cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዳሩል ሙእሚናት ( የሰለፊያ ሴቶች መድረክ)

በዚህ ዘመን ሙስሊም እህቶቻችን አላህ ያዘነላቸው ሲቀር መሰልጠንን እና መሰይጠንን መለየት አቅቷቸው የአላህን ድንበር ይተላለፍሉ ዲናቸውን ኅላ ቀር አርገው ያስባሉ ። አላህ ይጠብቀን !!

Больше
Рекламные посты
204
Подписчики
-124 часа
-17 дней
+330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
መፋቂያ ንፅህና የእምነት ግማሽ ነው። ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
Показать все...
2.03 MB
👍 1
አሰላሙ አለይኩም    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇❤️❤️❤️ #የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_የሚስታቸው_እና_የልጆቻቸው_ስም_እንደዚሁም_አሟሟታቸው ★ ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_የሚስቶቻቸው_ስም ★زوجات الرسول ﷺ ﺇﻧّﻬﻦ ﺍﺛﻨﺘﺎ ﻋﺸﺮﺓ ﺯﻭﺟﺔً، (١) ☜السيدة خديجة بنت خوليد (٢)☜السيدة السودة بنت زمعة (٣)☜السيدة عائشة بنت ابي بكر (٤)☜السيدة حفصة بنت عمران (٥)☜السيدة زينب بنت خزيمة (٦)☜السيدة هند بنت أمية (٧)☜السيدة زينب بنت جحش (٨)☜السيدة جورية بنت الحارث (٩)☜ السيدة ﻣﺎﺭﻳﺔ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ  ﺑﻨﺖ ﺷﻤﻌﻮﻥ (١٠)☜السيدة رملة بنت ابي سفيان (١١)☜ السيدة صفية حيي بن اخطب (١٢)☜السيدة ميمونة بنت الحارث #የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶቻቸው_12_ነው እነሱም፦👇👇👇 ①☞ ሰይደቲ #ኸዲጃ    ቢንቲ ኹይሊድ ②☞ ሰይደቲ #ሰውዳእ  ቢንቲ ዘመዐህ ③☞ ሰይደቲ #አዒሻ      ቢንቲ አቡበክር ④☞ ሰይደቲ #ሓፍሷ     ቢንቲ ዒምራን ልጅ ⑤☞ ሰይደቲ #ዘይነብ    ቢንቲ ኹዘይማህ ⑥☞ ሰይደቲ #ሂንድ       ቢንቲ  አሚያህ ⑦☞ ሰይደቲ #ዘይነብ     ቢንቲ ጀሕሽ ⑧☞ ሰይደቲ #ጁወይሪያ ቢንቲ ሓሪስ ⑨☞ሰይደቲ #ማሪያ_አልቂብጢያ ቢንቲ ሸምዑን 10☞ ሰይደቲ #ረምላ       ቢንቲ አቡ ሱፍያን 11☞ ሰይደቲ #ሶፍያ       ቢንቲ ሓይይ 12☞ ሰይደቲ #መይሙና ቢንቲ ሓሪስ ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች_መቼ_ሞቱ❓ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስታቸ ( ١)☜خديجة بنت خويلد (٢)☜زينب بنت خزيمة ①☞ #ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ ②☞ #ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች #10ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት። ★ #ነብዩ_ሙሐመድ #ሰባት ልጆችአሏቸው። #6ቱን ልጆች የወለዱት  ከሰይደቲ ኸዲጃ ነው። እነሱም፦👇 ① #ቃሲም ② #ዐብዱሏ ③ #ዘይብ ④ #ሩቅያ ⑤ #ኡሙ_ኩልሱም ⑥ #ፋጡማ ናቸው። ★ #ነብዩ_ሙሐመድ #አንዱን ልጃቸውን የወለዱት ከማሪያ አል ቂብጢያ ነው። እሱም፦👇 ☞ #ኢብራሒም ነው። ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው ★ﺃﻭﻻﺩ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ٢. ١ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ ٢. ٢ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ٢ . ٣ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ①☞ #ቃሲም ②☞ #ዐብዱሏህ ③☞ #ኢብራሒም ★#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው ﺑﻨﺎﺕ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ٣. ١ ﺯﻳﻨﺐ ٣. ٢ ﺭﻗﻴﺔ ٣ . ٣ ﺃﻡّ ﻛﻠﺜﻮﻡ ٣. ٤ ﻓﺎﻃﻤﺔ ①☞ #ዘይነብ ②☞ #ሩቅያ ③☞ #ኡሙ_ኩልሱም ④☞ #ፋጡማ ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ ﻓﺈﻥ ﺃﻭﻻﺩﻩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﺬﻛﻮﺭ ﻭﻫﻢ  ﻟﻘﺎﺳﻢ ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺟﻤﻴﻌﺎ، ﻛﻠﻬﻢ ﻣﺎﺗﻮﺍ ﺻﻐﺎﺭﺍ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ወንድ ልጆቻቸው ☞ #ቃሲም ☞ #ዐብዱሏህ ☞ #ኢብራሒም ሁሎችም  ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ ነው የሞቱት። ★ #የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ ﻭﺃﻣﺎ ﺑﻨﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﺜﻼﺛﺔ ﻣﻨﻬﻦ ﺗﻮﻓﻴﻦ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻭﻫﻦ : ﺯﻳﻨﺖ ﻭﺭﻗﻴﺔ ﻭﺃﻡ ﻛﻠﺜﻮﻡ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻦ، ﻭﺃﻣﺎ ﻓﺎﻃﻤﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻓﻘﺪ ﺭﻭﻯ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﺃﻧﻬﺎ ﺗﻮﻓﻴﺖ ﺑﻌﺪ ﺃﺑﻴﻬﺎ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺑﺴﺘﺔ ﺃﺷﻬﺮ، የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ﷺ #ሶስቱ ሴት ልጆቻቸው ☞ #ዘይነብ ☞ #ሩቅያ ☞ #ኡሙ_ኩልሱም፦ እሳቸው በህይወት እያሉ ነው የሞቱት ። ነገር ግን #ፋጡማ [ረዲየሏሃ ዐንሃ ] #ቡኻርይ_እና_ሙስሊም እንደዘገቡት የሞተችው #ነብዩ_ሙሐመድ ከ ሞቱ በ6 ስድስት ወሯ ነው። 。 。 。 #አሏህ_ስራቸውን_ይውደድላቸው               አሚንንን نحبك يا رسول الله نحبك ياحبيب الله @darulmueminat @darulmueminat
Показать все...
#በአላህ ላይ ማታውቀውን አትናገር ከጁንዱብ(ረዲየላሁ አንሀ) ተይዞ፡ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ብለዋል:- "አንድ ሰው በአላህ እምላለሁ!አላህ እገሌን ይቅር አይልም አለ፡፡ሁሉን ማድረግ የሚችለው አላህም:-እገሌን ይቅር እንደማልለው በኔ የሚምለው እሱ ማነው!በርግጥ እገሌን ይቅር ብዬዋለሁ፡፡የአንተን መልካም ስራዎች ግን ሰርዣቸዋለሁ ይላል፡፡" 📚ሙስላም ዘግበውታል:2621
Показать все...
00:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
የጠዋት ስንቅ «ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ➜ አትረበሽም ➜ አትጨነቅም ➜ አታዝንም ➜ ሁሌም ደስተኛ ናት «ከቁርአን ጋር እንኑር»
Показать все...
1.20 MB
[ تِلَاوَةُ💎 ]   🎧 Best #Qur'an 🎧     t.me/Darutewhide
Показать все...
5.57 KB
ስለ ዘመዶቻቸው መጥፎ ነገር ለልጆቻችሁ አታውርሱ፤ ጤናማና ንፁህ ልብ ይዘው ይደጉ። 7122 SMS OK| ልጆች
Показать все...
ታጋሽ በመሆንህ የምታተርፈው እንጂ የምትከስረው ምንም ነገር የለም። 🌸 إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡ 🌿🪴🪴🌿🪴🌿🪴
Показать все...
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-የሚምል ሰው በአላህ ስም ይማል ካልሆነ ዝም ይበል (ቡኻሪና ሙስሊም) ከአላህ ውጪ ባለው ነገር የማለ ሰው በእርግጥ አጋርቷል ( አቡ ዳውድ 3252 ቲርሚዚ 1536)
Показать все...
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
video.mp47.86 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.