cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

akpssociety

education info

Больше
Рекламные посты
4 610
Подписчики
+924 часа
+557 дней
+15230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Share 4_5906584560426030814.pdf
Показать все...
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም) ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የገለጸ ሲሆን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስባል፡፡ የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል! መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ የአዲስ ከተማ አጠቃላ ይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ9ኛ የተማሪዎች ስፖርት ውድድር በቅርጫት ኳስ ስፖርት ውድድር ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በሴቶችና በወንዶች የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፤ይህ ውጤት እንዲመዘገብ በየደረጃው አስተዋጽኦ ያደረጋችሁትን የት/ት አመራሮች ፣መምህራን ፣ የአስተዳደር ሠራተኞች እንዲሁም ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አለችሁ በማለት ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን ። Baga gammaddan! Wal dorgommii ispoortii manneen barnootaa kutaa magaalaa Addis katamaa ,qopheessummaa waaj.barnootaa fi waaj.darg.fi ispoortii kutaa magaalichaan marsaa 9ffaa irratti: manni barumsaa keenya gosa ispoortii kubbaa kachoon dubaraa fi dhiiraan sad.1ffaa waan baaneef baga gamanne baga gamaddani!!
Показать все...
01/09/2016ዓ.ም ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ በ02/09/2016ዓ.ም በአገር አቀፍ ፈተና በተመለከተ ገለፃ ስለሚኖር ዩኒፎርም ለብሳችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። ት/ቤቱ
Показать все...
Показать все...

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በታች የተገለፀውን Link በመጠቀም ለ12ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ጠቃሚ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ። https://etemari.net
Показать все...
30/08/2016ዓ.ም ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ በ01/09/2016ዓ.ም በመምህራንና ትምህርት አመራር ምዘና ምክንያት ትምህርት የማይኖር ሲሆን በ02/09/2016ዓ.ም ግን መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን ። ት/ቤቱ
Показать все...