cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የፍቅር ሳቅ

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ 😊 ኖርማል ነው አያሳስብም 😉 Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ ለማንኛውም የማስታወቅያ ስራ እና አስተያየት የ ቻናሉ መስራች👉 @metisalbarata . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
220
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አንተን አይቶ አይኔ ይኸው እዳ አገባኝ ኬት ሸንጎ ልቁም ማን ከሶ ማን ይዳኝ እልሄም አይለቀኝ ወዶኝ ካላየሁት ቀልቤን እንደነሳ ቀልቡን ካልነሳሁት @aratmetofkr
Показать все...
ትላንት አጥቼ ዛሬ አጊንቻለው ብዙ ሰው እረስቶኝ እኔም ረስቻለው እኔን የቸገረኝ የሆነኝ አበሳ ያጣሁት መዳኒት አንቺን የሚያሥረሳ @aratmetofkr
Показать все...
_________________ ልረሳህ ብጠጣ አይኔ እየሰከረ ጭራሽ ሁለት አርጎ ያሳየኝ ጀመረ #ፒፒ ሀይሉ
Показать все...
እኔስ ናፍቀኽኛል ትመጣለህ በልሜ ባክል አትመጣም ወይ እንድጥግብህ ስሜ አይንህን አሳየኝ ሰማይ ሳይረታ ሳይጨላልም ቀኑ ሳይሆንብን ማታ @aratmetofkr
Показать все...
መንገደኛ ልብሽ አይያዝም በውል ባመሸበት አድሮ በነጋበት ሚውል እግርሽ ተጓዥ አይንሽ ከርታታ ልብሽ ቢራቢሮ አያርፍ አንድ ቦታ @aratmetofkr
Показать все...
ወድቆ እንዳይቀር ልቤ ተከፍቶ ለኖረው አንተን ሰጠኝ ጌታ ህመሜን ሲሽረው አይዞሽ ሲል አደለኝ አንተን ለኔ ክሶ ሄደለኝ ሀዘኔ ላይመጣ መልሶ @aratmetofkr
Показать все...
አንተን እያለመ እያሰበህ ልቤ የሌላ ሰው ሆንኩኝ ላስቀናህ አስቤ @aratmetofkr
Показать все...
ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝ የምወደውን ልጅ ሌላ ሲነካብኝ አንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ ካንተ ጋር ስሆን ነው የሚለሰልሰኝ #astuye @aratmetofkr
Показать все...
ልቤን ስታስከፋው መች አልኩኝ አመመኝ ስቀርብህ ስትርቀኝ መች ወጣኝ ደከመኝ አካሌም አልዛለ ዱካህን ሳስሰው ድካም መች ያቀዋል የተሸነፈ ሰው @aratmetofkr
Показать все...
የካባ ድርብ ወርቅ ከግዜም ብዛት የማትለቅ የሀይቅ ዳር ሰበዝ ሰርዶ ልቤ አለቀልሽ ባንቺ ነዶ #teddy_afro ጎሳዬ .... የላምባ ኩራዝ ክሬ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.