cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🦋Ľĭ£€🦋

Hey Guys Join my new channel it's all about LIFE😔😂❤️😭😱

Больше
Рекламные посты
216
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дноК
-1130 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Endaze ayenate setotawoce kafalagacho @lidiya1613
Показать все...
"ብንቆይ ይሻላል"…    ከመኖር አለመኖር ይሻላል የሚሉህን እንዳትሰማቸው…አለመኖር ተሽሎ አያውቅም…ሁሌም ፈጣሪን እንዲያቆይህ ለምነው…ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃህ. . ቤተሰቦችህን ለመጦር እስኪያበቃህ. . አግብተህ ልጆች ወልደህ እስክትስም ድረስ እንዲያቆይ ፀልይ. .    መረጋጋትን ከፈለክ ደሞ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ…የውስጥ ሰላምን ከፈለክ ወደ ፈጣሪ አብዝተህ ቅረብ…ሁሉም ችግር ከሱ በታች ነው…እመነኝ ሁሉም ያልፋል…ከዚ በፊት እኮ ብዙ አልፈሀል…እሚያልፍ እማይመስሉ ቀናትንም ጨምሮ . . .    #.... 🥀
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስትወለድ ከስም ጋር አልመጣህም። ስም ተሰጠ ያንን ስም ሆነሃል። በተወለድክበት ጊዜ ምንም እውቀት አላመጣህም። እንድትማር ትምህርት ቤት ገባ ወደ አእምሮህ ብዙ ሀሳቦች ወደተፈሰሱበት ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀልህ።በዚህ እውቀት በመቀረጽ ተፈጠርክ። ከዚያም ይህ የአንተ እውቀት ነው ብለህ ማሰብ ጀመርክ። በዚህ ሁሉ የአንተ ምንም ነገር የለም። ሁሉም ነገር ተበድረ ነው። ስምህ ያንተ አይደለም፤ እውቀትህ ያንተ አይደለም፤ ለራስህ ያለህ ምስል ያንተ አይደለም በሌሎችም ተገንብቷል። አንድ ሰው በጣም ቆንጆ እንደሆንህ ነገረ ተቀበልከውም። አንድ ሰው አንተ በቀላሉ ተወዳዳሪ የለሽ እንደሆንህ ተናግሯል እና ያንንም ተቀበልህ። አንድ ሰው አሞገሰ ስለዚህ ጠቅልለህ በጥንቃቄ መዘገብከው። አንድ ሰው ቢሰድብህም ተጎዳህ! የአንተ ስብዕና በሌሎች አስተያየቶች የተገነባ ነው። የሌሎች እጆች ፈጥረውታል ሌሎች ብሩሾቻቸውን አምጥተው እንደመሰላቸው ቀለም ቀብተውሃል። እና ይህን እንደ ‘ማንነትህ’ ከተቀበልክ እራስህን በፍፁም ማወቅ አትችልም። ትክክለኛ መልክህን እንድትለማመድ ይህ የውሸት ቅርጽን ግደለው ይሙት!። ጭንብልህን እንዲወድቅ ፍቀድለት። እርቃ-እውነትህ በተፈጥሮው ይገለጥ ዘንድ ይህ መሸፈኛ ወደ አመድ ቢያቃጥል መልካም ነው። ኢጎ እስኪጠፋ ድረስ ‘የመሆን’ ልምድ ሊኖር አይችልም። እና የራሱን-ማንነት ነፍሱን እንኳን ለማወቅ መለማመድ የተሳነው ሰው እንዴት soul of the univers የአጽናፈ ሰማይን ነፍስ ሊያውቅ ይችላልን? ፦Osho
Показать все...
እሰይ እንኳንም አልመጣልህም! ራስህን ለመቀየር ታትር ፣ አጫጭር ኮርሶችን ከዩቲዩቭ አውርድ ፣ተማር ፣ቪዲዮ ቱቶሪያል ተከታተል ፣ ግራፊክስ እና የመሳሰሉ ገንዘብ ልትሰራ የምትችልባቸው ከምርጥ ኮንተንት ጋር ከመጣህ የዩቲዩብ ስራዎች ብቻ ብዙ ብዙ አማራጮች አሉህ፣ ተስፋ አትቁረጥ! በበሰበሰ ስረዓተ ትምህርት ብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ባልወሰዱበት ከስር ተጀምሮ ባልተሰራ ስራ እና ሰረዓት ተምረህ መጥተህ መጨረሻ ላይ ብትወድቅ(የመስዋዕት በግ ብትሆን) ብቻህን ተጠያቂ አይደለህም! ራስህን ብቻ አትውቀስ! እልፍ በል! ታገል! እመነኝ ታመሰግነኛለህ! በተመዘገበው ውጤት ልቡ የደማው የአንተው ከርታታው መምህር ወዳጅህ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.