cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Tegbar Elias(ተግባር)

🚶እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ 💔 ♨️መንፈሳዊ ጥቅሶች,ትምህርቶችን እና አጫጭር ቪዲዮ ይለቀቃሉ ♨️ለተማሪዎች በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት የተለያዩ ኖቶችን፣pdf፣ማትሪክ፣ሞዴል፣ሚኒስትሪ..በአጠቃላይ ትምህርታዊ ነገሮችን .እና አዳዲስ መረጃዎችን የያዘ ቻናል አዘጋጅተናል። እርስዋ ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። የሁሉም ቤት ❤ official channel name T

Больше
Рекламные посты
428
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
+230 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Happy weeding Congratulations
240Loading...
02
ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ኢሳይያስ 53 ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?          የቀጠለ ...........                ❤ እኛ❤ ⏩ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም ⏩እኛም አላከበርነውም። ⏩እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⏩ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ ⏩በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።            ❤❤  እግዚአብሔር ❤❤ ➤እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ➤ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ➤ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ➤ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ ➤የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ➤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ➤ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና   ይህ ከመሆኑ ኢሳይያስ ከ700 ዓመት በፊት በእግዚአብሔር መንፈስ አብርሆት አይቶ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የኢየሱስን መስዋዕትነት እና የእኛን ሁኔታ ገለጠ።እኛም በዚያው መንፈስ እርዳታ የእግዚአብሔር ክንድ እንደተገለጠልን የሰማነውን እንድናምንና ከትውልዳችን እንድናስተውል  እንድንወደው፣እንድናከብረው ፣መስዋዕትነቱ ለእኛ እንደሆነ እንድንቆጥረው ፣ወደ ገዛ መንገዳችን አዘንብለን እንደበጎች ተቅበዝብዘን  እንዳንጠፋ እና በእርሱ ቁስል እንድንፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን።
110Loading...
03
ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ኢሳይያስ 53 ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?          ከኢሳ ምዕራፍ 53 በፊት የተነገረውን። ➧ካልተገለጠ ማመን አይቻልም።ካላመኑ ደግሞ መዳን አይቻልም። ዮሐንስ 12 ³⁷-³⁸ ነገር ግን ይህን ያህል ምልክት በፊታቸው ምንም ቢያደርግ፤ ነቢዩ ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ማን ምስክርነታችንን አመነ? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገለጠ? ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ በእርሱ አላመኑም።³⁹-⁴⁰ ኢሳይያስ ደግሞ፦ በዓይኖቻቸው እንዳያዩ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ እንዳይመለሱም፥ እኔም እንዳልፈውሳቸው፥ ዓይኖቻቸውን አሳወረ ልባቸውንም አደነደነ ብሎአልና ስለዚህ ማመን አቃታቸው።⁴¹ ክብሩን ስለ አየ ኢሳይያስ ይህን አለ፥ ስለ እርሱም ተናገረ።            ❤❤   እርሱ❤❤ ኢሳ 53; ✅በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ። ✅ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ ✅በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ ✅ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ ✅ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ✅በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤  ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ✅ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ✅ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።                         ❤ እኛ
10Loading...
04
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” — ዮሐንስ 15፥13
520Loading...
05
Media files
10Loading...
06
“እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።” — ቆላስይስ 1፥21-22
510Loading...
07
Media files
840Loading...
08
Media files
950Loading...
09
Media files
980Loading...
10
ማህተመ ነው ኢየሱስ ማህተመ አንዴ ታትሟሏ ከስጋ ከደሜ አንዴ ታትሟል ደምቆ ከልቤ
1170Loading...
11
“እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።” — ቆላስይስ 1፥13-14
1191Loading...
12
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_2020883657
432Loading...
13
Grade 12th Tentative time table
981Loading...
14
🥢♨️ለነገሮች ብቁ አይደለሁም ብለህ አትሽሽ፡፡ ♨️ሳትሞክር ብቁ መሆን አታውቅም፡፡ ♨️ደጋግመህ ሞክር!አሸናፊነት የሚገኘው ባለመውደቅ ሳይሆን ወድቆ በመነሳት በመሞከር ነው፡፡ ♨️ጀግኖች ሁሉ ወድቀዋል ግን ተነስተው የአለማችንን ታሪክ ቀይረዋል። ♨️ተመልከት ከዚህ ሰው የበለጠ ምን ምስክር ይኖራል ኒክ  የማይሰራው የለም በመሞከሩ  አለምን ሁሌም  ያስደምማል። t.me/great_mission1
1260Loading...
15
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡
1951Loading...
16
የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
1410Loading...
17
የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?
1560Loading...
18
Media files
1370Loading...
19
Media files
1570Loading...
20
Media files
1660Loading...
21
Media files
2291Loading...
22
Physics model exam answer t.me/great_mission1 @tegbarelias
2093Loading...
23
Economics model exam answer t.me/great_mission1 @tegbarelias
1883Loading...
24
History model exam answer t.me/great_mission1 @tegbarelias
1812Loading...
25
Chemistry model exam answer t.me/great_mission1 @tegbarelias
1883Loading...
26
Answer for Geography model exam t.me/great_mission1 @tegbarelias
1763Loading...
27
Economics model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
2205Loading...
28
Mathematics for natural science model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
2185Loading...
29
Mathematics for social sicence model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
2004Loading...
30
Geography model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
1954Loading...
31
Chemistry model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
1925Loading...
32
physics model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
1935Loading...
33
Biology model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
1945Loading...
34
History model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
2014Loading...
35
English model exam Sidama regional educational bureau 2016E.C
1934Loading...
36
ፊልጵስዩስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ክርስቶስንና የትንሣኤውን ኀይል እንዳውቅ፣ በሥቃዩ ተካፋይ እንድሆንና በሞቱም እርሱን እንድመስል እመኛለሁ፤ ¹¹ ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ።
2231Loading...
37
Media files
703Loading...
38
#በድጋሜ_እንኳን_አደረሰን ♨️አርብ ስቅለት ጌታችን የቤዛነቱን ሥራ የፈጸመበት ነው፡፡ ♨️ በቤተልሔም የተጀመረው የሰውን ልጅ የማዳኑ ሥራ የተጠናቀቀበት፣ ♨️ጌታም ስለ ሰው ልጆች ፍቅር ሲል በቀራኒዮ አደባባይ ራሱን አሳልፎ በመስጠት የቤዛነቱን ሥራ የሠራበት ዕለት ነው፡፡ ♨️ዕለተ ዓርብ “እግዚአብሔር አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና” የተባለው የተፈጸመበት ነው፡፡ ♨️ለዚህም ነው ጌታችን በመስቀል ላይ ‹‹ተፈጸመ›› ያለው (ዮሐ 19፡30)፡፡ ♨️እኛም በዚህ ታላቅ ዕለት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የተቀበለውን መከራ እያሰብን፣ ♨️ ስለ ኃጢአታችንም ንስሃ እየገባን ምህረቱን እያሰብን ፣ ስለ ማዳኑም ሥራ ምስጋናን እያቀረብን ስግደት ለሚገባው ለእርሱ እየሰገድን እንውላለን፡፡ #እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን
1851Loading...
39
ማቴዎስ 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁵ ከስድስት ሰዓትም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። … ⁵¹ እነሆም፥ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ፥ ምድርም ተናወጠች፥ ዓለቶችም ተሰነጠቁ፤ ⁵² መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤
1450Loading...
40
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
2933Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Happy weeding Congratulations
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ኢሳይያስ 53 ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?          የቀጠለ ...........                ❤ እኛ❤ ⏩ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም ⏩እኛም አላከበርነውም። ⏩እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⏩ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ ⏩በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።            ❤❤  እግዚአብሔር ❤❤ ➤እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ➤ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ➤ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ➤ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ ➤የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ➤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ➤ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና   ይህ ከመሆኑ ኢሳይያስ ከ700 ዓመት በፊት በእግዚአብሔር መንፈስ አብርሆት አይቶ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የኢየሱስን መስዋዕትነት እና የእኛን ሁኔታ ገለጠ።እኛም በዚያው መንፈስ እርዳታ የእግዚአብሔር ክንድ እንደተገለጠልን የሰማነውን እንድናምንና ከትውልዳችን እንድናስተውል  እንድንወደው፣እንድናከብረው ፣መስዋዕትነቱ ለእኛ እንደሆነ እንድንቆጥረው ፣ወደ ገዛ መንገዳችን አዘንብለን እንደበጎች ተቅበዝብዘን  እንዳንጠፋ እና በእርሱ ቁስል እንድንፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ኢሳይያስ 53 ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?          ከኢሳ ምዕራፍ 53 በፊት የተነገረውን። ➧ካልተገለጠ ማመን አይቻልም።ካላመኑ ደግሞ መዳን አይቻልም። ዮሐንስ 12 ³⁷-³⁸ ነገር ግን ይህን ያህል ምልክት በፊታቸው ምንም ቢያደርግ፤ ነቢዩ ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ማን ምስክርነታችንን አመነ? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገለጠ? ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ በእርሱ አላመኑም።³⁹-⁴⁰ ኢሳይያስ ደግሞ፦ በዓይኖቻቸው እንዳያዩ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ እንዳይመለሱም፥ እኔም እንዳልፈውሳቸው፥ ዓይኖቻቸውን አሳወረ ልባቸውንም አደነደነ ብሎአልና ስለዚህ ማመን አቃታቸው።⁴¹ ክብሩን ስለ አየ ኢሳይያስ ይህን አለ፥ ስለ እርሱም ተናገረ።            ❤❤   እርሱ❤❤ ኢሳ 53; ✅በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ። ✅ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ ✅በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ ✅ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ ✅ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ✅በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤  ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ✅ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ✅ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።                         ❤ እኛ
Показать все...
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” — ዮሐንስ 15፥13
Показать все...
ኢየሱስ ምን ያህል እኛን ይወዳል?Anonymous voting
  • ነፍሱን እስከ መስጠት ድረስ እንዲሁ አለሙን ወዷልና። ይህ ጥቅስ በምን መጽሐፍ ውስጥ ይገኛል ?
  • በትክክል ጥቅሱን ለመለሰ ሰው 100mb እልካለሁ።
0 votes

🥰 1👀 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማህተመ ነው ኢየሱስ ማህተመ አንዴ ታትሟሏ ከስጋ ከደሜ አንዴ ታትሟል ደምቆ ከልቤ
Показать все...
2