cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሰማያዊ ዜጋ |SemayawZegaa|

@SemayawZegaa ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። የዚህ ቻናል አገልግሎት - ፦ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል :- አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች :- የመድረክ ዝማሬዎችን(Live Songs) እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን 👉 @Chaliman39

Больше
Рекламные сообщения
1 444Подписчики
+2924 часа
+1477 дней
+51030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотрыПоделилисьДинамика просмотров
01
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
50Loading...
02
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
570Loading...
03
ብዙ የተጠቀምኩትን ድንቅ ቻናል ልገብዘችሁ👇👇👇 join አድርጉት
280Loading...
04
ብዙ የተጠቀምኩትን ድንቅ ቻናል ልገብዘችሁ👇👇👇 join አድርጉት
400Loading...
05
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
710Loading...
06
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓ Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑 🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑 🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑 🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑 🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑 🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑 🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 Go Click the Heart 😱😱👆🏼 Waver👉 http://t.me/Seer_Lewi
780Loading...
07
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓ Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑 🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑 🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑 🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑 🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑 🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑 🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 Go Click the Heart 😱😱👆🏼 Waver👉 http://t.me/Seer_Lewi
330Loading...
08
https://youtu.be/vAsHwWkdi-g?si=tLJPcfdpeAWeZtsp
1680Loading...
09
❤️Jaalallen kee inni sirriin gara fulduratti wajin jiraattu baruu barbaaddamoo❓❓ Onnee halluu Kelloo qabu irratti Gadi tuquudhaan nama siif bahu ilaali!👇 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑 🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑 🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑 🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑 🌑🌔🌕🌕🌕💛🌕🌕🌕🌖🌑 🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑 🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑 🌑💛🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑💛🌑 🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑 🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑 Go Click the Heart 😱😱👆🏼 Waver👉 http://t.me/Seer_Lewi
841Loading...
10
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏
1130Loading...
11
በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????
1200Loading...
12
ተልእኳችን ማለዳ ሚያዚያ 17/ 2016 ባልንጀራዬ ማን ነው? የመጸሐፍ ቅዱስ ምንባብ፡- ሉቃስ 10፡25-37 "ቀርቦም ቁስሎቹ ላይ ዘይትና የወይን ጠጅ አፍስሶ አሰረለት፤ በራሱም አህያ አስቀማጦት ወደ እንግዶች ማረፊያ ቤት ወሰደው፤ በዚም ተንከባከበው፡፡"  ሉቃስ 10፡34 በትናንትናው የማለዳ መልእክታችን ክርስቲያኖች በዙሪያቸው ያሉትን ፍላጎቶች ለማየት እና ምላሽ ለመስጠት ችግሩ ወዳለበት ቦታ መቅረብ እንዳለባቸው አይተናል፡፡ ይህን ተግባር በክርስትና ሕይወታቸው ጠለቅ ያሉ በማህበረሰባቸው ውስጥ ሲከውኑት የምናየው መልካም ድርጊት ነው፡፡ አንዳንዶች የነፃ ምግብ እደላ ላይ ለጥቂት ሰዓታት በፈቃደኝነት ያገለግላሉ፣ እንዲሁም አንዳንዶች የአደጋ ጊዜ እርዳታ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ይሰራሉ፣ ሌሎች ደግሞ ተማሪዎችን በነፃ ያስጠናሉ፡፡ መልካም ባልንጀራ መሆን ማለት በዙሪያዎ ያሉ ሰዎችን ስጋቶች፣ ትግሎች እና ፍላጎቶች መለየት እና በምንለው ማገዝ ማለት ነው፡፡ ፓስተር እና ጸሃፊ ጆን ኦርትበርግ የደጉ ሳምራዊ ታሪክ ጠንካራ ከሆኑት ባህሪያት አንዱ ሳምራዊው ያላደረጋቸው ነገሮች ውስጥ ነው በማለት ሀሳቡን በዝርዝር ይገልፃል፡፡ ሳምራዊ ጉዳት የደረሰበትን አይሁዳዊ ወደ ቤቱ አልወሰደውም፡፡ እንዲሁም የመንገዱ ደንነት ለተጎጂዎች የተጠበቀ እንዲሆን ከአውራጃውን መሪ ጋር ውይይት ሲያደርግ አናይም፡፡ ተመሳሳይ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች የእርዳታ ድርጅት ለመፈት ሲሞክር  ወይንም የንግድ ጉዞውን ሲዘርዝ ታሪክ ውስጥ አንመለከትም፡፡ ደጉ ሳምራዊው ሁሉንም ነገር አላደረገም፤ ነገር ግን የሚችለውን ብቻ አደረገ፡፡ በአሁን ጊዜ ለችግሮች የመፍትሔ አካል ለመሆን ስንፈልግ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል ፍላጎቶቹ ከመጠን በላይ ብዙ መሆናቸው ነው፤ ይህ በሚሆንበት ጊዜ ከየትኛው መጀመር እንዳለብን ግር ይላል፡፡ ከመጠን በላይ ፍላጎት ቢኖርም  እንኳ እርምጃ መውሰድ አለብን፡፡ ጸሎት፡ ጌታ ሆይ፣ ዛሬ ፍቅርህን ለባልንጀራዬ ለማሳየት አንድ እርምጃ እንድወስድ እርዳኝ በስምህ የተደረገው ትንሹ ተግባር ከጥሩ ዓላማዎች የተሻለ እንደሆነ አስታውሰኝ.፡፡በኢየሱስ ስም፤ አሜን! በማርቲን ኮንታንት የተጻ ከ https://todaydevotional.com/ ድህረ ገጽ ተወስዶ የተረጎመ፡፡ https://t.me/wmnministrydilla https://t.me/wmnministrydilla https://t.me/wmnmission https://t.me/wmnmission
2440Loading...
13
ስለ ህይወት ብዙ ጥያቄ አለዎት??🤔
1060Loading...
14
ክርስቲያን ነህ/ ነሽ?
700Loading...
15
ስለ ህይወት ብዙ ጥያቄ አለዎት??🤔
870Loading...
16
ተልእኳችን ማለዳ ሚያዚያ 15/ 2016 የተገለጠ እምነት የመጸሐፍ ቅዱስ ምንባብ፡ ያዕቆብ 2:14-26 እንዲሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነወ፡፡ ያዕቆብ 2:17 በዛሬው ጊዜ ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን ለማምለክና ቃሉን ለማዳመጥ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰባሰባሉ። ከፕሮግራሙ በኋላ  ፓስተሩን ሰላምታ በመሰጠት “ጥሩ አገልግሎት ነበር ፓስተር” ወይም “ታላቅ መልእክት” ይላሉ። አንድ ፓስተር ለእነዚያ አስተያየቶች የመለሰበትን መንገድ ወድጄዋለሁ፤  ፓስተሩ ፈገግ በማለት  "እናያለን!" ሲል መለሰ በሌላ አነጋገር መስማት ብቻ ሳይሆን ወጥተን የሰማነውን ከተለማመድነው ጥሩ መልእክት ነው ማለቱ ነው ።  እምነታችን በንግግርና በተግባር የተገለጠ መሆን አለበት! ታዋቂው ሰባኪ እና የማህበራዊ ፍትህ ተሟጋች ጂም ዋሊስ እንዲህ ይላል "በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እምነት በውሰጥ ብቻ የምትይዘው ነገር ሳይሆን የምትተገብረው ነው" በማለት ተናግሯል። በሌላ አባባል ከተግባር የተለየ እምነት ትርጉም የለሸ ነው፡፡ የአምልኮ እና የስብከት ግብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትን ማስተላለፍ ሳይሆን ምእመኑ ቃሉን ከማወቅ ባለፈ ለቃሉ ታዛዠዎች እንዲሆኑ በማስታጠቅ ለወንጌል ማዘጋጀት ነው፡፡ በቤተክርስቲያን ውስጥ የምታመልክ ከሆነ፣ እነዚህን ጥያቄዎች  እራሰህን ጠይቅ፡- 1.  በተነበበው ክፍል መሰረት ከዚህ በኋላ ምን ላደርግ ይገባል? 2.  የእግዚአብሔርን ቃል ለመታዘዝ ምን ያህል ቁርጠኛ ነኝ? 3.  እግዚአብሔር በእኔ እንዲታይ ምን አይነት መንፈሳዊ ልምምዶች ሊኖረኝ ይገባል? ጸሎት፡🤲🏽 እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን ከመናገር እና ከማወቅ ባለፈ እንደ ቃል መኖር እንድችል እርዳኝ፡፡በአንተ ላይ ያለኝን እምነት እንዳሳይ እንዲረዳኝ የተማርኩትን ተጠቀም፡፡በኢየሱስ ስም፤ አሜን! በማርቲን ኮንታንት የተጻፈ
3291Loading...
17
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
100Loading...
18
ቀን 1 🙏🏽እንጸልይ 🙏🏽 ለሐረሪ የሕዝብ ከፍል •  የሕዝብ ብዛት - 56,000 •  ዋነኛ ቋንቋ - ሐረሪ •  ብዙ ተከታይ ያለው ሐይማኖት - እስልምና (99.70%) •  ክርስትና - 0.30% •  ወንጌላዊያን አማኞች - 0.05% •  የመጸሐፍ ቅዱስ ትርጉም - የተወሰኑ ክፍሎች ተተርጉመዋል •  ወንጌል ተኮር ቅጂዎች - አሉ የአደሬ / ሐረሪ የሕዝብ ክፍል በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኝ የሕዝብ ክፍል ነው፡፡ የሴሜቲክ ቋንቋም ተናጋሪዎች ናቸው፡፡ ይህ ህዝብ ልዩ መታወቂያዎቹ ብዙ ቢሆኑም አንደኛው ግን በግንብ በታጠረች ከተማ ለብዙ ግዘያት መኖሩ ነው፡፡የሐረሪ ሕዝብ የሱኒ እስልምናን የሚከተሉና በመንፈሳዊ ህይወት ላይ ትኩረት የሚያደርጉም ናቸው፡፡ 🤲🏽 ዛሬ ምሽትም ስለእነርሱ በሁለት ርዕሶች ላይ እንጸልያለን ! 👉🏼 የሐረሪ የሕዝብ ከፍል መካከል የወንጌል ተልእኮ ስራ እንዲሰፋ እና እንዲበዛ እንጸልይ፡፡ 👉🏼 እግዚአብሔር በድንቅ እና በተዓምራት በመካከላቸው ሃይሉን እንዲገልጥ እንጸልይ፡፡ "ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።" መዝሙር 46-10
2890Loading...
19
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ??? Wave== @seer_lewi
1800Loading...
20
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2060Loading...
21
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
940Loading...
22
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍 @Seer_Lewi ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
2530Loading...
23
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
1140Loading...
24
Are you Christian ??
4631Loading...
25
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
750Loading...
26
Singer Mikiyas Ayele Bertalign ❤ @SemayawZegaa @SemayawZegaa
3700Loading...
27
ያን ዓመት እያስታወስኩኝ ያንን ወር እያስታወስኩኝ ያንን ቀን እያስታወስኩኝ ከአውሬው አፍ በአንተ እንደዳንኩኝ አውቃለሁ ክብርን ምሥጋናን ለአንተ አመጣለሁ (4x) ስንት መስከረም ስንት ጥቅምት ከእባብ ከጊንጡ የዳንኩበት ስንት ህዳር ነበር ስንት ታህሳስ ከሞት ያዳንከኝ ደርሰህ ኢየሱስ ስንት ጥር አልፏል ስንት የካቲት አለቀልኝ ብዬ ያልኩበት ስንት መጋቢት ስንት ሚያዚያ ሃዘን ሲሆነኝ መውጫና መግቢያ ግንቦትስ ሰኔ ሐምሌ ነሃሴ የጭንቅን ቀን አይቷል ይህ ነፍሴ በዚህ ሁሉ ግን ደርሰህ ያዳንከኝ እንዳመሰግን ዛሬን ሰጠኸኝ (2x) በጠዋት በቀትር ባመሻሽ በሌሊት ስራህን ለማሰብ ብራመድ የኋሊት ትዝ የሚሉኝ ማስታውሳቸው የአንተን ማዳን ያየሁባቸው እኮ እነዚያ የሄዱት አርቦች ሃሙስ ቅዳሜ ብዙ እሁዶች እሮቦቼ ማክሰኞ ሰኞ ያልፍኳቸው ማዳንህ ገኖ ይሁኑልኝ ለመታሰቢያ የአንተን ማዳን ሁሌ ለማውሪያ እንዲህ ልበል ክበር ተመስገን በአንተ ምህረት አለፈ ያ ቀን አውቃለሁ ክብርን ምሥጋናን... በሌሊት ከእንቅልፌ በድንገት ስነቃ ቀኑን ላለማየት እል ነበር ባልነጋ ባልነጋ ስላልኩኝ መች ቀርቶ ሳይነጋ ቀኑን እንዳዘንኩኝ እደርስ ነበር ምሽት ጋ በጉስቁልናዬ አዘንክልኝና ለነፍሴ ሰጠሃት የመጽናናት መና ሌሊቶቼም ሆኑ መዝሙር መቀበያ ቀኖቼም የአንተን ፈቃድ ማገልገያ አውቃለሁ ክብርን ምሥጋናን... ✨✨ ▷◈ @SemayawZegaa ◈◁
3713Loading...
28
Media files
3490Loading...
29
Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?
1340Loading...
30
በኢየሱስ ስም ከያዘን ከየትኛውም ወጥመድ ማምለጥ ይሁንልን። 🙏🙏🙏
2270Loading...
31
በዚህ ዝማሬ ጌታ አትረፍርፎ ይባርካችሁ! አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 @SemayawZegaa
2550Loading...
32
ተባረኩበት
2221Loading...
33
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
290Loading...
34
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
570Loading...
35
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ??? Wave== @seer_lewi
330Loading...
36
ስንት መስከረም ስንት ጥቅምት ከእባብ ከጊንጡ የዳንኩበት🤔 ስንት ህዳር ነበር ስንት ታህሳስ ከሞት ያዳንከኝ ደርሰህ ኢየሱስ🤗 ስንት ጥር አልፏል ስንት የካቲት ወይ አለቀልኝ ብዬ ያልኩበት🤦‍♀️ ስንት መጋቢት ስንት ሚያዝያ ሀዘን ሲሆነኝ መውጫና መግቢያ😭 ግንቦትስ ሰኔ ሀምሌ ነሃሴ የጭንቅን ቀን አይቷል ይህ ነብሴ 😫 በዚ ሁለ ግን ደርሰህ ያዳንከኝ እንዳመሰግን ዛሬን ሰጠኸኝ🙌🙌🙌🙌🙌 @SemayawZegaa @SemayawZegaa @SemayawZegaa
5283Loading...
37
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ??? Wave== @seer_lewi
461Loading...
38
(#የባለ_ራዕይ_ሰዉ_ባህሪያት) 1. ለጊዜ ትልቅ ዋጋ አለዉ 2. የማይመጥነዉ ስፍራ አይዉልም 3. ጊዜ ላቃጥል ብሎ በከንቱ የሚያጠፋዉ ሰዓት የለዉም 4. ሁልጊዜ ንፁህ ነዉ 5. ራሱን በትምህርት ያሳድጋል 6. ለትምህርትና ስልጠና ትልቅ ግምት ይሰጣል 7. ገንዘቡን እና ጊዜዉን ለራዕዩ ያዉላል 8. ጓደኞቹ ባለራዕይዎች ናቸዉ 9. ተስፈኛ ነዉ፣ በራሱ የሚተማመን እና ጥገኝነትን የሚጸየፍ 10. ደስተኛ ነዉ 11. ትዕግስተኛ ነዉ 12. የዓላማ ጽናት አለዉ 13. ለሌሎች ተስፋን ይሰጣል ብርሃን ነዉ 14. ራዕዩን ለማሳካት አይታክትም 15. ተግባቢ ነዉ ለሰዎችም ለተፈጥሮም ክብር አለዉ 16. አንባቢ ነዉ 17. ሰዉ ይወዳል 18. አድማጭ ናቸዉ። (#ራዕይ_የሌለዉ_ሰዉ_ባህሪያት) 1. በሌላ ሰዉ ማሰብ ይወዳል 2. ተጠያቂ መሆን አይፈልግም 3. ኃላፊነት አይወስድም 4. ወቃሽ ነዉ:- ለዉድቀቱ ቤተሰቦቹን፣ ማህበረሰቡን፣ መንግስትን፣ ሀገርን ተፈጥሮን እና እግዚአብሔርን ተጠያቂ ያደርጋል። 5. ደስተኛ አይደለም 6. በከንቱ ጊዜዉን ያባክናል 7. የሚዉልበት ስፍራ የተለመደ እና የሚታወቅ ነዉ 8. በአንድ ስፍራ ያለ ሥራ ለረዥም ሰዓት ይቀመጣል 9. ምን እንደምሰራና ወደየት እንደሚሄድ አያዉቅም 10. ነገን በጉጉት አይጠብቅም 11. ስልቹ እና ታካች ነዉ 12. ራሱን አይጠብቅም 13. ለራሱ ዝቅተኛ ግምት አለዉ 14. ተጠራጣሪ ነዉ፣ ማንንም አያምንም 15. ቀና የስነ ልቦና ዉቅር የለዉም። ምንጭ :- መነገጃ ከተሰኘ መጽሐፍ በጌታቸዉ ጳዉሎስ የተጻፈ ከገጽ (175-178) የተወሰደ። @SemayawZegaa @SemayawZegaa
4285Loading...
39
ክርስትና ሀይማኖት አይደለም !! ክርስትና የእግዚአብሔር ህይወት በሰው ልጆች ውስጥ ሲገለጥ ነው ፣ ያ የተገለጠው ህይወት ደሞ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት ነው ። “ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥2
3721Loading...
40
“አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን።” — መዝሙር 65፥4
3660Loading...
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
Показать все...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
Показать все...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
ብዙ የተጠቀምኩትን ድንቅ ቻናል ልገብዘችሁ👇👇👇 join አድርጉት
Показать все...
View channel
Open channel
Join channel
ብዙ የተጠቀምኩትን ድንቅ ቻናል ልገብዘችሁ👇👇👇 join አድርጉት
Показать все...
View channel
Open channel
Join channel
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
Показать все...
1
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
Показать все...
Ati lumoken #yisak abebe #New gedeuffa gospel song #viral

🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏
Показать все...
ሥላሴ (ነገረ እግዚአብሔር )🛟
ስለ 666(ኢሉሚናቲ) 🇪🇹
እራስን በራስ ማርካት
ስለ 🔥🔥መንፈስ ቅዱ🔥🔥
ስለ ጌታ እራት (ቅዱስ ቁርበን)🍞
ስለ እግዚአብሔር ክብር 🌪
የመፅሐፍ ቅዱስ ተሪክ በምገርም አገላለጽ
የእግዚአብሔር ድምፅ መለየት
እንዴት እንፀልያለን
እምነት ምንድነው
አድስ ክዳን እና ብሉይ ክዳን አንድነታቸውን እና ልዩነታቸውን
ይቅርታ መድረግ 🙏
ስለ ንስሐ
ስለ መጨረሻው ዘመን 🌍🌓
🔥🔥የመጨረሻው ዘመን Revival 🔥🔥
ስለ ሐሰተኛ ነብያት
ስለ ትዳር እየያዘ 💍💍
ስለ ጋብቻ 👰🤵
❤ስለ ፍቅር ❤
ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉም አለ ከ እናንተ ሚጠበቀው Join ማድረግ ብቻ ነው 🙏
እናመሰግናለን 🙏