cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Marley family

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
183
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

animation.gif.mp40.21 KB
0.87 KB
ፍቅር ለአንቺ ከኔ የተሻለ ነው የሚገባሽ ካለ በግዜ ሌላ መፈለግ ነው 😊 የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ሌላ ጠብሷል ግልፅ እኮ ነው 😕🤷‍♀🤷‍♀ 😐😆😆😆😂😳
Показать все...
Показать все...
1.08 KB
ሰዎች ተሳሳትክ እንጂ ተሳሳትኩ ለማለት አይደፍሩም። ጉድፍህን እንጂ ግድፈታቸውን አያዩም። ሰዎች ብልጥ ነን ለማለት አንተን ሞኝ ያደርጉሀል። ትልቅ ሆነው ለመታየትም ትንሽነትህን ይለፍፋሉ። ቢሆንም ግን አለማወቃቸውን ከማወቅ ቆጥረህ አትፍረድባቸው። አድሚ እንጂ አልሚ ሀሳብ በሌላቸው ሰዎች ራስህን እና ቀንህን አትበጥብጥ። ውስጥህ እስኪቆስልና መንፈስህ እስኪሰበርም ድረስ በጅሎች ጅል ሀሳብ አትበሳጭ። ምድራችን ለአንተ ከአንተ በላይ እኛ እናውቃለን በሚሉ ምሁር መሰል የእውቀት ድሆች ስለተወረረች ከቶም አትደነቅ!ብቻ አልፎ በማሳለፍ ሁሉን እለፍ። ማለፍና መቻል የማያሳልፉህ ዳገትና አቀበት አይኖርም። መቻል ስትችል ሁሉን ማለፍ ትችላለህ! በጎነትህንእንደቂልነት ቆጥረው ሊብለጠለጡብህ ከሚሹ ፉርሾች ራስህን አርቅ። ሰዎች የአንተን እንጂ የራሳቸውን ግድፈት ፈልጎ ለማግኘት አይጥሩም። በመሆኑም ከሚያበረቱ ይልቅ በሚዝቱ እጆቻው ዝቅ እንድትል ይጫኑሀል። ለሁሉም ኮርተህ እንጂ አቀርቅረህ የማትኖርበትን አኩሪ ተግባር ፈፅም። ከሰዎች ሺ ተራ ወሬ ይልቅ የአንተን ጥቂት የተግባር ፍሬ ዘርተህ አብቅል። ልቀህና ነቅተህ ተራመድ። አቡኩቶና ጋግሮ የሚመግብህ ሰው የለም። የራስህን እንጀራ ራስህ ጋግር። የአንተ ሁነኛ ሰው አንተው ራስህ ነህ፡፡ የራስህ ትክክለኛ ሾፋሪ ራስህ ብቻ ነህ፡፡ ከማንም ምንም አትጠብቅ!ራስህን ለራስህ ብቁ አድርገው። ያኔ ራስህን ሁሉ ወድቆ ሳይሆን ሁሌ ቆሞ ታገኘዋለህ!! 💚💛❤
Показать все...
እንባ እና ዝምታ ድምፅ የሌላቸው ፈጣሪ ብቻ የሚየዳምጣቸው ቋንቋዎች ናቸው
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.