Sodo comprehensive school
Открыть в Telegram
this is our real new channel to sodo comprehensive high school telegram channel, please share the information to student
Больше442
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
Repost from N/a
F3
አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን ለመፈለግ ይጠቅማል
Ctrl፣Shift፣N
በአንድ ላይ በመጫን አዲስ ፎልደር መፍጠር ይችላሉ
Windows፤F1
የኮምፒውተሩን እርዳታ (Help) ማግኘት ያስቻላል
Shift፤F10
ኮምፒውተር ስንጠቀም ማወዝ ከሌለን እና ራይት ክሊክ ለማድረግ ይጠቅማል
ALT፣ENTER
የአንድን ፋይል ወይም ፎልደር ላይ ራይት ክሊክ ማድራማ ይችላሉ
Window፣Ctrl፣D
አዲሰ virtual screen መክፈት ይችላሉ
Window፣Ctrl፣F4
የተከፈተን virtual screen መዝጋት ይችላሉ
Ctrl፣C እና Crtl፣V
(Ctrl፣C) ተጭነው 1ቦታ ላይ የመረጡትን ወደ ሌላ ቦታ (Crtl፣V) በመጫን ማባዛት ይችላሉ
Ctrl እና የማውዝ ማህለኛው ቁልፎ
(Ctrl) ተጭነን የ(ማውዝ) የማህለኛውን ቁልፍ በማሽከርከር መስኮታችን ማስፋት እና ማጥበብ እንችላለን
ፋንክሽን ቁልፍ
ከ(Shift), ከ(Ctrl) እና ከ(window) ጋር በመጠቀም ብዙ አገልግሎት ይስጣሉ
ከF1 እስከ F12
ፋንክሽን ቁልፎች ሲሆኑ አንዳንድ ጊዜ ከFN ቁልፍ ጋር አንድ ላይ በመጫን እናገኛቸዋለን
Alt፤Backspace
ኮምፒውተር ላይ ስራ እየሰራን በስህተት ያጠፋነው ፅሁፍ ሆነ ፋይል ለመመለስ
F3
ለኮምፒውተር, አንድን ፋይል ወይም ፎልደርን ለመፈለግ ይጠቅማል
Window፤ ቀስቶችን
የተከፋቱ የፕሮግራም መስኮቶችን መደምንፈልገው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ
Windows፤R
Run dialog box ማግኘት ይችላሉ
Ctrl፤Spacebar፤ ቀስቶችን
ያለ ማወዝ ፋይሎችን መምረጥ ያስችላል
F3
ፋይል ወይም ፎልደር መፈለግ ይችላሉ
Ctrl+ shift + Esc
ታስክ ማናጀርን መክፈት እንችላለን
Windows logo +C
ኮንትሮል ፓናልን መክፈት እንችላለን
Repost from N/a
Ctrl፤O
አብዛኛው ፕሮግራሞች ላይ አንድ ፋይልን ለመክፈት ይጠቀማል
Ctrl፤L
የመረጡትን ፅሁፍ ወደ ግራ ለማድረግ ይጠቅማል
Ctrl፤L
የመረጡትን ፅሁፍ ወደ ቀኝ ለማረግ ይጠቅማል
Ctrl፤R
የመረጡትን ፅሁፍ ወደ ቀኝ ለማድረግ ይጠቅማል
Ctrl፤T
የመረጥነው ፅሁፍ ወይም አንቀጽን ወደፊት ጠጋ (indent) ማድረግ እንችላለን
Ctrl፤K
ወርድ ላይ አንድን ፅሁፍ ስንነካው ወደ ሌላ ገፅ መሄድ እንድንችል ልጠቅማል
Ctrl፤I
አንድን ፅሁፍ መርጠን የፅሁፍን አይነት አግድም (italic) ማድረግ ያስችላል
Ctrl፤M
ወርድ ላይ ከርስሯ ያለችበት ሙሉ አንቀጽ ወደ ጐን ጠጋ (indent) ለማድረግ ይጠቀሙ
Alt፤F
የማይክሮስት ዶክመንቶችን ለሌላ ስም (Save As) ለማስቀመጥ ይጠቅማል
Ctrl ፤ ]
ወርድ ላይ, የሆነን ፅሁፍ መርጠን, መጠኑን በ +1 ለማሳደግ ይጠቅማል
Ctrl፤H
ወርድ ላይ, አንድን ቃለ ፈልገን በምንፈልገው ቃል ለመቀየር ይጠቅማል
Shift፤End
ወርድ ላይ ሆነን ከርሰሯ ካለችበት እስከ መስመሩ መጀመሪያ ድረስ ለመምረጥ ይጠቅማል
Ctrl፤Backspace
ፅሁፍ እየፃፍን 1 ሙሉ ቃል በአንድ ጊዜ ለማጥፋት ይጠቅማል
ማውዘን 3 ጊዜ መጫን (3 click)
ወርድ ላይ አንድ ሙሉ አንቀፅን ለመምረጥ (highlight) ይጠቅማል
Ctrl፤Shift፤V
አንድን ፅሁፍ (Copy) ፎርማቱን ሳይጨምር (Paste) ለማድረግ ይጠቅማል
Ctrl፤Spacebar
ፅሁፍን ከነ ፎርማቱ (paste) ካረግን እና ፎርማቱን ማጥፋት ይጠቅማል
Ctrl ፤ ]
ወርድ ላይ, የሆነን ፅሁፍ መርጠን, መጠኑን በ +1 ለማሳደግ ይጠቅማል
Repost from N/a
CTRL፣ቀኝ ቀስት
ከርስሯን የቀጣዩ ቃል የመጀመሪያ ፊደል ጋር ለማድረግ ይጠቅማል
CTRL፣ግራ ቀስት
ከርስሯን የሁዋለኛው ቃል የመጀመሪያ ፊደል ጋር ለማድረግ ይጠቅማል
CTRL፣ታች ቀስት
ከርስሯን የቀጠዩ አንቀፅ የመጀመሪያ ፊደል ጋር ለማድረግ ይጠቅማል
CTRL፣ላይ ቀስት
ከርስሯን የሁዋለኛው አንቀፅ የመጀመሪያ ፊደል ጋር ለማድረግ ይጠቅማል
SHIFT፣ቀስቶቹን
አንድን ፋይል ወይም ፅሁፍን ለመምረጥ ይጠቅማል
CTRL፣A
አንድ ዶክመንት ላይ ያሉትን ሁሉንም ፅሁፎች ለመምረጥ ይጠቅማል
TAB ወይንም SHIFT፣TAB
(TAB) ከርስሯን ወደፊት ማዘለል ሲያስቸል, (SHIFT፣TAB) ደግሞ ወደሁዋላ መመለስ ያስችላል
Shift፤F3
የተመረጠ ፅሁፍን ወደ ካፒታል ወይም ስምል ሌተር መቀየር ያስችላል
Ctrl፤Shift፤->
የመረጥነውን ፅሁፍ font ማተለቅ ያስችላል
Ctrl፤Shift፤<-
የመረጥነውን ፅሁፍ font ማሳነስ ያስችላል
Ctrl፤P
አንድን ፅሁፍ በቀላሉ ለማተም ወይም ፕሪንት ለማድረግ ይጠቅማል
Ctrl፤B
የመረጡትን ፅሁፍ ወይም አረፍተነገር font ወፍራም እዲሆን ይጠቅማል
CTRL፣ቀኝ ቀስት
ከርስሯን የቀጣዩ ቃል የመጀመሪያ ፊደል ጋር ለማድረግ ይጠቅማል
Shift፤ቀኝ ቀስት
አንድ ፊደልን ብቻ (highlight) ለመምረጥ ይጠቅማል
Shift፤Ctrl፤ቀስቶችን
ፅሁፍ ላይ እያለን አንድ ቃልን select ለመምረጥ ይጠቅማል
Shift፤End ወይም Shift፤Home
1 ሙሉ መስመር መምረጥ እንችላለን
Ctrl፤Z ወይንም Ctrl፤Y
ፅሁፍ እየፃፉ (Ctrl፤Z) ወደ ሁዋላ መመለሻ ሲሆን (Ctrl፤Y) ወይፊት መሄጃ ነው
Ctrl፤H
ገፆችን ላይ ያለን 1 ፅሁፍ በምንፈልው ፅሁፍ መቀየር እንችላለን
