ru
Feedback
Yeneta Courses

Yeneta Courses

Открыть в Telegram

መቀመጫ | ADDIS ABABA UNVERSITY ©Yeneta Tutorial

Больше
2 787
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
+8
G-12 Phys. unit-7.pdf2.39 MB

🙌 Inversion 📌ደራሲያን ድርሰታቸው ውበት እንድኖረው ለማድረግ ከሚጠቀሙበት የአፃፃፍ ጥበብ አንዱ Inversion ነው።🥰🥰 ታድያ Inversion ማለት ምን ማለት🤔 ሁላችንም እንደምናውቀው ዐ.ነገር( sentence) የተገነባው ከ subject and verb ነው። መደበኛ የsentence structure 👇👇👇 Subject + verb + object ነው። Inversion ማለት ታድያ የ subject ቱን ና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር ማለት ነው። ማለትም Verb + subject + object ማለት ነው። አይገርምም??🤣🤣 ታድያ ግን ማንኛውም ዐ.ነገር Inversion አይደረግም። ታድያ እነማን እነማን ናቸው Inversion የሚደረጉት🤔🤔 #1) Conditional Sentences እንደሚታወቀዉ 3 አይነት Conditional sentence አሉ። 3 ቱም Inversion ይደረጋሉ። እስኪ እንያቸው ⚛ Probable condition Probable condition ን Inversion ለማድረግ ፡ ⏯ "if" ን አጥፍተን በ "if" ቦታ "should" ን ማስገባት። 🧐Example If you study hard , you will pass the exam.( Probable condition) 👆ይኸን probable condition ወደ Inversion ለመቀየር ፡ ቅድም እንደነገርኳችሁ በ "if" ቦታ "should" ን ማስገባት ነው። ስለዚህ፡ if you study hard , you will pass the exam (probable condition). Should you study hard , you will pass the exam( Inversion). አያችሁት አይደል እንዴት Inversion እንደሆነ። should የሚለው verb ነው። you የሚለው ደግሞ subject ነው። ስለዚህ verb + subject ሆነ። በሌላ አባባል Inversion ሆነ። ምሳሌ ፈተና ላይ ........ I arrive early, I will finish all tasks. A) should C) may B) would D) could መልሱ "A" ይሆናል ማለት ነው። ⏯ Improbable condition improbable condition ን ወደ Inversion ለመቀየር ፡ 🤔 "if" ን እናጠፋለን። ካጠፋን በሗላ የ subject ቱንና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር ። ምሳሌ If he were a bird , he would fly( improbable condition) 👆 ይኸንን improbable condition ወደ Inversion ለመቀየር፡ "if" ን እናጠፋለን። ከዛ የ subject ቱን ና verb ቡን ቦታ መቀያየር። ማለትም የ "he" ና የ "were" ን ቦታ መቀያየር። ስለዚህ If he were a bird , he would fly.( improbable condition) Were he a bird , he would fly.( Inversion). ሌላ ምሳሌ፡ ⚽️ If they played football, they wouldn't come early.(improbable condition) 🏐 Played they football, they wouldn't come early.(Inversion). ⏯ impossible condition impossible condition ን ወደ Inversion ለመቀየር፡ "if" ን ማጥፋት። ካጠፋን በሗላ የ subject ቱን ና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር። ታድያ እዚጋ ቦታ ስናቀያይር ፡ ቦታው የሚቀየረው verb "had" ብቻ ነው። ምሳሌ 🤕🤕 If I had known the answer , I would have told you.( impossible condition) 👆 ይኸንን impossible condition ወደ Inversion ለመቀየር ፡ የ subject ቱን ና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር። ማለት የ "I" ን ና የ "had" ን ቦታ ማቀያየር። ስለዚህ 🤒🤒 If I had Known the answer , I would have told you.( impossible condition) 🤐🤐 Had I known the answer, I would have told you.( Inversion). አያችሁ እንዴት Inversion እንደሆነ😲 😺 Had(verb) + I(subject). ሌላ ምሳሌ፡ 😡 if corona hadn't been occurred , we wouldn't have stayed at home😢.(impossible condition) 🙄 Hadn't corona been occurred , we wouldn't have stayed home.( Inversion) Hadn't(verb)+corona( subject). 🙄 Well እንግድህ Entrance exam ላይ ወደ Inversion ተብሎ ፈተና አይወጣም😥 የተንኮላቸው ብዛት🙆‍♂ ምን ያደርጋሉ መሰላችሁ😳፡ if clause ላይ Inversion አድርገው ፡ main clause ዙ ምንድን ነው የሚሆነው?😳 የሚል ጥያቄ ያወጣሉ። ምሳሌ 😢 Had Entrance candidate studied well , they ........ the exam. A) wouldn't have failed B) would have failed C) wouldn't failed D) won't fail 🙆‍♂🙆‍♂ አያችሁት አይደል። የዚህ ጥያቄ ዋነኛ አላማ፡ Inversion የተደረገው if clause የትኛው conditional sentence ላይ ነው?? በቃ አላማው ይኸ ነው። ይኸን ካወቃችሁ ሌላው ዕዳው ገብስ ነው።😁😁 Inversion የተደረገው if clause የትኛው conditional sentence ላይ ነው?😳😳 ቅድም እንደነገርኳችሁ impossible condition ወደ Inversion ሲቀየር "had" ቀድሞ ይመጣል ከዛ ቀጥሎ "subject" ከዛ ቀጥሎ "verb 3" ይመጣል። ስለዚህ በዚህ ጥያቄ መሰረት Had + candidates + V3 ስለዚህ ዐረፍተ ነገሩ impossible condition ነው። impossible condition ላይ ደግሞ main clause የሚሆነው፡ Would(n't)+ have + V3 Could(n't) + have + V3 Might(n't)+ have + V3 ነው የሚሆኑት። በዚህ ጥያቄ መሰረት ምርጫ ላይ ያለው wouldn't and would ነው። ስለዚህ መልሱ ፡ Had Entrance candidate studied well, they wouldn't have failed the exam.(Inversion) በሌላ አባባል ወይም Inversion ካልተደረገ If Entrance candidates had studied well , they wouldn't have failed the exam.ማለት ነው። ሌላ ጥያቄ 😳😳😳 ......... Amanuel Entrance exam , he would join a university. A) took C) takes B) had taken D) were ተብሎ ቢጠየስ😳😳 አደራችሁን Inversion ላይ ለሚወጡ ጥያቄዎች ብልጥ ና አስተዋይ ሁኑ። የዚህ ጥያቄ ዋነኛ አላማ main clause ላይ "would + V1" ያለው የትኛው conditional sentence??😉 improbable condition ነው ኣ። 🎖📖🎖 @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬▬▬

አይዞን በርቱ ተበራቱ ፤።ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም! even Physics ትምህርት ቅድም Sheet እያየው ነበር ወደ 20 የሚጠጉ ጥያቄዎች calculations የላችውም።በጣም ነው የገረመኝ ከምር አስባችሁታል አንድ ሰው ጥብጥብ አርጎ Thoery part ቢያነብ በtheory ብቻ ከ 40/100 አገኘ ማለት ነው! ነገር ዋንኛ ጥያቄዎ የትኛውን መፃፍ እንዴት አርገን ብናነብ ነው ብቁ የምንሆነው? ነው!Text book እንደሆነ እንኳን ለ 11 ቀን ለ 11ወርም ብናነብ አንጨርስም።ካዲያ ምን እናርግ? 💭Extreme Exam book ላይ በየ Lessoኑ Conceptual Example (Questions ) የሚል አለ እሱን ድብን አርጎ ማንበብ! 💭TEXT book ላይ በቢጫ Box የሚፃፉትን Summary note ድብን አርጎ ማንበብ! 20ያው በንባብ የሚሰራ ከሆነ 30 ጥያቄ ደግሞ Mathematically ሊሰራ ነው ማለት ነው! ❓የቀረውንን 30 ጥያቄ የምንሰራበት ዘዴ Physics ጥያቄ ስትሰሩ መጀመሪያ ላይ Given & required ማውጣት ከቻላችሁ 50% መልሱን እንዳገኛችሁ ቁጠሩት!(ከዛን ሌላኛው ሚስጥር እዚህ ጋር ይገለጣል Required የተደረገውን ነገር ካወቃችሁ በኋላ።ያንን Required Value ለማግኘት የሚጠቅሙ formula ሁሉንም አስታውሱ!ሁለትም, ሶስትም ,አራትም ሊሆኑ ይችላሉ! ከዘረዘራችኋቸው formulaዎች ውስጥ የተኛው Given ላይ የተሰጡትን Values ማስገባት እንደሚችል ምረጡ ።ከዛን በኋላ በመረጣችሁት formula ውስጥ Given Values ማስገባት! 📢ጥያቄውን ለመረዳት ግር የሚላችሁ ነገር ካለ ጥያቄውን ወደ Diagram ቀይሩት።የሚለውን ነገር ወደ ስዕል ስትቀይሩት ሁሉም ነገር በዕጃችሁ ላይ ይገባል! ❓Formulaውንም ሆነ ሌላ ምኑንም የማናወቀው የPhysics ጥያቄ ብናገኝ መልሱን የምናገኝበት ድንቅ ሚስጥር! ይሄ GUESS ከሚባለው ነገሪዮ በትንሹ ይሻላል!ጥያቄውን ስታነቡት ምኑንም መረዳት ካልቻላችሁ ምርጫው ላይ ያለውን መልስ SI Unit በደምብ ዕዩ ለምሳሌ ፤ ምርጫው A. 3N B. 12N C. 6,75N D. 2N የሚሆን ከሆነ ይሄ ጥያቄ Forceን ፈልጉ እያለን ነው ማለት ነው!So ጥያቄው ላይ ያሉትን Given values በማወቀር መልሱ ተገኘ ማለት አይደል! ❓ለምን አንዳንድ ተማሪዎች በPhysics ነጥባቸው ይወርዳል? መልስ : ስለማያነቡት ነዋ! Physics ላይ ውጤታማ ለመሆን ፤ መልፋት ያስፈልጋል! ማንበብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች (Extreme Physics ) ምርጥዬ መፀሃፍ ነው! መላዎቹን ምክሯቸው እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አረጋለሁ! @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬

ከዋናው ቻናላችን @Aplusacademyy በተጨማሪ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን ᗩ+ አካዳሚ (9-12) @Aplusacademy9_12 ከ9-12 ለሚገኙ ተማሪዎች ከፍተናል እንደቀድሞው #ፈተናዎችን #ሞዴል ጥያቄዎችን እና ሌሎች ተጨማሪ ማቴሪያሎችንም የምንለቅላቹ ይሆናል 🙏 ቻናላችንን share and subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ @Aplusacademy9_12 @Aplusacademy9_12 ▬▬▬▬▬▬

Welcome to A+ academy 😊

🌟set a goal + study hard + don’t let your opportunities fade will pays off A+. Other channel @BrilliantsAcademy 👉feedback and promo @Aplusacademyybot https://t.me/Aplusacademyy

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል። የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አ
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል። የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ።  የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ፤ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል። የመፈተኛ ወይም የአድሚሽን ካርድ ከመስከረም 24 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ለተማሪዎች እንደሚሰጥም ገልፀዋል። ከ618 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ለዚህም ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን በማሟላት በቂ ዝግጅት ተደርጓል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል። @tikvahethiopua

📌የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት ቀጣይ ወር ( ጥቅምት) ላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የ2013 ዓ.ም ተፈታኞች የክለሳ ትምህርት እንዲወስዱ መመሪያ ስለተላለፈ
📌የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት ቀጣይ ወር ( ጥቅምት) ላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የ2013 ዓ.ም ተፈታኞች የክለሳ ትምህርት እንዲወስዱ መመሪያ ስለተላለፈ ፥ ከሰኞ ማለትም ከመስከረም 10/2014 ዓ.ም ጀምሮ በየትምህርት ቤታችሁ ተገኝታችሁ የክለሳ ትምህርቱን እንድትከታተሉ ትምህርት ቢሮው ያሳስባል፡፡ ═══◉❖◉════ 🦁• @aplusacademyy •🦁 🦁• @aplusacademyy •🦁

ለመንግስትና ለግል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ 💥 ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ከሰኞ መስከረም 03/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለ45 ቀናት የማጠናከሪያ ት/ት እንሚሰጥ ከዚህ በፊት መወሰኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ የፈተናው ጊዜ ለተወሰኑ ሣምንት ወደፊት የተገፋ ስለሆነ መስከረም 3 ሊጀመር የነበረው የማጠናከሪያ ት/ት በአንድ ሣምንት ወደፊት በመግፋት መስከረም 10/2014 ዓ.ም እንዲጀመር ታደርጉ ዘንድ እናሳስባለን። የካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/apkusacademyy https://t.me/aplusacademyy

በመዲናዋ የ2014 ትምህርት ዘመን ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ/ም የትምህርት ካላንደርን ይፋ ያደረገ ሲሆን ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በሁሉም ትምህ
በመዲናዋ የ2014 ትምህርት ዘመን ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ/ም የትምህርት ካላንደርን ይፋ ያደረገ ሲሆን ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምርት እንደሚጀምር ይፋ ሆኗል። ከጥቅምት 1 በፊት ፤ ከመስከረም 24 እስከ 28 ድረስ የትምህርት ሳምንት እንደሚካሄድ ተገልጿል። ሁሉም መምህራን እስከ መስከረም 18 ድረስ ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል። የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት 99 ቀናት ሲሆን የማጠቃለያ ፈተናው ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 18 ድረስ እንደሚሠጥ ተገልጿል። የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ከየካቲት 28 እስከ ሀምሌ 15 ይሰጣል ተብሏል፤ ይህም መንፈቅ በተመሳሳይ 99 የትምህርት ቀናት አሉት። የ8ኛ ክፍል ፈተና በወቅቱ ሲወሰን ለሶስት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን የማስፈተኛ ጣቢያ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ ዝግ ይደረጋሉ ፤ በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተወስኖ ሲሰጥ ለ2013 እና ለ2014 ለእያንዳዳቸው 4 ቀናት የመፈተኛ ናቸው፤ የማስፈተኛ ጣቢያ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ ዝግ ይደረጋሉ ተብሏል። የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 30 እስከ ሃምሌ 5 ድረስ የሚሰጥ ሲሆን የ2014 ትምህርት ዘመን ሃምሌ 15/2014 በየትምህርት ቤቱ በመዝጊያ ስነስርዓት የትምህርት ማስረጃ ሰርተፊኬት በመስጠት ይጠናቀቃን። @tikvahethiopua