BBC News አማርኛ ️
━━⊱✿⊰━━ እንኳን ወደ BBC News አማርኛ መጡ ቢቢሲ ከሌሎች ድረ-ገጾች እና ቴሌግራም ገጾች ለሚመጡ መረጃዎች ሀላፊነት አይወስድም. ድረ-ገፅ:- https://www.bbc.com/amharic የቴሌግራም ገፅ:- https://t.me/BBC_Amharic_News1 የፌስቡክ አድራሻ:- https://m.facebook.com/BBCnewsAmharic/ @BBC_Amharic_News1
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ዜናዎችንና የተለያዩ መረጃዎችን በየዕለቱ እናቀርባለን። ምንጊዜም ከቢቢሲ አማርኛ ከማንም ያልወገኑ፣ ሚዛናዊ፣ ተዓማኒ፣ ግልጽና እውነተኛ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚችሉ እናምናለን።
በአሜሪካ የጦር መሳሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ልዩነት ያላቸው ሪፐብሊካን እና ዲሞክራቶች በአዲሱ መመሪያ ላይ ከስምምነት መደረሳቸው ተገለጸ። ሆኖም የምክረ ሃሳባቸው ሂደት የሚጠበቅበትን ያህል አልተጓዘም ተብሏል።
አብዛኞቹ አፍሪካውያን ወጣቶች በአገራቸውና በአህጉሪቱ ላይ ብሩህ ተስፋ እንደማይታያቸው አንድ አዲስ ጥናት አመለከተ።
ታዋቂው ድምጻዊ ዳዊት ነጋ ትናንት እሁድ ሰኔ 5 ቀን 2014 ዓ.ም. አመሻሹ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የቅርብ ወዳዶቹና ዘመዶቹ ለቢቢሲ ገለጹ።
የቀድሞው የእንግሊዝ ጦር አባል የነበረው ግለሰብ ዩክሬን ውስጥ መገደሉን ቤተሰቦቹ አሳወቁ።
በነብዩ መሐመድ ላይ የተቃጡ ናቸው በተባሉ አሉታዊ አስተያየቶች ምክንያት ከተቀሰቀሰ ረብሻ ጋር ግንኙነት አላቸው ያሏቸውን የበርካታ ሙስሊሞች ቤቶችን የሕንድ የፀጥታ ኃይሎች አፍረሱ።
ፕሮስቴት ካንሰር በብዛት የሚያጠቃው አፍሪካውያንን እና ጃማይካያውያንን እንደሆነ ሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በዚህ ካንሰር የተጠቃ የቤተሰብ አባል ያለው ወንድ ከ40 ዓመቱ ጀምሮ በዓመት ወይንም በሁለት ዓመት አንዴ ምርመራ እንዲያደርግም ይመክራሉ።
የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በአጠቃላይ የምርትና አገልግሎት ዋጋ ላይ ጭማሪን ስለሚያስከትል በርካቶችን የሚያሳስብ ጉዳይ ነው። በቅርቡም መንግሥት ለዳጅ የሚያደርገውን ከፍተኛ ድጎማ ለማንሳት እየተዘጋጀ መሆኑን ተከትሎ፣ ይህ እርምጃ ያለውን የዋጋ ንረት በማባባስ ሌላ ቀውስ ይፈጥራል የሚል ስጋትን ፈጥሯል። መንግሥትም በቢሊዮኖች የሚቆጠር የድጎማ ዕዳን ተሸክሞ መቀጠል እንደማይችል ይገልጻል። ድጎማውን የመንሳት ተገቢነትና ሊያስከትል የሚችለው ጫና ምንድን ነው?
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ዜናዎችንና የተለያዩ መረጃዎችን በየዕለቱ እናቀርባለን። ምንጊዜም ከቢቢሲ አማርኛ ከማንም ያልወገኑ፣ ሚዛናዊ፣ ተዓማኒ፣ ግልጽና እውነተኛ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚችሉ እናምናለን።
ከዩኬ ወደ ሩዋንዳ የሚደረገው የስደተኞች ጉዞ ጉዳይ ይግባኝ ሊጠየቅበት ነው
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.