cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abyssinia techs

✳️ ሰላም እንኳን ወደ Abyssinia Tech በሰላም መጡ በዚህ ቻናል Tech ነክ ነገሮችን፡ ◼️ የቴክኖሎጂ ዜናዎች ◼️ የዌብሳይት ጥቆማዎች ◼️ የኮምፒውተር ስልጠናዎች ◼️ የሞባይል ትገና ትምህርቶች ◼️በቪዲዮ የተደገፉ ትምህርቶች ◼️Software Cracked ◼️ ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ። 🔥ለማስታወቅያ እና ለ Promotion ስራ @west240

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
257
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔆ለቴሌግራም አዲስ ገቢዎች ቴሌግራምን ልናስተዋውቃችሁ ነው አብራችሁን ሁኑ። 1.user_name ቢኖራችሁ ይመረጣል፤ ስልክ ቁጥራችሁን መስጠት ባትፈልጉ ይህን username ቢሰጡት ማንም እናንተን በቀላሉ ማግኘት ይችላል። ⚠️ setting ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ። 2.የሆነ ሰው እያዋራችሁ ስልክ ቁጥሩን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ቀላል ዘዴ ልንገራችሁ። 👇 🤔እናንተ ብቻ ስልክ ቁጥራችሁን ላኩለት ያ ሰው ቁጥራችሁን contact ወይም dialer ውስጥ ካስገባው የእሱ ቁጥር በቀጥታ ለናንተ ይታያችኋል። ⚠️ስልኳን አልሰጥ ላለች ሁላ ቁጥራችሁን ስትልኩ ዋሉ አሏችሁ ደሞ 😜 3.አዲስ Chanel (በፌስቡክኛ page የምንለውን) ወይም group ለመክፈት ከፈለጉ new group ወይም new channel የሚለውን በመጫንና ያላችሁን contact add በማድረግ ማስጀመር ትችላላችሁ።. . 👇👇👇 4.ብዙ አይነት ቴሌግራም አፕ አለ ለምሳሌ telegram, plus, mobogram, supergram, multigram... እነዚህ 👆 ሁሉም የየራሳቸው feature አላቸው። 5.የሆነ ሰው አካውንት ውስጥ ስትገቡ start secret chat የሚል ይመጣል ከ normal chat ጋር ልዩነቱ ምንድነው? ✔️ከ 1ቀን በኋላ መልእክቱ ከእናንተም, ከተላከለትም ሰው, ከቴሌግራም ሰርቨርም ላይ ይጠፋል። ❌ ✔️እናንተ የላካችሁለትን መልእክት ለሌላ ሰው ለማስተላለፍ(forward) ማድረግ አይችልም። 6. ፌስቡክ ላይ የምትጠቀሙበት chat off (ቻት ላይ እንደሆናችሁ ሌላ ሰው እንዳያውቅ ማድረጊያ) እዚህም አለ። ✅Setting ➡️ privacy and security ➡️ last seen እዚህ 👆 ውስጥ በመግባት... ✔️ሁሉም ሰው እንዲያያችሁ (everybody) ✔️ስልካችሁ ላይ ስልካቸው የተመዘገበ ሰዎች ብቻ እንዲያያችሁ (only contacts) ✔️እንዲሁም ማንም እንዳያያችሁ (nobody) ማድረግ ትችላላችሁ።. . . 7.በቴሌግራም ማንኛውንም አይነት ዶክመንት መላክ ትችላላችሁ። ⚠️ከታች ያለውን attachment ምልክት በመንካት 👆 8.ቴሌግራም በየደቂቃው backup ስለሚይዝ ስልክዎ 📱 ቢጠፋ፣ ቢበላሽ 😭 መረጃዎ እንዳለ ይቆያል። 9.አሁን ያሉበትን ቦታ ⤴️ ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ⚠️ከታች ያለውን attachment በመንካት 👆 10.ቴሌግራም በራሱ ምንም አይነት አሰልቺ ማስታወቂያዎችን ለተጠቃሚዎቹ አይልክም። ❌ ⚠️(AD-free) 11.አፑን ለራስዎ እንደሚመችዎ theming ውስጥ በመግባት personalize ማድረግ ይችላሉ። _____________________. 12.ቴሌግራምዎን ከእርስዎ ውጭ ማንም እንዳይከፍተው password 🔑 መስጠት ከፈለጉ 👇 💢Setting ➡️ privacy and security ➡️ passcode lock ➡️ on ያድርጉና password ይስጡት ከዛም ✔️ 13.አንዳንድ ሰዎች ያለፍላጎትዎ ግሩፕ/ቻናል ላይ እያስገቡዎት ከተቸገሩ 👇 💢Setting ➡️ privacy and security ➡️ groups/channels ➡️ no one ✔️ 14.አፑን ሲከፍቱት ያለእርስዎ ትእዛዛት audio, video, document download እንዳያደርግ 👇 💢 Setting ➡️ data and storage ➡️ auto download media off ❌ 15. እርስዎ ባያዙትም 😡 ቴሌግራም ላይ ያዩዋቸውን ፎቶዎች 📸, ቪድዩዎች 🎥... አፑ በራሱ የስልክዎን 📲 storage በመጠቀም ያስቀምጣል፤ ቦታ እንዳይጨናነቅብዎ ለማጥፋት ❌ 💢Files ➡️ internal storage ➡️ telegram ...delete ____________________ ⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
Показать все...
👍 3
👎
💬
♐️ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህን ያውቁ ኖሯል❓ 👥 twinstrangers.net የሚባል ዌብሳይት አለ ጥቅሙም በአለም ላይ እኛን የሚመስል ሰው እንድናገኝ ይረዳናል ፎቷቺንን Upload በማድረግ ብቻ የፊታችንን መልክ በAI በማመሳሰል እኛን የሚመስል ሰው ማግኘት እንችላለን።
Показать все...
👍
👎
💬
🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️ 💛የኔ ሁሉ ነገር💛 ❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚 የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓 😊የደስታ 😌የጤና 🤑የብልጽግና 😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/ 🐓ይሁንልክ/ሽ/ ❤️🐑🐑🐑🐏🐏 💛🐓🐓🐓🐓🐓 💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛 ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
Показать все...
👍 2
👎 1
💬
​​🎯 ስም : LMGTFY bot 🆔 የቦቱ ዩዘርኔም : @letmegbot 🌟 ስለቦቱ ገለፃ : ይሄን ቦት በመጠቀም የተለያዩ ፍለጋዎችን በምትፈልጉት Search Engine ከቴሌግራም ሳትወጡ Search ማድረግና እና የምትፈልጉትን link መርጣችሁ ማየት ትችላላችሁ 😎 - [ @letmegbot Ethiopia ] ሜሴጅ መፃፊያ ቦታችሁ ላይ paste አድርጋችሁ ሞክሩት 😁 🌐 ቋንቋ : #english #⃣ Tags : #search #inline 🗂 @west240
Показать все...
👍
👎 1
💬
​🎮GTA 5 MOD {Android addition} 🎳BETA Version ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💠Features :- 🔶GTA 5 Android mod 🔷Unbelievable graphics 🔶 All Characters Traver, Michal and Franklin Unlocked 🔷Game Is Under Development 🔶Mission not added yet ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🗝Download link 🔗https://centurymodding4u.blogspot.com/2020/12/gta-5-mod-android.html
Показать все...
GTA 5 Mod Android

👍
👎
💬
✳️ ሰላም የ ✳️ ሰላም የ @west240 ቻናል ቤተሰቦች 𝓪𝓫𝓻𝓲𝓵𝓸 ነኝ አሁንም በ ሌላ Tutorial ወደ እናንተ መጥቻለው. ♻️ ዛሬ የዤላችሁ የመጣሁት በ እለት ተእለት ኑሮአችን ውስጥ የሚያስፈልጉን ጠቃሚ የሚባሉ Websites ነው.. 🔖 http://localti.me - ለማንኛውም ከተማ ሰአት ማወቅ ትችላላቹ።በተጨማሪም ስለ አንድ ከተማ ከ ዋናው ሰአት በተጨማሪ ተያያዥ ብዙ መረጃ ይሰጣችኀል 🔖 http://3.Goo.gl - url link ወደ ለማሳጠር ወይም ለመደበቅ ይጠቅማል በተጨማሪም url link ወየ Qr code ይቀይራል። 🔖 http://untiny.me - ከላይ እንዳልኳቹ short ወይም የተደበቁ links original ሊንኩን የሚያሳቹ website ነው።👏 🔖 http://copypastecharacter.com - የተለያዩ በ keyboards ላይ የማናገኛቸውን characters copy paste ማሰግ ትችላላቹ። 👏 🔖 http://iconfinder.com - የተለያዪ icon ኖችን በፈለጋቹት size የምታገኙበት website ነው። 🔖 http://woorank.com - ስለ website ማወቅ የምትፈልጉት ሁሉ እዚህ አለ። 🔖 http://virustotal.com - የተለያዪ files እና የ email መልክቶችን ከ virus ነፃ መሆናቸውን ያረጋግጥልናል።👏 🔖 http://wolframalpha.com - ለብዙ ጥያቄዎቻቹ እዚህ መልስ ታገኛላቹ 🔖 http://mywot.com - የማንኛውም website ታማኝነት ምን ያክል እንደሆነ በዚህ website ማረጋገጥ ይቻላል። @Abrilotech   ©ᴏʀɢɪɴᴀʟ ᴘᴏsᴛ ʙʏ #TechHack_Ethio ᴀᴅᴍɪɴ ᴀʟʟ ʀɪɢʜᴛs ʀᴇsᴇʀᴠᴇd ቻናል ቤተሰቦች 𝓪𝓫𝓻𝓲𝓵𝓸 ነኝ አሁንም በ ሌላ Tutorial ወደ እናንተ መጥቻለው. ♻️ ዛሬ የዤላችሁ የመጣሁት በ እለት ተእለት ኑሮአችን ውስጥ የሚያስፈልጉን ጠቃሚ የሚባሉ Websites ነው.. 🔖 http://localti.me - ለማንኛውም ከተማ ሰአት ማወቅ ትችላላቹ።በተጨማሪም ስለ አንድ ከተማ ከ ዋናው ሰአት በተጨማሪ ተያያዥ ብዙ መረጃ ይሰጣችኀል 🔖 http://3.Goo.gl - url link ወደ ለማሳጠር ወይም ለመደበቅ ይጠቅማል በተጨማሪም url link ወየ Qr code ይቀይራል። 🔖 http://untiny.me - ከላይ እንዳልኳቹ short ወይም የተደበቁ links original ሊንኩን የሚያሳቹ website ነው።👏 🔖 http://copypastecharacter.com - የተለያዩ በ keyboards ላይ የማናገኛቸውን characters copy paste ማሰግ ትችላላቹ። 👏 🔖 http://iconfinder.com - የተለያዪ icon ኖችን በፈለጋቹት size የምታገኙበት website ነው። 🔖 http://woorank.com - ስለ website ማወቅ የምትፈልጉት ሁሉ እዚህ አለ። 🔖 http://virustotal.com - የተለያዪ files እና የ email መልክቶችን ከ virus ነፃ መሆናቸውን ያረጋግጥልናል።👏 🔖 http://wolframalpha.com - ለብዙ ጥያቄዎቻቹ እዚህ መልስ ታገኛላቹ 🔖 http://mywot.com - የማንኛውም website ታማኝነት ምን ያክል እንደሆነ በዚህ website ማረጋገጥ ይቻላል። @west240 ©ᴏʀɢɪɴᴀʟ ᴘᴏsᴛ ʙʏ #Abyssinia techs ᴀʟʟ ʀɪɢʜᴛs ʀᴇsᴇʀᴠᴇd
Показать все...
localti.me is for sale

Make an offer on this domain and quickly take possession of it with a registrar of your choice.

👍
👎
💬
📎 ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ 🤓 እይታ 🤓 ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ #እራሳችንን_እንፈትሽ 📊Anonymous voting
  • 25-40
  • 0-25
  • 40-50
0 votes
👍 1
👎
💬
📎 ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ 🤓 እይታ 🤓 ┈┈┈••✦✦••┈┈┈ #እራሳችንን_እንፈትሽ 📊 ተከታዩን መጠይቅ በመመለስ የስብዕናችሁን ደረጃ እና የአስተሳሰባችሁን ልህቀት ፈትሹ ስለራሳችሁ የምታስቡትንና የአሁኑን ሁኔታችሁን በሚገባ የሚገልፀውን ቁጥር ከ0-2 ካሉት ውስጥ አንዱን ምረጡ ከዛም ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሰጣችሁትን ነጥብ #ደምሩ 0 = ኧረ በጭራሽ 1 = አልፎ አልፎ 2 =አዎ በደምብ 1.የምፈልገውን ነገር ለማግኘት በቂ ጥረት አደርጋለሁ 2.በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ብሆንም ስሜቴን መቆጣጠር እችላለሁ። 3.በሌሎች ላይ ከማሳበብ ይልቅ በህይወቴ ለሚከሰቱ ነገሮች በሙሉ ሀላፊነቱን እወስዳለሁ። 4.ከእኔ ቁጥጥር ውጪ የሆነውን በፀጋ እቀበላለሁ ፤ በእኔ ቁጥጥር ሥር ያለውን ለማሻሻል እተጋለሁ። 5.አሁን በህይወቴ መድረስ ካለብኝ ደረጃ ላይ ነው የምገኘው 6.በህይወት በመኖሬ ደስተኛ ነኝ። 7.ለጓደኞቼ እና ለቤተሰቦቼ ጊዜ እሰጣለሁ። 8.ውድቀትን እንደ አስተማሪ እድል ነው የምቆጥረው 9.መገፋትን መቋቋም ወይም በአግባቡ ማስተናገድ እችላለሁ። 10.ስህተት ስፈፅም ለራሴ ይቅርታ አደርጋለሁ። 11.በመንገዴ ላይ የሚገጥመኝን እድሎች በሙሉ እጠቀማለሁ። 12.የህይወት አላማዬን ጠንቅቄ አውቃለሁ። 13.ህይወቴን በዓላማ ለመምራት ቁርጠኛ ነኝ። 14.ህይወቴን በአግባቡ ለመምራት ብቁ እንደሆንኩ ይሰማኛል 15.ጊዜዬን በአግባቡ እጠቀማለሁ። 16.አካላዊ ሁኔታዬን ሙሉ በሙሉ እቀበላለሁ። 17.የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አደርጋለሁ። 18.በሥራዬና በኑሮዬ ደስተኛ ነኝ 19.ከባድ ውሳኔዎችን ለመወሰን በራሴ እተማመናለሁ። 20.ከሰዎች ጋር በቀላሉ እግባባለሁ። 21.በምላሹ ምንም ዓይነት ነገር ሳልጠብቅ ፍቅር እሰጣለሁ። 22.ለበደሉኝ ሰዎች ቶሎ ይቅርታ አደርጋለሁ። 23.በሰዎች ላይ አቃቂር ከማውጣት ይልቅ ማድነቅ እወዳለሁ። 24.ሰዎችን ለመርዳት የተቻለኝን አደርጋለሁ። 25.መፅሐፍ በማንበብ ያለኝን እውቀት አሳድጋለሁ። አጠቃላይ ድምራችሁ ከ40-50 ከሆነ የላቀ የአስተሳሰብ ደረጃ ያላችሁና #ትልቅ_የስብዕና_ዋጋ ያላችሁ ናችሁ። አጠቃላይ ድምራችሁ ከ25-40 ከሆነ አማካኝ የስብዕና ደረጃ ላይ ስትሆኑ ነገር ግን ህይወታችሁን #በሙሉ_አቅማችሁ እየኖራችሁ አይደለም 〽️አጠቃላይ ድምራችሁ ከ0-25 ከሆነ ተራ የህይወት አላማ ያላችሁና ለህይወት #ጨለምተኛ አስተሳሰብ ያላችሁ ናችሁ ።2
Показать все...
👍
👎
💬
✳️ ሰላም የ @Abyssinia_techs_15 ቻናል ቤተሰቦች 𝓶𝓪𝓲𝓴𝓸 ነኝ አሁንም በ ሌላ Tutorial ወደ እናንተ መጥቻለው... 💎 ዛሬ Social Engineering Tool kit / SET ስለሚባል Advanced Tool ልንራቹ።ያው ብዙዎቻቹም ታቁታላቹ ብዬ አስባለው... 🔰 ይሄ Tool " SET " በመባል የሚታወቅ እና በ Dave Kennedy የተፃፈ / Develop የተደረገ Tool ነው።ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮም በአለም ላይ እጅጉን ጥቅም ላይ ሲውል ኖሩዋል በ white hat እና black hat hackers በስፋት ይጠቀሙበታል። 🔰 ይሄን Tool በመጠቀም ተጠቂውን በቀላሉ ማታለል ትችላላቹ የውሸት Sms text መስራት ትችላላቹ , Phishing pages , Exploitation መስራት እንችላለን። ከስር በዝርዝር እንመልከታቸው 🖥 Mr.Robot Movie ካያችሁት ይሄን Tool በስፋት ሲጠቀሙበት ይታያል። 👨‍💻 phishing Attacks : ይህ አማራጭ ተጠቂውን እንዴት መቅረብ እንዳለብን ለመወሰን እንዲረዳን ነው። ከበርካታ phishing Attack አማራጮችን ለመምረጥ ያስችለናል ፡፡ የኢሜል መልዕክቶችን በተንኮል አዘል የክፍያ መልክቶች ለጥቂት ወይም ብዙ ተቀባዮች መላክ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ቀላል ተለዋዋጭዎችን በመለወጥ የኢሜል አድራሻዎን ማጭበርበር እንድንችል ያስችለናል ፣ ይህም ለመጠቀም ቀላል ያደርገዋል ፡፡ 👨‍💻 web Attack : ይህ መንገድ ከርቀት ተጠቂውን ለማታለል,, ተጠቂውን ለማጥቃት የተለያዩ አማራጮችን ያጣምራል ፡፡ በውስጡ ብዙ አማራጮች ያሉት እና በአለም ላይ ያሉ Google , Instagram, Face Book ,PayPal ,Netflix እና ሌሎችም Companys የሚልኩትን መልክት ማስመሰል የምትችሉባቸው አማራጮች አሉ።በዚህም በቀላሉ የ ተጠቂውን password አታላቹ መውሰድ ትችላላቹ። 👨‍💻Infectious Media Generator : ይሄ ክፍል ደሞ በጣም ድንቅ ነው። ይሄን በመጠቀም infected media device መፍጠር ትችላላቹ ለምሳሌ USB/CD/DVD ያሉትን ።Infected ስል በውስጡ malicious program የያዘ ነው malicious program ሲባል ብዙ አይነት አለ ለምሳሌ የሆነን Device መሉ ሊያበላሽ የሚችል,Device ሱን እንድንቆጣጠር / Hack / ማረግ የሚችል,ውስጡ ያሉ files ሊያጠፋ የሚችል ወይም ወደኛ copy ሊያሰግ የሚችል እና ሌሎች እና ይሄን SET tool ስንጠቀበም በቀላሉ ይሄን program ወደ usb ወይም ከላይ ወዳልኳቹ Media folders መጫን እንድንችል ያስችለናል።ከዛ ቡሀላ ከላይ ያሉትን ለማረግ ለምሳሌ computer ሩን Hack ለማረግ ያ program ያለበትን Usb computer ላይ መሰካት ብቻ ነው።ሌላውን ስራ በ ሰከንድ ውስጥ እራሱ ይሰራዋል። usb flash በመሰካት ብቻ Hack አረግነው ማለት ሌሎቹንም ከላይ ያልኳቸውን ማረግ እንችላለን። ❗️አዚህ ጋ ግን program ሙን በ python programing language እራሳቹ ነው ምትፅፉት።SET Tool የሚረዳቹ የፃፋቹትን script በ Media folder ሩ ላይ አመቻችቶ ማስቀመጥ እና Hack ካረጋቹት ቡሀላም መቆጣጠር እንድትችሉ ማስቻል ነው።በአለም ላይ ይሄን ልታረጉበት የምትችሉት ሌላ መንገድ የለም... ነገር ግን ለዚህ Normal sandisck Flash's ላይሆኑ ይችላሉ።ከእነሱ የሚቀንሱት ርካሾቹ ናቸው ሚሆኑት። ♻️ የ high School ተማሪዎችም የ ት/ት ቤታችሁ ፈተና የትኛው Computer ላይ እንደሚፃፍ ካወቃቹ በዚህ መንገድ በቀላሉ File ሎቹን/ ፈተናውን ማግኘት ትችላላቹ።ለተጨማሪ መረጃ inbox @west240 መጀመሪያ ለጠየቃችሁኝ እተባበራለው😋 💎 programing የማትችሉ ከሆነ በ python language መፃፍ አለባችሁ ያልኳችሁን script/ program እኔ የፃፍኩት ስላለ በ inbox ጠይቃቹኝ መውሰድ ትችላላቹ.. ❇️ ነገ ደሞ እንዴት Install እንደምናረገው እናያለን..... ✎✐✎✐✎✐✎✐✎✐✎✐   📢:@Abyssinia_techs_15 ✎✐✎✐✎✐✎✐✎✐✎✐   ©ᴏʀɢɪɴᴀʟ ᴘᴏsᴛ ʙʏ #@Abyssinia_techs_15 ᴀᴅᴍɪɴ ᴀʟʟ ʀɪɢʜᴛs ʀᴇsᴇʀᴠᴇᴅ ☣
Показать все...
👍
👎
💬
✳️ Tech News 📌YouTube Shorts የተባለ የቪዲዮ ማጋሪያ ከቲክቶክ ጋር በመወዳደር ላይ ነው። 📌የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ዩቲዩብ ማህበራዊ ሚዲያ ቲክቶክ ለመወዳደር ያዘጋጀው YouTube Short የተባለው Application ከፍተኛ ተጠቃሚ በማግኘት ላይ ነው። 📌በስማርት ስልክ አገልግሎት የሚሰጠው ይህ የአጭር Video ማጋሪያ አፕልኬሽን በህንድ ብቻ በሙከራ ላይ ሳለ በቀን 3.5 ቢሊየን ዕይታ (View) እያገኘ ነው ተብሏል። 📌@Abyssinia_techs_15
Показать все...
👍
👎
💬