cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ART FOR WOLRD

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለተለያዩ ሀሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ ➤ @Tesfa_geta@infinity01210

Больше
Рекламные посты
748
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
MF Art Store 🖌 የተለያዩ የስዕል መሣሪያዎች በአሪፍ ዋጋ እንሸጣለን ይደውሉልን ☎️ 0984199689 አና 0935185511 🚚delivery አለው Join 👉 https://t.me/artmaterialsethio
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Join as👇👇👇👇👇             🎨  @focusartforworld💚             🎨  @focusartforworld💙             🎨  @focusartforworld💜 share💯share💯share💯share
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Join as👇👇👇👇👇             🎨  @focusartforworld💚             🎨  @focusartforworld💙             🎨  @focusartforworld💜 share💯share💯share💯share
Показать все...
በቅረብ ቀን ይጠብቁን ስራ እንጀምራለን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
✍✍ችግራችን የችግር መኖር አይደለም። ችግራችን ችግር በፍጹም መከሰት የለበትም ብለን አስበን ችግር መኖሩን እንደችግር መቁጠራችን ነው✍✍ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
የቻናሉ ዋና አለማ
ጠቃሚ የሆኑ የህይወት ልምዶች
ንቃተ ህልና ላይ የሚሰራ ቻናል
በየዕለቱ የሚያናቀቁ አጫጭር ጽሁፍ ይለቀቅባታል
ይቀላቀሉን እና ይመልከቱ 🙏
ለሽያጭ የቀረበ ምርጥ ቻናል አሪፍ Views ያለው አሁኑኑ ሲያናግሩን ተማኝነት 100% 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 💎የMember ብዛት👉🏽 (13.2k) 💎 ዋጋ👉🏽 2000 ብር 💎አድራሻ👉🏽 ሀዋሳ ከነዚህ ዉጪ ያላችሁ ለመግዛት የምትፈልጉ በቅድሚያ ለመክፈል ከወሰናችሁ ብቻ አዋሩኝ። 💎አሁኑኑ INBOX ME @Tesfa_geta
Показать все...
መወድስ (በእውቀቱ ስዩም) ፊትሽ እንደ ምስራቅ፤ብርሃን ያመርታል ፈገግታሽ ዋስ ሆኖ፤ እስረኛ ያስፈታል፤ ውይ መአዛሽ ሲያምር! የሎሚ ፤የእንጆሪ፤ የኮክ ሽታ ድምር፤ ከየዛፉ ቅጠል፤ ንፋስ በክንዶቹ ከሚሰበስበው ከሳሩ፤ከሰርዶው፤ መሬት ከሚሳበው በደብር አፀድ ላይ፤ከሰፈነው ለምለም ከየኔክታሩ ጣም፤ከያበባው ቀለም አውጣጥቶ ማን ሰጠሽ? እንዲህ ምን አስጌጠሽ እንዲህ ምን አሰላሽ? መች ተጣድሽ? መች ፈላሽ? ለዛሽ በፊትሽ ላይ ፤መች ተጠነሰሰ ውበትሽ መንገድ ላይ፤ ገንፍሎ ፈሰሰ፤ ገላየ ጭንቅ አይችል ፤ዐይንሽ ስውር መቀስ ኧረ ቀስ ! ኧረ ቀስ! ከደም ከስጋ እንጂ አልተሰራም ካ’ለት በውበትሽ አምላክ፤ ለልቤ እዘኝለት! ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @WorldTruthFact1 @WorldTruthFact1
Показать все...
👁‍🗨የአይን ጨዋታ ✨የትኛው ብርጭቆ ቀድሞ ይሞላል? ✨ቀድሞ ያወቀ ለሌሎች ሼር ያድርግ! መልሱን በዚህ @Tesfa_geta
Показать все...
#ማስታወቂያ ሰላም ለምተናቡ ሁሉ በዘህ ቻናል ላይ በተለየዩ በጽሁፍ ዘረፍ ለቤተሰቦች ከእናንተ ጋር እየሰራን ራሳችንንም እናስታውሳለን የምትሉ በዘህ አድረሻ ያነግሩኝ👇👇 @Tesfa_geta መስፈረት 1. መምህር ቢሆን ይመረጣል 2. ስለ የተለየዩ ነገሮች እውቀት ቢኖራው ይመረጣል 3. ሀለፍነት ተሰምቶት ይምሳራ ቢሆን ምክንያቱም የተለየየ ማህበረሳብ ስለለ 4. አስገረሚ እና አስደነቅ ነገሮችን በመረጃ አስደግፎ መልቃቅ የምችል 5. ትዕግስተኛ የሆና ሰው ቢሆን ይመረጠል 6.ሀይማኖታዊ ነገሮችን ማልቀቅ የማይችል መሆን አለበት ። 7. ከቻናሉ የምገኙ ገቢ ከላ ተጠቀሚ እንደሆነ አስቦ ማግበት አለበት ። እነዚህን ሁሉ የሟለ ከላ ከየተኛውም ክልል ሆና ከተማ ተቀባይት በኛ አለ። በድገም መስፈረቱን የምተሟሉ በዚህ ያነገሩን @Tesfa_geta ደንብ እና ግደታ ተፈጻሚ የሆናሉ። ከአለምአቀፍ እውነታዎች ቻናል የወጣ ማስታወቂያ👇👇👇👇👇 🎴በስልኮ ብቻ ለህይወቷ ጠቃሚ ነገረ ያገኙ 🎴 🤹‍♂አላማችን ንቀታ ህልና ላይ መስራት ነው🤹‍♀ ✴️ @WorldTruthFact1♻️ ✴️ @WorldTtuthFact1♻️ ✴️ @WorldTruthFact1♻️ Share💯Share💯Share💯
Показать все...
አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች 💡 ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕እውነታዎች ❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው🎗 🌎የማናውቀውን እንወቅ እንገረም❕❕
Показать все...
🤷‍♂በዚህ ቻናል ምን የምትገኙ ይመስላቸዋል 🤷‍♀
📡ዝርዝሩን ከስር አቅርበንላችኋል 👇👇
🌍 አለም አቀፍ እውነታዎች ⛄️
🌏 የታወቁ ሰዎች ተረክ እና ስራቸውን 🌝
🌘 የተለያዩ ያልተነገሩ ነገሮችን ከአለም ዙሪያ 🌓
🤷‍♂ ሁሉንም በአንድ ቻናል ታገኛላችሁ 🤷‍♀
✅ ቤተሰብ ይሁኑን ✅
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.