cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የእግዚአብሔር ወንጌል

Рекламные посты
2 707
Подписчики
-124 часа
+87 дней
+4730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

02:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
አንዱ ወንጌል ምንድነው ? __Teka Haile (Hawassa Reformed Baptist church.) #መልካም_ሠንበት! @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
9e34QQFEKQE5WfGTmyMRWZ.mp43.49 MB
4
ቅዱሳት መጻሕፍት ስለ ሶስት ነገሮች እንድናሰላስል ያዙናል።   1. እግዚአብሔር (መዝ 27V4፣ 63V6)   2. የእግዚአብሔር ቃል (ኢያሱ 1V8፣ መዝ.1V2)   3. የእግዚአብሔር ሥራ (መዝ 143V5፤ 145V5) የአስተሳሰባችን ሁሉ መጀመሪያ፣ መካከለኛው እና ፍጻሜው እግዚአብሔር መሆን አለበት። ደግሞም የደስታችን ከፍተውና ጥልቀቱ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር መሆን አለበት። __Dustin Benge @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
👍 10 1
እውነተኛ ስኬት በማንኛውም ነገር ውጤት ማምጣት አይደለም። ብልጽግና፣ ስልጣን፣ የበላይነት ወይም ሌላ አለማዊ የስኬት አስተሳሰብ አይደለም።  እውነተኛ ስኬት ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የእግዚአብሄርን ፈቃድ ማድረግ ነው። __ጆን ማክአርተር @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
10👍 2🔥 2
እርሱን ከማወቃችን በፊት ተወደናል። ፍቅሩንም ለኃጢአታችን ማስተሰረያ ለመሆን በማቆም፣ ከሳሾቻችንን በመቅጣት፣ [በትንሳኤ በኩር ሆኖ መነሳት] ወደ ሰማይ በማረግ፣ ቅዱስን መንፈስ በመላክ፣ ጠበቃችንና አማላጃችን በመሆን፣ ሀዘናችንን በመካፈል ገልጧል። ደግሞም ከእኛ ጋር ባደረገው ግንኙነት ፍቅሩን አሳይቷል። ኃጢአተኞች ብንሆንም እኛን በማዳኑ ደስታውን አይቷል። በሞቱ ለእግዚአብሔር ጠላቶች የነበርነውን ልጆቹ አድርጎናል። በጸጋው በኃጢአታችንና በስንፍናችን ሁሉ ይደግፈናል።    አለን በምንላቸው ነገሮች ሁሉ ለአፍታ እንኳ መጽናት የማንችለውን እስከመጨረሻ አጽንቶ ያቆመናል። ከቅብዝብዝነታችን ሁሉ ያድነናል። በመግቦቱም የሚያስፈልገንን ሁሉ እንደ ባለጠግነቱ ይሞላልናል።     __James Smith @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
5🔥 2
የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የክርስትና ማዕከል ነው። በክርስትና አለን የምንለው ሁሉ፣ ደግሞም በክርስቶስ ያገኘነው ሁሉ፣ ተስፋችን፣ ደስታችን፣ ሰላማችን፣ መጽናታችን ብሆን መተማመኛችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የታሰረ ነው።     _ጆን ማክአርተር @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
14👍 2
በምን ወደድከኝ (ስለወደድከኝ እወድኻለሁ!!) በምን ወደድከኝ አልልህም በእርግጥ ወደኸኛል የፍቅርህ መግለጫ ይሄ ነው ለኔ ተወግተሃል አንተ ለኔ የሆንከውን ያህል እኔ ላንተ አልሆንኩም ምን ያህል እንደሆን አላውቅም ለክቼ አላየሁም ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ ከእርግማን ስለዋጀኸኝ ሞተህ ሸክሜን ስለወሰድክ በመንፈስ ቅዱስ ስለሞላኸኝ ነፍሴን ስለባረክ ፀጋን አብዝተህ ስለሰጠኸኝ ከቶም ስላልተውከኝ ምን ያህል እንደሆን አላውቅም ለክቼ አላየሁም ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ ደስ ላሰኝህ እቀናለሁ በሕይውቴ ላከብርህ ሆኖም ከቶ አልጠቀምኩህም ሁል’ጊዜ ሳሳዝንህ ይልቅ ብዙ አድክሜሃለሁ የትም እየቀረሁኝ ብዙ ስላላፈራሁ ኢየሱስ ከፍቶኝ አለቅሳለሁኝ ግን አንድ ነገር አውቃለሁ ስለወደድከኝ ወድሃለሁ ዘማሪ፡ ተስፋዬ ጋቢሶ @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
በምን_ወደድከኝ_ስለወደድከኝ_ወድሀለሁ_Bemin_wededkegn_Pastor_Tesfaye_luLMUngVxXM.mp35.79 MB
9👍 2🤔 1
ስለ እግዚአብሔርን ሉዓላዊነት ይበልጥ በተረዳን ቁጥር፣ ጸሎታችን ይበልጥ በምስጋና ይሞላሉ። __Robert Charles Sproul @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
16👍 2👏 2
ያለ ኢየሱስ ገነት ስዖል ነው። ገነትን ገነት ሚያደርግልን የእርሱ መኖር ብቻ ነው። __ሰለሞን አበበ ገብረመድህን @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
13👍 4
እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር የማይሻር መሆኑ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በተደጋጋሚ የተረጋገጠ እውነት ነው። ብናምንም ባናምንም ይሄ እውነታ ነው። የእኛ ጥርጣሬ የእርሱን ፍቅር አያጠፋውም፤ እምነታችንም አይፈጥረውም። ይህ ፍቅር የመነጨው ፍቅር ከሆነው ከእግዚአብሔር ማንነት ነው። እናም ከተወደደው ልጁ ጋር ባለን አንድነት በኩል ወደ እኛ ያለማቋረጥ ይፈሳል።     __Jerry Bridges @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
12👍 3
የእግዚአብሔር ጸጋ ከኃጢአታችን ከፍ ያለ፣ ከርኩሰታችንም የጠለቀ፣ ከመቅበዝበዛችን የሰፋ፣ ከዘላለምም የረዘመ ነው። __Steven Lawson @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Показать все...
6🔥 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.