cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Music Mix With Ash💽🎙🔊

Mix of all the latest New hits making your weekends more exciting 💥🔥🍾 Nati ╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝

Больше
ЭфиопияАмхарскийКатегория не указана
Рекламные посты
1 814
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው እንኳን ለጌታችን የመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ።             #መልካም_ገና
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ። @awaqiethiopia ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ:: https://t.me/awaqiethiopia Promotion Details Contestant name: #C̶ᴀᴇsᴀʀ Contestant ID: #543489212
Показать все...
Join
አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ለማረጋገጥ ተችሏል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ) ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ መቻሉን አሳውቋል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ፦ - ወጣት በ97፣ - ወንድሜ ያዕቆብ፣ - ላውንድሪ ቦይ፣ - ማርትሬዛ፣ - ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2 ፣ - ሞኙ የአራዳ ልጅ 4፣ -  አንድ ሁለት ፣ - ብር ርርር፣ - ወደው አይሰርቁ፣ - ወፌ ቆመች፣ -  እንደ ቀልድ ፣ - ወቶ አደር ፣ - አባት ሀገር - የሞግዚቷ ልጆች፣ - ይዋጣልን ፣ - ዋሻው፣ - ወሬ ነጋሪ እና ሌሎችም ፊልሞች ላይ ተውኗል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህቺን ህፃናት እናድናት ! ህፃን ሀሴት ታምሩ የ6 ወር ልጅ ስትሆን በደረሰባት የልብ ህመም ምክንያት በታዝማ ሜዲካልና ሰርጂካል ስፔሻላይዝድ ሴንተር በ15 ቀን ውስጥ ማድረግ ለሚኖርባት የልብ ቀዶ ህክምና ጠቅላላ ወጪ አምስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺ (585,000 )ብር የሚያስፈልግ ሲሆን በተሰጠን አጭር ጊዜ ውስጥ የተጠየቅነውን ገንዘብ እኛ ቤተሰቦቿ ማግኘት ስለማንችል ለሀሴት ታምሩ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉልን በፈጣሪዋ ስም እንጠይቃለን የአባት ስም የባንክ አካውንት ታምሩ ንጉሴ 1000328611019 የእናት ስም እና የባንክ አካውንት ዘመናይ ግርማ 1000498221363 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሼር በማድረግም ይተባበሩ !
Показать все...
Mi Pueblo - Guadalupe de Jesús Chan Poot (320).mp36.20 MB
Mi Pueblo - Guadalupe de Jesús Chan Poot (320).mp38.84 MB
Mi Pueblo - Guadalupe de Jesús Chan Poot (320).mp37.39 MB
Mi Pueblo - Guadalupe de Jesús Chan Poot (320).mp38.55 MB
Mi Pueblo - Guadalupe de Jesús Chan Poot (320).mp314.58 MB
Mi Pueblo - Guadalupe de Jesús Chan Poot (320).mp310.07 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.