cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

😍አምደ ሀሳብ,😊

✨እንኳን ደና መጣችሁ✨ አለም ያሳየንን፤ልቡ ያደመጠውን ሀሳቡ እንናገር ፤ቀን የወለደውን። በጥበብ በመአዳችን ⚡ ግጥም ⚡ፅሁፍ ⚡ፎቶ ⚡ሀሳቦች...... ሀሳብ አስተያየት 👇👇👇👇 @helenaita21 @idahoda

Больше
Рекламные посты
200
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የማገኝበት ቀን እራቀ ከልቤ ጋር የምውልበት ለምን እራቀ .m
Показать все...
ከምንም ነገር በላይ የሚያናድደኝ ያለቦታዬ መቀመጥ ነው ።ግን ህይወት እዛ ላይ ለምን እደምታስቀምጠኝ አላቅም ።
Показать все...
ሰው በምንም ሁኔታውስጥ ቢሆን አስፈላጊ ነው ።ያንን መረዳት ካልቻልን ግን ሁሉም ነገር ባዶ ይሆናል ።
Показать все...
እንደምናልፈው አቃለሁ ግን ህይወቴን ምን ሊያደርጋት እንደሚችል ማሰብ ይከብድኛል ግን አልፈዋለሁ እንዳለፈ ክረምት እንደወራጂ ውሀ እንደጠዋት ጤዛ ዛሬም እናልፍና እንሞሸራለን በነገዋ ፀሀይ ስር በብሩህ ደመና ስር ሁሉም እንዳዲስ ውብ ይሆናል ።😊
Показать все...
ምን መሰለህ ሰውነት ትርጉም የሚያበጀው በስሜትህ እና በሀሳብህ መካከል ያለውን ልዩነት ማውቅ እስኪያቅትህ ስትለያይ ነብስህ ከስጋህ ስትጣላ ግን ያ በመሆኑ ጥርሶችህ ተከፍተው ፈገግ ትላለህ ደስተኛ ነህ አለም ባንተ ዙሪያ እንደምትሽከረከር ይሰምሀል እንድ ቃል ላንተ ብዙ ትርጉም አለው ሁሉም ተስፋ ተስፈህ እና ምኞትህ ሁሉ በዛ ትራስ ላይ ትንተራሳለህ ህልም የሚመስል የእውነት አለም ውስጥ ትጉዋዛለህ ትልቅ እሳት ውስጥ ትነከራለህ እሳት ያቃጥላል ያከስላል ያሳምማል ያስፈራል ግን ይህ ትልቅ እሳት ያኖራል ተስፋ እና ደስታ ፣እምነት፣ይሰጣል
Показать все...
ስለምን ብዬ ደስታየን ለባዶነት ትቼው እሄዳለሁ ስለምን ሀዘንስ በኔ ላይ ከተማውን ይቆረቁራል ብቻ በዚህ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ይህን ነገር መፍቀዱ ነው።
Показать все...
ጀግና ማለት ይሆነ ጦር መርቶ ያሸነፈ ሳይሆን እራስን ያሸነፈ ነው ። ስለዚህ ኛስ ጀግናችሁ ልባችሁን ማሸነፍ ቻላችሁ እነሱ ናቸው እንዲህ ያረጉኝ አላችሁ ወይስ እኔ ነኝ አላችሁ እና ልባችሁን ለመጋፈጥ ሞከራችሁ እኔን ከጠየቃችሁኝ እኔ ብዙ ይቀረኛል ከናንተጋ ለመጋፊጥ እሞክራለሁ ከንግዲህ እናንተም በርቱና እራሳችሁን አሸንፉ። መልካም ቀን,💝
Показать все...
ልዩ በልዮነት የሚሰጥ ልዪ ስቶታ በተያየ ፕሮግራሞች ላይ የሚሰጥ ልዮ ስጦታ በተመጣጣኝ ዋጋ። 450-3500 በተለያየ አይነት በቆዳ እና በተለያየ ጣውላዎች ላይ የሚሰሩ ድንቅ ስራዎች ናቸው ። ለማዘዝ ..... ☎️0946404503 📲@helenaita21.....
Показать все...
እማ ...... መታሰቢያነቱ ለእመቤት ገ/ይህንስ ለ20 አመት መታሰቢይያ ✍ሄለን ሰለሞን( ልጂሽ)
Показать все...