cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Zemare legeta

Mesgana Melkam nw zemare 🎤🎧🎼🥁🎷🎺🎸🎻

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
227
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Mesfin gutu @enzmeraln
Показать все...
Repost from Meleket Tube
06:49
Видео недоступноПоказать в Telegram
🎤 ተራራው - አዜብ ሀይሉ ft. ሊሊ - አዲስ ዝማሬ Share and Join 👇👇👇👇👇 t.me/meleket_tube t.me/meleket_tube
Показать все...
🎤 ተራራው - አዜብ ሀይሉ ft. ሊሊ - አዲስ ዝማሬ Share and Join 👇👇👇👇👇 t.me/meleket_tube t.me/meleket_tube @enzemralen @enzemralen
Показать все...
Find us on more
አሁን ያለህበት ቦታ ያንተን መጨረሻ አይወስንም ትንሽ ጅማሬ ማለት ትንሽ መጨረሻ ማለት አይደለም አጨራረስ ያንተ ምርጫ ውጤት ነው የማንም ክፋትና አስተያየት ካሰብከው እንዳያስቀርህ ተጠንቀቅ ምክንያቱም ራዕዩ የአንተ እንጂ የነሱ አይደለም ተስፋ ሳትቆርጥ ከሰራህ የማትደርስበት ከፍታየለም ህይወት ቁጭ ብለው ለሚመኙ ሳትሆን እችላለሁ ብለው ሳይሰለቹ ለሚሰሩት ናት ዋጋ ለመክፈል ስትወስን ለማሸነፍ ወስነሀል there is no free lunch..... your sacrifice determine your value if your dream is bih get ready for big sacrifice
Показать все...
“ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤” — ኤፌሶን 6፥16 (አዲሱ መ.ት)
Показать все...
ስለ ውሎ የት ነበር የዋልከው ስትሉኝ የሆነ ሀሳበ መጣልኝ 🙏 ዝንብ እና ንብ ተገናኝተው እያወሩ በወሬያቸው መሀል ዝንብ ንብን የሆነ ጥያቄ ጠየቀቻት 😩ንብ ሆይ ለምንድነው ሰዎች እኔን የሚጠሉኝ ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ቤታቸው ስገባ ያባሩኛል ይገሉኛል በሚጠጡት ነገር ከተገኘሁ ያንን ነገር ይደፉታል በሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ደግሞ ቦታው ቆርሰው ይጥሉታል ☺️ አንቺ ግን እንደኔ አያገፉሽም እንዲሁሙ ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል 👉 ደግሞ ደስ ያልቸዋል በእርሻቸው ቤት ሰርተው ያስቀምጡሻል ለምንድነው ????? ስትል ዝንብ 👉 ለንብ ጥያቄዋን አቀረበች በዚህም ጊዜ ንብ እንዲህ ብላ መለሰችላት 👉 ውሎሽ የት ነው ??? እንግዲህ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አኛም ልክ እንደ ንቧ ጠረን ያለን ሰዎች እንድንሆን ኢየሱስ ኢየሱስ መሽተት አለብን የሆነ የሚስብ ነገር እኛ ውስጥ መኖር አለበት ኢየሱስ ስለኛ መስቀል ላይ ያፈሰሰው የደሙ ምልክት እኛ ላይ ግንባራችን ላይ መታየት አለበት ልክ እንደ ዝንቧ የምንጠላ ሰዎች መሆን የለብንም ስለዚህ ውሎ ሲባል ደግሞ የት ነው ምንውለው ምን አይነት ቦታ ነው ምናሳልፈው ምን ስንሰራ ነው ምንቆየው እና በጌታ ፍቅር በፊቱ እንውደቅ ጌታን አጥብቀን እፈልገው የሙጥኝ እንበል የፀሎት ታይማችን የሰፋ ይሁን ያኔ አንገፉም አንገደለም አንባረርም አይጸየፉንንም ጥሩ ጠረን ይኖረናል ተፈላጊ እንሆናለን በእግዚያብሔር እና በሰዎች ፊት ሞገስ ይኖረናል “የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” — ሮሜ 12፥2 ተባረኩ 😘😘😘
Показать все...
. አማላይ ባዋ ይትባረክ አለሙ | Live 🕑-8:48Min💾-8.1MB
Показать все...