cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Больше
Рекламные посты
73 590
Подписчики
+7824 часа
+7437 дней
+2 66630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቻይና በጄነራሎቿ ላይ የሙስና ዘመቻ ከፈተች ሀገሪቱ ከሙስና ጋር በተያያዘ በባለፈው አመት በመከላከያ ሚንስትሯ ላይ የሙስና ክስ መክፈቷ ይታወሳል። https://am.al-ain.com/article/china-starts-anti-corruption-campaign-army
Показать все...
ቻይና በጄነራሎቿ ላይ የሙስና ዘመቻ ከፈተች

ምዕራባዊያን የሙስና ዘመቻው ለሀገሪቱ መሪ ታማኝ ያልሆኑ ወታደራዊ አመራሮችን ለመቀነስ አላማ ያደረገ ነው ብለዋል

👍 2
በመቶዎች የሚቆጠሩ የሀጅ ተጓዥ ዜጎቿ የሞቱባት ግብጽ ጉዳዩን ለመመርመር ኮሚቴ አቋቋመች ባለፉት ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ለሀጅ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች እስከ 51 ዲግሪ ሴልሸስ በደረሰው ከባድ ሙቀት ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉ ተዘግቧል። https://am.al-ain.com/article/egypt-forms-crisis-team-as-hajji-death-toll-climbs
Показать все...

😁 15👍 2
እስራኤል በጋዛ የእግረኛ ወታደሮች እጥረት እንዳጋጠማት ተነገረ እስራኤል ከሊባኖሱ ጋር ያላት ውጥረት እየተካረረ መሄዱ ወደ ጦርነት አምርቶ ሌላ ጋዛን እንዳይፈጥር ተመድ አስጠንቅቋል። https://bit.ly/3VR2Meb
Показать все...
እስራኤል በጋዛ የእግረኛ ወታደሮች እጥረት እንዳጋጠማት ተነገረ

ከጋዛ በተጨማሪ ሀገሪቱ ከሂዝቦላ ጋር የምትገኝበት ውጥረት የጦር ኃይሉ እንዲከፋፈል አድርጓል

🤩 34👍 18 14😁 6👏 3
በፓኪስታን ቅዱስ ቁርአን አቃጥሏል የተባለ ጎብኝ ተገደለ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ጎብኝው በቁጥጥር ስር ከዋለበት ፖሊስ ጣቢያ አስወጥተው በደቦ እንደገደሉት ተገልጿል። https://bit.ly/4bfcyLm
Показать все...
በፓኪስታን ቅዱስ ቁርአን አቃጥሏል የተባለ ጎብኝ ተገደለ

ፖሊስ በደቦ ግድያው የተሳተፉትን ሰዎች በቁጥጥር ስር አላዋለም ተብሏል

👏 107😢 31👍 11😁 11 3
ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ብትሆን የምታገኝው ጥቅም ምንድን ነው? ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ይጀምራል። https://bit.ly/3VRphjc
Показать все...
ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ብትሆን የምታገኝው ጥቅም ምንድን ነው?

ሀገሪቱ የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል

👍 13😁 8
ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንዳትሆን የተመድ ዋና ጸኃፊ አስጠነቀቁ በተመድ የኢራን ተልእኮ ሄዝቦላ ራሱን እና ሊባኖስን ከእስራኤል ጥቃት የመከላከል አቅም አለው ሲል በትናንትናው እለት ተናግሯል። https://bit.ly/3KRlxIa
Показать все...
ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንዳትሆን የተመድ ዋና ጸኃፊ አስጠነቀቁ

የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በእስራኤል እና ሄዝቦላ ያለው ውጥት መካረር እንዳስጨነቃቸው በትናንትናው እለት ተናግረዋል

👍 24😁 22🔥 4
የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ደቡብ ኮሪያ ደረሰች ዋሽንግተን “ቲወዶር ሮዝቬልት” የተሰኘችውን ግዙፍ መርከብ የላከችው የሴኡልና ፒዮንግያንግ ውጥረት ባየለበት ወቅት ነው። https://bit.ly/4ccVOWr
Показать все...
የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ደቡብ ኮሪያ ደረሰች

አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን በዚህ ወር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ያደርጋሉ

👍 32😁 22👏 5
ቻይና የታይዋንን ነጻነት የሚያቀነቅኑ ግለሰቦችን በሞት እቀጣለሁ ስትል አስፈራራች ታይዋንን እንደ ግዛቷ የምትቆጥራት ቻይና፣ የታይዋን ፕሬዝደንት ላይኢ ቺንግ-ቲ የተገንጣይ ሀሳብ አራማጅ ናቸው በማለት አልወደደቻቸውም። https://bit.ly/3zcRtUN
Показать все...
ቻይና የታይዋንን ነጻነት የሚያቀነቅኑ ግለሰቦችን በሞት እቀጣለሁ ስትል አስፈራራች

የታይዋን ሜይንላንድ ጉዳይ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ማንም ዜጋ በቻይና ማስፈራሪያ ስጋት እንዳይገባው አሳስቧል

👍 73😁 23 3😱 1
አልኮል ሳይጠጡ ሊሰክሩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ሊሆን እንደሚችል እነሆ… ተመራማሪዎች አልኮል ሳይጠጡ መስከርን “አውቶ ቢርዌሪ ሲንደረም” ይሉታል። ተጠቂዎች ላይ ሳይጠጡ የትንፋሽ ለውጥንና መንገዳደግን ጨምሮ ሌሎች የስካር ምልክቶች ይታያሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፡ https://bit.ly/3XtPvtf
Показать все...
አልኮል ሳይጠጡ ሊሰክሩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ሊሆን እንደሚችል እነሆ…

ተጠቂዎች ላይ ሳይጠጡ የትንፋሽ ለውጥንና መንገዳደግን ጨምሮ ሌሎች የስካር ምልክቶች ይታያሉ

👍 24😁 17🤔 3🥰 1
ፑቲን ደቡብ ኮሪያን ባስጠነቀቁ ማግስት ሴኡል የሩሲያን አምባሳደር ጠራች ደቡብ ኮሪያ ሞስኮና ፒዮንግያንግ የተፈራረሙት የደህንነት ስምምነት ከፍተኛ ስጋት ደቅኖብኛል ብላለች። https://bit.ly/4ba1fEh
Показать все...
ፑቲን ደቡብ ኮሪያን ባስጠነቀቁ ማግስት ሴኡል የሩሲያን አምባሳደር ጠራች

አሜሪካ እና ጃፓንም ስምምነቱ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት እንደሚያባብስ አስታውቀዋል

👍 48😁 25
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.