cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Official Bamlak yilma

My pictures Black_female_Ethiopian_model Classic_fashion_runaway_model Advertising_model_photo_model Bamlak yilma Follow me on @Instagram bamlak_yilma @BBamlak ሰም ና ወርቅ ቅኔ አንተም አተ እኔም እኔ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
227
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

http://t.me/model_bam @BBamlak #Mikaup artist by _biruk +251913161366
Показать все...
. . . #ውሸቴን_ነው_ለካ . . . አቅሙ እንዳለው ሰው በመርሳት ልረካ እረሳሁህ ያልኩት ውሸቴን ነው ለካ! ብዙ’ኮ አፍቃሪ አለ . . . እውነቱን በልቡ ባፉ ውሸት ይዞ እረስቼዋለው እያለ ሚያወራ በሽንፈት ተክዞ ምስልህን ልቤ ላይ አትሜው ካይኖቼ ፎቶህን ብቀደው ካለበት አውጥቼ እረሳውህ ብዬ ላስታውስህ ነገር ከዚህ የበለጠስ ምን ሽንፈት ሊፈጠር ስልክህ ከስልኬ ላይ እንዳይቀር ማጥፋቴ ለካስ ውሸት ነበር አወይ ጅሉ እምነቴ በቃሌ ሸምድጄው ልረሳህ ብለፋ ትርጉም ይሰጣል ወይ? ቁጥርህን ባጠፋ እናማ ሲገባኝ . . . ለካስ ውሸቱን ነው መሸነፉን አምኖ ላለመባለ ፈሪ እረስቻለሁ እያለ ሚያወራው አብዛኛው አፈቃሪ ፡፡ @BBamlak @model_bam
Показать все...
ሞክሪ ፍቅርን ሞክሪ ሞክሪ ተይ ሲሉኝ: ፍቅርን ሞከርኩት: ደሞ አፋቅሮ ጭሶ: በኖ ድብን ያለ ተይ እንዳታፈቅሪ ለብቻሽን ሲሉኝ: እሱነንም ሞከርኩት: ግን ምን አለፋቹ: አድርጊውም ሲሉኝ አታድርጊም ሲሉኝ ሁሉንም ሞከርኩት: ግን ካለማረግና ከማረጉ : የቱ ይከቡዳል ቢሉኝ: መልሴ እንደዚ ነው: ማረግም ይከብዳል: አለማረግም አይቀልም: ስታረግ ትሰለቻለክ: ሳታረግ ትናፍቃለክ: እኔ ማለት እንደዚ ነኝ: ሲሰለቸኝ እተዋለው: ሲናፈቀኝ አፈቅራለው: ግን ግጣሜን እስኪሰጠኝ: አልሰለችም እተዋለው: አልሰለችም አፈቅራለው።
Показать все...
0.53 KB
አያዎ አሎደው ቀልደኛ አናዳጄ: አልጠላው የቅርብ ወዳጄ: አልጥለው አካል ቀኝ እጄ: አላደንቀው ጉረኛ ነገር: አልሰድበው ባለቁም ነገር: አልቀርበው ያናድደኛል: አልርቀው ሳጣው ያመኛል: ምን ላድርግ ግራ ገብቶኛል::
Показать все...
0.23 KB
❤️❤️❤️❤️
Показать все...
0.72 KB
Ateshishegn..atirakegn. Angagergn❤️😁💓 @model_bam @BBamlak
Показать все...
2.89 KB
Показать все...
My pictures Join as 👇👇 http://t.me/model_bam @BBamlak
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.