ru
Feedback
🅾🅽🅻🅸🅽🅴 ስራ

🅾🅽🅻🅸🅽🅴 ስራ

Открыть в Telegram

በየቀኑ የተለያዩ እና አንድ እርምጃ ከፍ እምንልበት ስራ እንሰራለን ኑ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ለማንኛዉም ጥያቄ 0939258578 መደወል ይቻላል ወይም @King_A27 ላይ መናገር ይቻላል ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን

Больше
499
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1730 дней
Архив постов
አፑን ለማዊረድ

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አዲስ App መቷል Taxt ስለተደራረግን ብቻ እሚከፍል Inbox ላይ አዉሩኝ

ከ 3:00 ጀምሮ Online ከኔ ለመምጣት Video ተመልከቱ👆👆

የአፑ ሊንክ 👆👆👆👆

Bocome hos ከሚለዉ ላይ ይሄን ሙሉት 1987448 ሙሉ የአከፋፈቱ እስቴፕ👆👆👆👆👆

የአፑ ሊንክ👆👆👆

Голосовое сообщение00:39

Голосовое сообщение00:30

"ሴ ታ ሴት ነው ይሉታል።" በቢሯችን ውስጥ ያሉ ሰዎች ለምን እንደሚያሙት አልገባኝም። እሱም ፊቱን ቋጥር አድርጎ ከማንም ጋር አይቀርብም። ከሰዎች ጋር አይቀላቀልም። ምሳውንም ብቻውን ነው የሚበላው።
"ሴ ታ ሴት ነው ይሉታል።" በቢሯችን ውስጥ ያሉ ሰዎች ለምን እንደሚያሙት አልገባኝም። እሱም ፊቱን ቋጥር አድርጎ ከማንም ጋር አይቀርብም። ከሰዎች ጋር አይቀላቀልም። ምሳውንም ብቻውን ነው የሚበላው። ከምሳ በኋላ የሚያኝካት ማስቲካ ደግሞ ሌላው የትችት ምክንያት ናት። እኔም ባልጠላውም ማስቲካ ሲያመነዥግ ሳየው ግን ይገርመኛል። የቢሯችን ሴቶች ማስቲካ ሲፈልጉ ብቻ ነው የሚስቁለት። እሱም ግድ አይሰጠውም። ካጠራቀመው ማስቲካ ላይ አንስቶ ይሰጣቸዋል። መሳቢያው ውስጥ ያለው የማስቲካ ብዛት ደግሞ በጣም ብዙ ነው። አንድ ቀን አብረን ወደ ውጭ ሥራ ቦታ ሄድን። አብረን በመሄዳችን ቢሰለቸኝም የምሳ ሰዓት ላይ ስለቆጡና ስለባጡ እያወራን ሳለ አንዲት ትንሽ ልጅ መጥታ አጠገባችን ቆመች። የተለያዩ ዓይነት ማስቲካዎች የያዘ እሽግ ይዛ ነበር። ለምን እንደሆነ ባላውቅም ልጅቷን ሲያያት ፊቱ ላይ ብርሃን ሲፈነጥቅ አየሁት። እኔማ ከእሱ ጋር እንደማገኘው ስለማውቅ አንፈልግም ብዬ ልልክ ነበር... እሱ ግን በእጇ ያለውን ሁሉ ገዛና አገላብጦ ከሳማት በኋላ ሸኛት... "አንተ ግን ታምነዋለህ?" አልኩት በግርምት አይኖቹን እያየሁ። "አረ በፍጹም ምነው?" "እየያዝክ የምትዞረው ማስቲካ ሳያንስ ደግሞ ሌላ..." ወዲያው ፊቱ ሲለዋወጥ አስተዋልኩ። ትንሽ ዝም ብሎ ከቆየ በኋላ ግን "ማስቲካ ልጅነቴ ናት። እኔም ልጅ ሆኜ እንዲህ ሽጫለሁ። ብዙ የሰው ፊት አይቻለሁ። ማስቲካ ሰው ለውበት ሲያኝክ እኔ ደግሞ ዳቦ የምበላበት ሥራዬ ነበረች። ከእንግዳዬ አልፋ እናቴና አባቴን ከእዳ ገዝታ በክብር የቀበረችኝ፣ ያስተማረችኝ ማስቲካ ናት።

https://t.me/ToNowAppBot/App?startapp=ii_550595038 TO DO NOW!⭐️ Start your online work journey and earn extra income. 💵💵💵 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 15 ሰዉ በመጋበዝ ብቻ 3$ ወይም 477 ብር ተሸላሚ ሁኑ

Online ነኝ ኑ ሰርች አርጋችሁ 👉1987448

አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች ይነገረዋል ። ወደ ሲንጋፖር ሄዶም መታከም እንዳ
አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች ይነገረዋል ። ወደ ሲንጋፖር ሄዶም መታከም እንዳለበት ይነግሩታል።ታማሚውም ወደ ሲንጋፖር ሄዶ ሲታይ ፣ የታየው በረሮ ልቡ ውስጥ ሳይሆን 'X-ray' ከሚያነሳው ማሽን ውስጥ የተገኘ መሆኑን አስረድተውት ለወጪ ተዳርጎ ተመልሷል። ከዚህ የምንማረው የሰዎችን ጉድፍ ከማየታችንና የሰዎችን ሀጢአት ከማውራታችን በፊት መጀመሪያ ራሳችንን እንይ ወይም ጽዱ እንሁን። https://t.me/King_A21

✅✅
✅✅

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹህ ?  በያላችሁበት ሰላም እየተመኘሁላቹ  እስኪ ጥያቄ ያላቹህ እና ግልፅ ያልሆነ ነገር ካላቹሁ በዚ ስልክ 0939258578 ወይም @King_A21 Telegram ኣዋሩኝ 🙏🔥

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አዉቃለሁ ጠፍቻለሁ ከዛሬ ጀምሮ ስለ ፕላትፎርሙ ሙሉ መረጃ ጠይቁኝ ለማስረዳት ዝግጁ ነኝ 👉 @King_A27

እንደተለመደው..... ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና !❤️

Голосовое сообщение00:33