cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Uswetul al-hasena

1አላህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል የተለያዩ ሀዲሶችና አጫጭር ፅሁፎችን መልቀቅ ማሳሰብያ በዚህ ቻናል አድሚን የሆናቹ ቻነሉን የማይመለከት ነገር መልቀቅ አይቻለም

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
165
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✅ ማግባትህ ካልቀረ ሰለፍይዋን አግባ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ↪️ እውነተኛ ሰለፍይ የሆነችን ሴት ያገባ ወንድ ምንኛ ታደለ❗️ ♻️ስማማ ወንድሜ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔹ሽቶህ የፈረንሳይ ቢሆን 🔹ጫማህ ከጣሊያን ቢገዛ 🔹ሰአትህ የስዊዘርላንድ ቢሆን 🔹መኪናህ ከጀርመን ቢመጣ ⏩ ሚስትህ ሰለፍይና ጣሊበል ኢልም ካልሆነች የህይወትን ደስታና ጣእም ሙሉውን አታገኝም። ✅ ለዛም ነው አንዳንዶቹ "ሰለፍይ የሆነችን ሚስት ያላገባ ወንድ ሁሌም ላጤ ነው" የሚሉት። ↪️ ሰለፍይዋን በማግባትህ ከምታገኛቸው ጥቅሞች ውስጥ በትንሹ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ◾️በዲንህ እንድትበረታ፣ ለአሔራህ እንድትለፋና በሱና ላይ እንድትጠናከር ታግዝሀለች። ◾️ሁሉ ነገሯ ያንተ ብቻ ነው። ካንተ ውጪ ማንም አይጨብጣትም፣ አያያትም፣ አይነካትም። ◾️የተለያዩ ቁሳ ቁሶችና ያላስፈላጊ ወጪ በመጠየቅ ብርህት አታባክንም። ◾️አጉል መዝናኛ፣ ትርፍ የሌለወወ ሽርሽርና ቅጥ ያጣ ደስታ በሚል ጊዜህን አትገልብህም። ◾️የትም ብትሄድና ከሷ ብትርቅ በልጆችህ፣ በገንዘብህና በፍራሽህ ጉዳይ ላይ ምንም ስጋት አይገባህም። ◾️ህመምህ ህመሟ፣ ጭንቅህ ጭንቋ፣ ስቃይህ ስቃይዋ፣ ደስታህ ደስታዋ አድርጋ ስለምታስብ ሁሌም ትሳሳልሀለች። ◾️ለልብህ መርጊያ፣ ለአይንህ ማረፊያ እንዲሁም ለቀልብህ ደስታ ትሆነሀለች። 💢 ይህች ናት ሰለፍይዋ እወቃት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ↪️ የሰለፍይ ሴት እጅግ ብዙ መገለጫና ባህርይ ቢኖራትም ከነዚህ ውስጥ በመጠኑ ልጠቁምህ ➲የማትጠራጠር ሁሌም በእርግጠኝነት የተሞላች ➲ሀሜት አታውቅም ምላሷን ጠባቂ ናት ➲ቶሎ አትናደድም ነገራቶችን በርጋት ምትቃኝ ናት ➲ትርፍና የማይጠቅም ከሆነ ነገር ሁሉ ትርቃለች ➲አዛኝ ናት ጭካኔን አታውቅም ➲ሩህሩህ ናት ደንዳና አይደለችም ➲ለእውቀት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች መሀይምነትን ትጠላለች ➲ባወቀችው ነገር ትሰራለች ሰዎችም በአደቡ ትመክራለች ➲ስነምግባሯ ያማረ ነው ጋጠወጥ አይደለችም ➲ጥቡቅ ናት የፈለገ ሁሉ አያገኛትም ➲ርካሽ ቦታ አትገኝም ክብሯን ትጠብቃለች ➲ባላት የምትብቃቃ ናት ሌሎችን አሻግራ አትመለከትም ➲ለዱንያ ብዙም አትጨነቅ በጌታዋ የምትተማመን ነች ➲እራሷን ጠባቂ ናት አትዝረከረክም ➲ንግግር አታበዛም ቁጥብ ናት ➲እውነተኛ ናት ውሸትን አትወድም ➲ጌታዋን ታወሳለች ዝንጉ አይደለችም ➲ዙረት አታበዛም በቤቷ ረጊ ናት ➲ለማንም አትገላለጥም ለባሏ ካልሆነ በቀር ➲ባሏን አክባሪ ናት አታዋርደውም ➲ሚስጥሩን ጠባቂ ናት ለማንም አሳልፋ አትሰጥም ➲የተረጋጋች ናት ቸኳላ አይደለችም ➲ጊዜዋ በኢባዳ እንጂ በወሬ በፊልም በድራማ አትገልም ➲ሰዎች ይናፍቋታል እንጂ መቸም አይሰለቿትም ➲በውይይት የምታምን እንጂ ግትር አይደለችም ➲ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አይደለችም ➲ሽርክ ቢድአና ኹራፋትን በጭራሽ አትቀርብም ➲በኒቃቧ ተሸፋኝ ናት ሰውን አትፈትንም ➲የአላህን ውሳኔ ወዳ ሶብር ታደርጋለች እንጂ አትበሳጭም ➲የባሏን ትእዛዝ ታከብራለች በፍፁም አታምፀውም ➲ለሰዎች መልካምን እንጂ መጥፎ አትመኝም ➲ለሌሎች ዱአ ታደርጋለች እንጂ አትመቀኝም ➲በተራ ምክንያት ትዳሯን ገደል አትከትም ➲ይቅር ባይና ሆደ ሰፊ ናት ቂም አትይዝም ➲አርቆ አሳቢ ናት ስሜታዊና ቅፅበታዊ አይደለችም ➲መነጫነጭ፣ መነታረክ፣ መኮሳተር፣ መከራከር አቶድም ➲በዲኗ ጉዳይ ከማንምና በምንም አትደራደርም 🔺ለወንድ ብላ ሀይማኖቷን አትቀይርም 🔺ለዱንያ ብላ ሱናዋን አትሸጥም 🔺ለትዳር ብላ ከመንሀጇ አትንሸራተትም 🔺ለስሜቷ ስትል ዲኗን አታሰድብም 🔺ለጥቅማ ጥቅም ስትል ክብሯን አሳልፋ አትሰጥም ▶️ ይህች ናት አግባ የምልህ 📝ልብ በል📝 💢ትዳር ከተስተካከለ እዚህ ምድር ላይ ካሉ ኒእማዎችና ፀጋዎች ውስጥ አንዱና ዋና ከሚባሉት የሚመደብ ሲሆን በተቃራኒው ከሆነ ደሞ ህይወትህ ምስቅልቅሉ የሚያወጣና ደስታን የሚነሳ ስለሆነ ከማግባትህ በፊት ማን ማግባት እንዳለብህ ቆም ብለህ አስብ። ↪️ አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል። 【ٱلْخَبِيثَٰتُ لِلْخَبِيثِينَ】 💎መጥፎ ሴቶች ለመጥፎ ወንዶች የተገቡ ናቸው። 【وَٱلْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَٰتِ】 💎መጥፎ ወንዶች ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ 【وَٱلطَّيِّبَٰتُ لِلطَّيِّبِينَ】 💎ጥሩዎቹ ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች የተገቡ ናቸው። 【 وَٱلطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَٰتِ】 💎ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ 📚ሱረቱ ኑር (26) ↪️ ለዚህም ነው በተጨማሪ ውዱ ነብያችን እንዲህ ያሉት፦ 【"فاظفر بذات الدين تربت يداك"】 የዲን ባለ ቤቷን ምረጥ። እጅህ አፈር አፋሽ ይሁን #ቆንጆ ሴቶች..... ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው። በስሜት ለሚጋለቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም!!!"طَلَبُ العِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ" " እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።” 🎀የሰለፊያ ሴቶች بنات السلفيات 🎀 https://t.me/joinchat/45kaaPfry4o5Yzk8
Показать все...
🎀بنات السلفيات የሰለፊያ ሴቶች 🎀

#ቆንጆ ሴቶች..... ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው። በስሜት ለሚጋለቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም!!!"طَلَبُ العِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ" " እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።” 🎀የሰለፊያ ሴቶች بنات السلفيات 🎀

https://t.me/joinchat/45kaaPfry4o5Yzk8

ሰበር መረጃ‼ ========= «እስራዔል ጦርነቱን ለማቆም ተስማማች!» || ✍ #Breaking , #Palestaine 🇵🇸🤝 #Israel 🇮🇱 ✔ ላለፉት ተከታታይ 11 ቀናት በጋዛ ሰርጥና በሌሎች የፍልስጤም ከተሞች በዘመናዊ የጦር መሳሪያዎቿ ታግዛ በንጹሐን የፍልስጤም ዜጎች ላይ ጥቃት ስታካሂድ የነበረችው እስራዔል፤ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እየሰረሰባት ያለውን ውግዘትና ትችት መቋቋም ባለመቻሏ፣ የጭካኔዋ ጥግ ለዓለም ይፋ በመሆኑ የተነሳ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሐንን ህይዎት ከቀጠፈች በኋላና በርካታ ንብረት ካወደመች በኋላ ጦርነቱን ለማቆም ተስማምታለች። ፍልስጤምም ( ጋዛም) ስምምነቱን ተቀብላለች። ኃያላን የተባሉ ሃገራት ሁሉ ዝም ብለው እየተመለከቱ ባለበት ሁኔታ አለፍ ሲልም "ራስን የመከላከል መብት" በሚል ጭንብል ውስጥ ከትተው ድጋፋቸውን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ለእራዔል እየገለጹ ባለበት ሁኔታ፤ ከዚህም በላይ ንጹሐን ዜጎች ከሚያልቁና ንብረት ከሚወድም ይሄውም በአንፃሩ ይሻላል። Breaking News: Israel has agreed to a truce after a humiliating and unsuccessful campaign which drew criticism and condemnation from around the world due to the indiscriminate killing of hundreds of innocent Palestinians. የፍልስጤም ወንድሞቻችን ከጽዮናዊያኑ የጭካኔ እሳት እንኳንም አረፉ! አል-ሐምዱ ሊላህ‼ በአላህ ፈቃድ በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ‼ የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው። ከሸሂዶች ጎራ ይመድባቸው! የቆሰሉትን አላህ ያሽራቸው። የተፈናቀሉትን አላህ ወደ ቀያቸው ይመልሳቸው። ድል ለነርሱ! ውርደት ለጠላቶቻቸው‼ || t.me/MuradTadesse
Показать все...
1.15 MB
የባልደራስ የወደፊት እቅድ‼ =================== «ከተመረጥኩ ቤቶችን አፍርሸ ለቤተ ክርስቲያን አስረክባለሁ!» * «ይህን ቪድዮ ሼር በማድረግ ለሁሉም ሙስሊም ማኅበረሰብና ለሌላውም ገለልተኛ ዜጋ እውነታውን እናሳውቅ!» || ✍ "ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ" የተሰኘው ፓርቲ በሃገራችን ቀጣይ ይካሄዳል ተብሎ በታቀደው 6ኛው ምርጫ ከሚወዳደሩ 47 ገደማ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው። ፓርቲው በዋናነት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካይ የሚወዳደር ሲሆን፤ የፓርቲው ሊቀመንበር የሆነውና በአሁኑ ወቅት በእስር ቤት ውስጥ የሚገኘው አቶ እስክንድር ነጋ ከታች ባያያዝኩት ቪድዮ ላይ እንዲህ ይላል፦ «የመጨረሻ ለህዝቡ ማስተላለፍ የምፈልገው ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ፤ የእግዚአብሄር ፈቃድ ሆኖ ባልደራስ ተመርጦ የአዲስ አበባ መስተዳደርን የሚቆጣጠር ከሆነ፤ እዚህ ግቢ ውስጥ ያለውን እያንዳንዷን ግንባታ አፍርሰን ለቤተ ክርስቲያኗ ካርታዋን እናስረክባለን። የተቀደሰ ስፍራ ነው። ባለቤቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ናት። እና ይህን ቃል እንገባለን። እናመሰግናለን‼» ♠ ✔ ይህንን ንግግር ሰምቶ ከማንም በላይ መቃወም ያለበትና ባልደራስን መምረጥ የሌለበት የኦርቶዶክስ ተከታይ ነው። ምክንያቱም የራስን ጥቅም ቢያስጠብቅለትም ከሌላው እምነትና ብሄር ጋር የሚያጋጭ አይጠቅመውማ። ሃገሪቱ የጋራችን ሁና ሳለች የእናንተ ብቻ አደርግላችኋለሁ የሚል ቢመጣ የማይሳካ ህልም ያዘለ አካል ነው። ° ✔ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ፣ ፕሮቴስታንቱ፣ ዋቀፌታውና ሌላውም የባልደራስን ምንነት ከወዲሁ በቀላሉ መረዳት አለበት። ከዚህ ንግግሩ ለመረዳት እንደሞከርኩት፤ ባልደራስ ትክክለኛ አላማው በማኅበረ ቅዱሳን በኩል የተቋቋመው «የቤተ ክርስቲያን መሬት አስመላሽ ኮሚቴ» ነው ማለት ነው። የልማት ቦታዎችንና ግንባታዎችን አፈራርሶ ለቤተ ክርስቲያን አስረክባለሁ ማለት እንደ ፓርቲ ያሳፍራል። የልማት ቦታዎችን የግንባታ ቤቶችን አፈራርሶ ካስረከባት፤ መስጅዶችንና የሌሎችን የእምነት ተቋማት አፈራርሶ የማያስረክብበት አንዳችም ምክንያት የለም! ቤተ ክርስቲያኒቱ የቤተ መንግስቱ አለቃ በነበረችበት ደጉ ወቅቷ፤ መሬት ውድ በሆነባት በመዲናችን አዲስ አበባ ሳይቀር በሄክታር የሚለኩ ቦታዎችን በየቦታው አቅፋ ይዛለች። ከዚያ በኋላ የመጣ ስርዓትም ለሌላው አካፍሊ አላላትም። እንዳውም እንደ ሌላው እንደ አዲስ እየጠየቀች ተሰጥቷታል። ታዲያ ደግሞ አሁን ባልደራስ ተመርጦ ሲጨምርላት፤ ከተማይቱ የሌላ እምነት ተከታይ የአምልኮ ቦታ ቀርቶ መኖሪያ ቤት እንኳ ሊያጣ ይችላል። ይህ እንዲሆን ፈቃደኛ የሆነ ሙስሊም ወይም የሌላ እምነት ተከታይ ባልደራስን ይመርጣል። አለበለዚያ ግን እንኳን ሊመርጥ ከወዲሁ ከምርጫ ቦርድ መባረር አለበት ብሎ ይሠራል። አብን፣ ባልደራስና እናት ፓርቲ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጾች ናቸው። ማኅበረ ቅዱሳን በነዚህ አማራጮች እድላቸውን እየሞከሩብን እንደሆነ ነው የሚሰማኝ። ለማንኛውም ወገኔ ከወዲሁ ንቃ‼ የነቃ አያስወስድም እቃ‼ ★ «በል ሼር አድርገው ለሌላውም! ይህ እቅድ ይደመጥ!» || t.me/MuradTadesse
Показать все...
Murad Tadesse (Official Channel)✅☪🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩልኝ። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Показать все...
መርከቧ ከመስመጧ በፊት || በዳዒ ሐዊ ሙሐመድ ረሂመሁላህ

Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ#መርከቧ #ከመስመጧ #በፊት ልብን የሚያንኳኳ ድንቅ ሙሐደራ በዳዒ #ሐዊ ሙሐመድ አላህ ይዘንለት ከአመታት በፊት ለሞተው ለዚህ ወንድማችን አጅሩ እንዲበዛለት ሼር በማድረግ ለአድማጮች እናድርስየYo...

እውነታ‼ ======= አይሁዶች ያኔ ከሁሉም የአውሮፓ ሃገሮች ተባረው ያስጠጋቻቸው ብቸኛ ሃገር ፍልስጤም ነበረች። እርቃናቸውን ሲገቡ ልብስ አልብሳ አስጠግታቸው፤ ይሄው ዛሬ እርሷን እንደ ጠላት አድርገው ውለታዋን ረስተው ጦርነት ከፍተውባታል። የእናት ጡት ነካሾች‼ አላህ ይበቀላቸው‼
Показать все...
አረበኛ ቋንቋ ትምህርት ለጀማሪዎቺ❗️ ትምርቱን መውሰድ የምትፈልጉ @sobrarabic የሚለውን በመጫን ጆይን አድርጉ ፡፡ በተጨማሪም ይህን መልካም አድል ለወዳጂዎ ሼር በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ ጀዛከሏህ ኸይር ፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/sobrarabic https://telegram.me/sobrarabic https://telegram.me/sobrarabic 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показать все...
✔ሶብር የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት

❀ አረበኛን አብረን አንማር ! ኘኘኘ የግሩፑ አላማ ገ ® አረበኛ በቀላሉ መልመድና መናገር ማስቻል ከናንተ የሚጠበቀው ✔ ሶብር በማድረግ ትምህርቱን ከመጀመሪያ አስከ መጨረሻ መከታተል ይኖርበወታል ፡፡ እውቀት በአንድ ጀንበር የሚመጣ ስላልሆነ ሶብር በማድረግ አብረን እንማር ፡፡ ለአስተያየት ☞ @Sobrarabic_bot

ተጠንቀቁ‼ እንዳትሸወዱ ወንድሞችና እህቶች‼ ለሌሎችም "መኪና ላላቸው" ንገሩ! የኔ ቢጤዎች እንኳ ይህ ማስጠንቀቂያ አይመለከታችሁም! * t.me/MuradTadesse
Показать все...
እንዲህ አይነትም አባቶች አሉ‼ የሚበጀን መቻቻሉ እንጅ እንደ በፊቱ ሁሉ ነገር የኛ ካልሆነ የሚለውን ጠርዘኝነት ዛሬ ላይ ችለን አንቀጥልም። ትናንት ዛሬ አይደለም‼ እኩልነትን ከጭቆና አትቁጠሩት‼ ★ «ጽንፈኞች ምን አልባት ከኚህ አባት ንግግር ቢማሩ ሼር አድርጉላቸው!» ለኚህ አባት አላህ ሂዳያውን ይወፍቃቸው! || t.me/MuradTadesse
Показать все...
70ddde46436f37de6b9a7bffd60d1ce3.mp43.50 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.