cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1

1ኛ ዮሐንስ 1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ 2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እናወራችኋለን፤ #creater 👉 @Beki_Christian

Больше
Рекламные посты
1 042
Подписчики
+124 часа
-37 дней
-2130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

REMINDER 🗣 ፈተና ሚበዛብንም ሚቀልልንም በእኛ ጥንካሬ ና የመቋቋም ልክ መሆኑን አንዘንጋ ! @slehiywet
Показать все...
👍 2
ሁሉንም ከሚተች እንዲሁም ሁሉንም ከሚቀበል ሰው ራሳችሁን ጠብቁ። @slehiywet
Показать все...
ስላልሞቱ ብቻ ከመኖር እግዚአብሔር ያድነን! @slehiywet
Показать все...
10
ለመዳን አንድ ና አንድ ነገር ማለትም እምነት ብቻ ሲያስፈልግ ይህን የድነት ህይወት እስከመጨረሻ ለማስቀጠል እምነት አለኝ ብቻ ማለት ግን አይሆንም በፀጋ ህይወት መመላለስ ና ክርስቶስ በእኛ እንዲኖር መፍቀድ አለብን የእምነት ህይወት መገለጥ ይኖርበታል። @slehiywet
Показать все...
👍 4
አንድ ሰው አሁን ድኗል ወይም አልዳነም አምኖ ነበር አሁን ክዷል ምንለው እኛ አራሳችን ሰዎች ነን እንጂ እግዚአብሔር ገና ሲፈጥረን እራሱ መጨረሻችንን አይቶ ስለሚያውቅ የእሱ እውቀት አንድ ሰው እሱም አንድ ሰው ድኗል ወይም አልዳነም ሚለው ነው። መውጣት መግባት፣ ድኖ ነበር አሁን ግን ክዶ ከህይወት መዝገብ ላይ ተፍቋል ሚባል ነገር እግዚአብሔር ጋር አለ ብለን ማሰብ የለብንም። እንደዚህ የምንለው እውቀታችን የተገደበው እኛ ሰዎች ነን። @slehiywet
Показать все...
👎 1
እብረን እናመስግን🙏 እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም ለእኛ ለልጆችህ ማይጠቅመንን ነገር አሻግረህ አይተህ ስለምትወስድብን ና መማር ያለብንን ስለምታስተምረን ሚጠቅመንን ደሞ ስለማታስቀርብን እናመሰግንሀለን ክበርልን በልጅህ በኢየሱስ ስም ምስጋናችንን ተቀበለን አሜን። @slehiywet
Показать все...
✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 🎨🎤🎵 መነባንብ 🎨🎤 ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 🎵✝ በርባን እና ኢየሱስ 🎵✝ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 ✝🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✝ ❣✝ መልካም በዓል ✝❣ 🎷ቅኔን እንቀኝለት🎺 👇👇👇👇👇👇👇 Join now ✝✝✝✝✝✝✝✝ 📥Group : @slehiywetkal 👈 📥Channel : @slehiywet 👈 ✝✝✝✝✝✝✝✝
Показать все...
6.80 KB
2👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✝ሞትን አመለጥን✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ በፍቅር ተጠምዶ በውዴታ ፣ ለኛ በመስቀል ላይ ተንገላታ ፣ ለሞትነው ለእኛ ህይወትን ልትሰጠን ፣ በመስቀል ላይ ተንጠልጥለህ ራስህን ሰዋህልን ፣ ግን ማን አለ እንዳንተ ያለ ፣ በመስቀል ተሰቅሎ ዋጋ የከፈለ ፣ ለመበለት ፈርደህ ፣ ለተራበ አብልተህ ፤ ዘመድ ላጣ አጽናኝ ፣ ለደሀ አደግ ደጋፊ ቀኝ ፣ የጠፋውን ልትፈልገው ወጥተህ ወርደህ፣ በስንት ጣር ተፈትነህ ፣ ልክ እንደ ሰው አንብተህ ስታለቅስ እኛ ባጠፋነው አንተ ስትቀጣ ስናይስ ፤ የሞት ጽዋችንን ጨልጠህ ስትጠጣ ፣ በሞት ፈንታ የህይወትን ፅዋ ለኛ አጠጣ፣ አንተው ተሸክመህ ሁሉን ጉዳችንን ፣ ኢየሱስ በሞትህ ሞትን አመለጥን። ✝ 🩸 ✝ 🩸 ✝ 🩸 @Betsitaye ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል ትንሳኤያችን ሁሌም ነዉ!! ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 ✝🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✝ ❣✝ መልካም በዓል ✝❣ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️ ✝@Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿ 🔺🔺🔺🔺 ✿፧፨✿፧፨✿ |፧ይ🀄️ላ🀄️ሉን|፧ ✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧
Показать все...
የኢየሱስን ፍቅር ሚናገር ድንቅ ዝማሬ ነው ሰምታችሁ በፍቅሩ ረስርሱ😍 አዲዬ ፀጋ ይብዛልህ 🙌
Показать все...
Addisu Worku 01 03 ትዝ ይለኛል.mp34.03 MB
እፎይ ፍቅሬን በጥቂቱ ሚገልፅልኝ መዝሙር❤️ መስኪ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ🙌 አዳምጡት 👂
Показать все...
Meskerem Getu 01 05 ፍቅር ነው ለእኔ.mp35.80 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.