cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇪🇹🇪🇹ምስባክ ዘወንጌል🇪🇹🇪🇹

“ንቁ ፥ በሃይማኖት ቁሙ ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ ። በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን ።” 1ቆሮ. 16 ፡ 13-14 ። """"""""""""""""""""የተለያዩ መዝሙ ሮችና """""""""""""""""""" ታሪኮች ያገኙበታል

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
343
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሁሉም የበዓላት ስሞች እና ቀኖች በእግዚአብሔር የተወሰኑ ናቸው እግዚአብሔር አስቀድሞ 3,500 ዓመታት በፊት በሙሴ ሕግ አማካኝነት ሁሉም የብሉይ ኪዳን በዓላት ስሞች እና ቀኖችን ወስኖ እና በትንሣኤ ቀን (በኩራት ስጦታ በዓል) ከ 50 ኛው ቀን በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን እንድንጠብቅ አዘዘ። በበዓለ ሃማሳ አማካንነት በመንፈስ ቅዱስ ሥራ አለምን እናድን። ከኢየሱስ ትንሰኤ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ከዕርገት ቀን ጀምሮ አስር ቀናት አጥብቀው ይጸልዩ ነበር እና በበዓለ ሃምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ ተቀበሉ፤ እነዚህ አምስት ሺህ ሰዎች በአንድ ቀን ውስጥ ለመዳን የመንፈስ ቅዱስ ታላቅ ሥራ መስክረዋል። በተመሳሳይ መንገድ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን በቃሉ መሠረት በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን ይጠብቃሉ። እና የመንፈስ ቅዱስ ዘመን አዳኝን ለዓለም ሁል ይመሰክራሉ፣ ክርስቶስ አንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት በመንፈስ ቅዱስ ዝናብ አማካኝነት ሰዎችን በፍጹም ልባቸውእና ሀሳባቸው ያነቃሉ። “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኀይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳና በሰማርያ ሁሉ፣ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።” የሐዋርያት ሥራ 1፥8 @leamlake
Показать все...
💖 🍒 💖 † እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ፡፡ የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ : የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን ደስ አለን:: † ከዚህ በኋላ ለ ፶ ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን :- ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ! ¤ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን ! ¤አግዐዞ ለአዳም ! ††† ሰላም ! ¤እምይእዜሰ ! ††† ኮነ ! ¤ ፍሥሐ ወሰላም ! 💖 በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ : በትንሣኤው ሕይወትን አድሎናልና ደስታ ይገባናል:: መድኃኔ ዓለም በኅቱም ድንግልና እንደ ተወለደ በኅቱም መቃብር ተነስቷል:: ለደቀ መዛሙርቱም "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ሲል በዝግ ደጅ ገብቷል:: በዕለተ ትንሣኤው የመጀመሪያውን ደስታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተካፍላለች:: የእርሷን ያህል በሃዘን የተጐዳ የለምና:: ቀጥለው ቅዱሳት አንስት እነ ማርያም መግደላዊት ትንሣኤውን አይተዋል:: ሰብከዋልም:: ††† በዚሕች ቀን ማዘን አይገባም:: በትንሣኤው የደነገጡና የታወኩ የአጋንንትና የአይሁድ ወገኖች ብቻ ናቸውና:: ††† አምላካችን ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በረከት አይለየን:: በዓሉንም የሰላም : የፍቅርና የበረከት ያድርግልን:: ††† የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን:: ††† " ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::" ††† (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ††† "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና:: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና::" ††† (፩ቆሮ. ፲፭፥፳) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† 💖 🍒 💖 @leamlake
Показать все...
#ሞክር እኛ ለመኖር ብቻ ሳይሆን ለመሞትም የተፈጠርን ነን ። የሚገርመው ግን መኖራችን እንጂ መሞታችን ትዝ የማይለን ዝንጉ ፍጥረቶች ሆነናል ። ለኑሮአችን ተስፋን ስንሰጥ እና የወደፊቱን ስናስብ የምንሞት እንኳን አይመስለንም ። እራስ ወዳድ ከመሆናችን የተነሳ "የምንሞትበትን ቀን አስቀድሞ ቢነገረን እና በተዘጋጀን" እያልን በእግዚአብሔር ላይ ብልጥ ለመሆን እንሞክራለን ። ሞት በድንገተኛ እንቅፋት እንኳን የሚመጣ ነው ። የሰው ልጅ ሁለት ሞትን ይሞታል ። ሥጋዊ ሞት ሁላችንም የማናመልጠው የተፈጥሮ ግዴታ ነው ። ሁለተኛው ሞት ግን ዘላለማዊ ሞት ነው ። ግን ስለ ዘላለማዊ ሞት አስባችሁ ታውቃላችሁ ? ። ከዘላለማዊ ሞት መትረፍ የምንችለው በሥጋ ኑሯችን ብምንይዘው ስንቅ ነው ። በሥጋ ኑሯችን የያዝነው ስንቅ ምንድነው? ግንዘብ ይሆን ? ዝና ይሆን ? እውቅና ይሆን ? ምንድነው ? ። ወዳጆቼ እነኚ ሁሉ ክርስቶስ ከሌለባቸው በራሳቸው ሞት ናቸው ። እስኪ ግድ የላችሁም ስንቅ ለመያዝ እንሞክር ! ። ክርስቶስን ማመናችን በአፍ ብቻ አይሁን ። እስቲ ለወንጌሉ ጊዜን እንስጥ ፣ ያሉብንን የኃጢያት ብዛት ቀስ በቀስ በመቀነስ እናጥፋ ፥ እራሳችንን በጸሎት ከክርስቶስ ጋር ማገናኘትን እናለማምድ ፣ ከመንፈሳዊ አባታችን ንስሀ በመቀበል ቅዱስ እና በውስጣችን ደስታ የሚሰጠውን ብሉልኝ ብሎ በደስታ የሰጠንን ቅዱስ ሥጋውን እና ደሙን በየጊዜው በደስታ እንቀበል ፣ ጊዜአችንን መንፈሳዊ ስራን በመስራት እናጥምድ ለምሳሌ ከቤተ ክርስቲያን ልጆች ጋር ቤተ ክርስቲያንን በማልማት ፣ ስንገናኝ ካነበብናቸው የወንጌል ክፍሎች መነጋገር ፣ የታመሙ ሰዎችን በመፈለግ እየህሄድን በመጸለይ ፣ የደከሙትን በመርዳት እና ወንጌል በማስተማር ። በእንዚህ እን በብዙ ጉዳዮች እራሳችንን ካስቀመጥን እና እየጠነከርን ከመጣን ክርስቶስ በውስጣችን መኖሩ ስለሚጨምር ስለ ዘላለማዊውም ሆነ ስለ ስጋዊው ሞት አንሰጋም ። ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇 @leamlake
Показать все...
ከአባታችን ጎን መሆናችንን የምናሳይበት ፍቶዎች ለማግኘት
join
1.ኦርቶዶክስ (Orthodox) “ኦርቶዶክስ” የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ሲሆን የተቀናበረው “ኦርቶ” እና “ዶክስ” ከሚሉት ሁለት ቃላት ነው፡፡ትርጉማቸውም ኦርቶ ማለት ቀጥተኛ: ትክክለኛ ማለት ሲሆን ዶክስ ማለት ደግሞ እምነት/ሃይማኖት ማለት ነው፡፡ በአንድነት ሲሆኑ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ፡ ትክክለኛ እምነት/ሃይማኖት ማለት ነው፡፡ ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ አገልግሎት ላይ የዋለው በ325 ዓ.ም በኒቅያ ጉባዔ ነው፡፡ በኒቅያ “ወልድ ፍጡር ነው” የሚለውን የአርዮስን የክህደት ትምህርት ለማውገዝና ሃይማኖታቸውን ለማፅናት የተሰበሰቡ ሃይማኖታቸው የቀና 318ቱ ሊቃውንት ይህን ቃል የተጠቀሙት  áˆá‹‹áˆ­á‹Ťá‰ľ  á‹Ťáˆľá‰°áˆ›áˆŻá‰ľ ሃይማኖት ቀጥተኛና ትክክለኛ ናት ለማለት ነው፡፡ ሌሎች እንደ አርዮስ ክህደት ያሉት በየዘመኑ የሚነሱት ልዩ ልዩ አዳዲስ ትምህርቶች የምንፍቅና መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይህችን ሃይማኖት ኦርቶዶክስ  á‰Ľáˆˆá‹‹á‰łáˆáĄáĄ በዘመናችን የቋንቋ አጠቃቀምም  áŠŚáˆ­á‰śá‹śáŠ­áˆłá‹Š መንገድ (orthodox) ማለት ቀጥተኛ (የተለመደ የታወቀ) የችግር አፈታት ሲሆን ኢ-ኦርቶዶክሳዊ (unorthodox) ማለት ደግሞ ከተለመደው ከታወቀው ወጣ ያለ የችግር አፈታት ማለት ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ይህን ቃል አንዳንዶች ግትርነትን ወይም ለለውጥ ያልተዘጋጀ የሚለውን ለመግለፅም ሲጠቀሙበት ይታያል፡፡ ይህ ግን በሂደት የመጣ የትርጉም መዛባት ተደርጎ ሊወስድ ይችላል፡፡ 2.ተዋሕዶ (Miaphysite) ተዋሕዶ á‹¨áˆšáˆˆá‹ ቃል áŠ¨áˆáˆŁáŠ ግእዝ የመነጨ ቃል ነው፡፡ ትርጒሙም  â€œáŠ áŠ•á‹ľ ሆኖ” ማለት ነው። በዚህ ትርጉም ውስጥ አንድ የሆኑት መለኮታዊና ሰብዓዊ ባሕርይ (መለኮትና ትስብዕት) ናቸው፡፡ በዚህም መሠረት የተዋሕዶ ትርጓሜ በአጭሩ “ወልድ ዋሕድ” የሚለው ነው፡፡ ክርስቶስ ሰው የሆነው ያለሚጠት (ያለመመለስ)፣ ያለ ውላጤ (ያለ መለወጥ)፣ ያለ ቱሳኤ (ያለ መቀላቀል)፣ ያለትድምርት (ያለ መደመር)፣ ያለ ቡዓዴ (ያለመለያየት)፣ ያለ ኅድረት (ያለ ማደር) ነው፡፡ ክርስቶስ  ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ፣ ከሁለት አካል አንድ አካል የሆነው  á‰ á‰°á‹‹áˆ…á‹ś ነው፡፡  ስለዚህ ተዋሕዶ የሚለው ቃል ክርስቶስ ሰው የሆነበትን ምስጢር የሚገልፅ ታላቅ ቃል ነው፡፡ ክርስቶስ ሰው የሆነው á‰  ተ ዋ ሕ ዶ áŠá‹! t.me/leamlake
Показать все...
🇪🇹🇪🇹ምስባክ ዘወንጌል🇪🇹🇪🇹

“ንቁ ፥ በሃይማኖት ቁሙ ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ ። በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን ።” 1ቆሮ. 16 ፡ 13-14 ። """"""""""""""""""""የተለያዩ መዝሙ ሮችና """""""""""""""""""" ታሪኮች ያገኙበታል

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ይህንን ፕሮፋይል በማድረግ ከቅዱስ አባታችን ጎን መሆናችንን እናሳይ ጥላቶቻቸውን እናሳፍር። ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ሼር
Показать все...
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//📗📗📖 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫/📕📗📖 እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን📗📚📖. #share_join. t.me/leamlake t.me/leamlake t.me/leamlake
Показать все...
🇪🇹🇪🇹ምስባክ ዘወንጌል🇪🇹🇪🇹

“ንቁ ፥ በሃይማኖት ቁሙ ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ ። በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን ።” 1ቆሮ. 16 ፡ 13-14 ። """"""""""""""""""""የተለያዩ መዝሙ ሮችና """""""""""""""""""" ታሪኮች ያገኙበታል

የተለያዩ ጥቅሶች ለማግኘት
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.