንድ ፡በአንድ ፡ከመኪናው ፡አውርዶ ፡ በፈርጣማ እጆቹ ፡ ደና አድርጎ ፡እየነረተ ፡መልሶ ፡ወደውስጥ ፡አስገባቸው ፡ እነሱም ፡በዚ ጊዜ ነበር ፡በተሳሳተ መስመር ላይ እንደሆኑ ያወቁት ፡ እናም ፡ሰውዬውን ፡ለመጀመሪያ ጊዜ ከስካር መንፈሳቸው ፡ተላቀው ፡ልብ ብለው ፡ አዩት በጣም ፡ከማስጠላቱም በላይ ፡ግዝፈቱ አነጋጋሪ የሚባል አይነት ፡ነው ፡ አንድ ፡አይኑ በጥቁር ፡ ጨርቅ መሰል ነገር ተሸፍኗል ፡ በዛ ሰፊና ፡አስጠሊ ፊቱ ላይ ፡ጉርጥርጥ የምትለ ብቸኛ እና ፡ቅልት ያለች ፡አይኑ ፡የበለጠ የልብን ፡ምት ታፈጥናለች ፡ ሦስቱም ፡እርስ ፡በእርስ ፡ተያይተው ፡አንድ ፡ዘዴ ፡ለማመንጨት ፡እና ፡ይህ ፡ሰው ፡በዚ ፍጥነቱ ፡ ሲሆል ፡ሳያደርሳቸው ፡በፊት ፡ለማምለጥ ፡አሰቡ ፡ ነገር ግን ያሰቡትን ፡ያወቀ ይመስል ፡ አንድ ፡ጨለማ ቦታ ሲደርስ ፡ መኪናውን ፡በማቆም ፡ ወደ እነሡው ፡መጥቶ ፡ ከአንድ ፡ ጥቁር ቦርሳ ውስጥ ፡ቀያይ ፡ጨርቅ ፡አውጥቶ ፡የሦስቱንም ፡አይን ፡አሰራቸው ፡ ቢፈራገጡም ምንም ፡ማድረግ ፡ሳይችሉ ቀሩ ምን እንዳስነካቸው ፡ሳያውቁ ፡ከቆይታ በዋላ ፡እራሳቸውን ፡ዝልፍልፍ ፡ አደረጋቸው ፡ ከዛ በዋላ ፡ያልታወቀው ፡ሰው ፡እረዥም ፡ሰአት ፡ነዳ ፡እነሱ ግን ፡ ወዴት ፡በየት ፡እንደሚነዳው ፡በጭራሽ ፡አላወቁም ፡ድንዝዝ ፡እንዳሉ ፡ነበር ፡ ከብዙ መደናዘዝ ፡በዋላ ነበር ፡የነቁት ፡ሲነቁ ፡በድቅ ድቅ ፡ጨለማ ፡በተዋጠ ጫካ ውስጥ ፡ተዘርረው ፡ነበር ፡ከመኪናው ፡ውስጥ ፡እንኳ ፡እንዴት ፡ብለው እንደወጡ የሚያስታውሱት ፡ነገር የለም ፡ እዛ ጨለማውስጥ ፡በትህግስት ፡እንዲነቁ ሲጠብቃቸው ፡የነበረው ፡ያልታወቀው ፡ሰው ድንገት ፡መንቀሳቀሳቸውን ፡ሲያውቅ ፡ "ተነሱ እናንተ ይበቃቹሃል ፡ አቢያራ ይጠብቃቹሃል " አላቸው ፡በሚያስፈራ ድምፅ ፡ ሦስቱም ፡ የሰሙትን ፡ስም ፡ ከዚ በፊት የትም ፡ቦታ ሰምተው ፡ስለማያውቁ ፡ግራ ተጋቡ ፡ ማነው ፡አቢያራ ፡ ምንድነው፡ከኛ የሚፈልገው ፡ ሁሉም ፡በየራሳቸው ፡አሰቡ ፡ መጠየቅ ፡እንዳይችሉ ግን ፡የሆነ ነገር ፡አንቆ ፡እንደያዛቸው፡አይነት ፡ሆኑ ፡ እናም ፡ያለምንም ፡ጥያቄ ፡ በፀጥታ እየተንቀጠቀጡ እና እየተደነቃቀፉ ፡ ያልታወቀውን ፡አስፈሪሰው ፡ተከተሉት ፡ እሱ መንገድ እየመራ ፡ወደግራ ታጠፉ ፡ደሞ ፡ወደቀኝ ፡እያለ ፡በድምፁ ሲመራቸው ፡እና፡አንዳንዴም ፡ሲገፈትራቸው ፡ ዕንባና ሳግ እየተናነቃቸው ፡ ስለማይጨክኑባቸው ፡ውድ ፡ቤተሰቦቻቸው ፡እያሰቡ ፡ሰውየውን ፡ተከትለው ፡ወደዋሻው ፡ገቡ ፡ ዋሻው ፡ውስጥ አይናቸው ፡ታስሮ ፡ምንም ፡ነገር ፡ለማየት ፡ ባይቻላቸውም ፡ግን ፡ አልፎ ፡አልፎ ፡ጪጪጪ የሚል ፡ልብ ፡የሚያሸብር ፡ድምፅ ፡ከተሰማ ፡በዋላ ፡ጭንቅላታቸውን ፡ገጭቷቸው ፡የሚያልፍ ፡ ወፍ ፡ይሁን ፡በውል ፡ያላወቁት ፡ነገር ፡አለ ፡የሰውዬው ፡ድምፅ ፡ የቁጣ መሆኑ ቀርቶ ፡በለሰለሰ ፡ድምፅ ፡"አባቴ ፡መጥቻለው ፡ክብር ፡ላንተ ይሁን ፡ ጌታዬ ፡በሰላም ፡ጠብቀህ ፡እዚ ላደረስከኝ፡ክብር ፡ላንተ ይገባል ፡ይላል" ጎረምሶቹ፡ይሰው ፡ የአንድ ፡አይለኛሰው ፡ ታዛዥ እንደ ሆነ ተሰምቷቸዋል ፡ ለማን አሳልፎ ፡እንደሚሰጣቸው ፡ ገና ያወቁት ነገር ባይኖርም ፡ ግን ያ እየጠበቃቸው ፡ያለው ፡ሰው ፡ቀላል ፡እንዳልሆነ ገብቷቸዋል ፡ በተሸፈኑት ፡ጨርቅ ላይ ፡የእንባ ፡ዘለላዎች ፡እየወረዱ ፡ ነበር ፡ "ደርሰናል ያአቢያራ ባሪያዎች "አለ ሰውዬው "ምም ንድን ነው " አለ ከሦስቱ ጎረምሶች አንዱ ፡የሚያስፈራና ፡ እንደንፋስ አይነት ፡ሽውሽውታ ፡በአይል ፡ሲያዳምጥ ፡በፍርሃት ተውጦ ፡ "ድምፅ አታሰማ ተናገር ሳትባል ከአሁን በዋላ ፡እንዳትናገር ፡ ስትተነፍስ እንኳን ፡ መቆጠብ አለብህ ፡ ያአቢያራን ታስቆጣለህ "አለው በሹክሹክታ ፡ ሦስቱም ፡ተንቀጠቀጡ ፡ ሌላ ድምፅ ፡ሲያስገመግም ፡ተሰማ ፡ "አሆ አሆ አሆራራራራራ ያያአቢሃራራራ አሆያ አሆያ ሆሆሆሆሆ "የጩኽቱ መጠን ፡ልክ ፡የለውም የሚያጓራ ድምፅ አስጨናቂ ድምፅ ፡ በዛ ጨለማ ፡የሦስቱ ነብሶች ፡ ተስፋ ያበቃለት መሰለ ✍️✍️✍️ይቀጥላል,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇 @Sura16722 @Sura16722 @Sura16722 @Sura16722
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.