cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Feta zone 🤣

Music Potow ቀልድ ለpp yemihon potow Meme አዝናኝ ቀልዶች በአጠቃላይ ሁሉንም ነገር በአንዴ የያወ ፈታ በሉልኝ አስተያየት ካላቹ በውስጥ መስመር @abkenzoo

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
184
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ተልባ ቢንጫጫ ኑግ ደነገጠ
Показать все...
እዚ ቦታ እንድደርስ ለደገፋቹኝ #ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው #አለ ሰካራም ተደግፍ ቤቱ ሲደርስ
Показать все...
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። #ኢድ_ሙባረክ !!!
Показать все...
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የብሔር ብሔረሰቦችን ጭፈራ ለብዙ አመታት ሲጨፍር የነበረውን የ"EBS"ን አሻንጉሊት በዚ አጋጣሚ ሳናመሰግን አናልፍም 😜😜😜😜 https://t.me/wwwabrham
Показать все...
Feta zone 🤣

Music Potow ቀልድ ለpp yemihon potow Meme አዝናኝ ቀልዶች በአጠቃላይ ሁሉንም ነገር በአንዴ የያወ ፈታ በሉልኝ አስተያየት ካላቹ በውስጥ መስመር @abkenzoo

#1 እስቲ #500 ብር ስጠኝ #2 አይ እኔ ያለኝ #300 ብር ነው #1 በቃ #300 ስጠኝና #200 ቀሪ ይኖርብካል የገባው 👍👍👍👍👍
Показать все...
#ት/ት ቤት #ቺኮች ፈገግ ብለው ወዳንተ ከመጡ ብዙ አትደሰት #man #5birr ካለክ ስጠኝ ልትልክ ነው
Показать все...
#ወድጃት ነበረ እኮ ነገር ግን በጣም ታምሪያለሽ #telegram ትጠቀሚያለሽ እላታለው አረ አልጠቀምም የተፈጥሮ ቆዳዬ ነው
Показать все...
#man ጫት ለማቆም አስባለው 🥺............ ግን ይሄ ሀሳብ የሚመጣልኝ ስቅም ነው
Показать все...
አንዱ ጀለሴን ወፍጮ በእንግሊዘኛ ምንድን ስለው ምን ቢል ጥሩ ነው.. . . ወፍ ጨው Bird Salt😂😂
Показать все...
00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኧረ ፈታ በሉልኝ🤣🤣🤣🤣😂😂😂 ያሳቀው ወደ Comment🤣👇
Показать все...
1.66 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.