cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ONLINE KURAN Channel 🌙 ቁርኣን ቻናል

Рекламные посты
4 244
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የሰው ልጅ በእጁ ሳይነካ ሚሰብረው ነገር ምንድነው? ለመለሰ ሽልማት አለው!
Показать все...
ተነስ ለስንፍና ቦታ የለም ! የሚጠብቅህ ስኬት አለ ወደሱ ገስግስ ተነስ ውስጥህ ያለውን ሀዘን ስበር አላህ ህልምህን ላታሳካው አይሰጥህም ይህችንም ነፍስ በሀዘን ልታሰቃያት አልሰጠህም ለከፍታ ተፈጥረሀልና አሻራህን አሳርፍ ሀቢቢ🥰 صباح الخير🥰
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነቢን ነቢን ነቢን🥺 እኔ ወዶታለህ ነቢን 🥺 እኔ አፈቅርታለህ ነቢን 🥺
Показать все...
«መንገድ ላይ የሚላከፍሽን ወንድ ወይ በቦርሳሽ ወይ ጫማሽን አውጥተሽ ጥርሱን አውልቂለትና እጅሽን ለፖሊስ ስጪ። ከዚያ እኔ ስመጣ የርሱን መታከሚያ እሸፍንልሽና አስፈታሻለሁ።» [አንድ እናት ለልጇ ስትመክራት የሰማኋት ነው።] እዚህ ያጋራኋችሁ እህቶችን የመላከፍና የመነጀስ ሱስ ያለባችሁ ባለጌዎች ካላችሁ፤ ጥርሳችሁ ወልቆ «ወላቃው» ከመባላችሁ በፊት ቅድመ ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ ለመጠቆም ነው¡ መለካፍ የሚለው ነገር ሲመጣባችሁ «ድንገት ያች የተመከረችው ልጅ ብትሆንስ?» ብላችሁ እንድታስታውሱ ብዬ ነው። አስፈላጊ ከሆነ ሌሎች እህቶችም ሁኔታው ሲያመቻችሁ ይሄን ዘዴ ተጠቀሙና መቀጣጫ አድርጓቸው። በሐራሙ ከመላከፍ በሐላሉ አግብተህ እረፍ‼
Показать все...
እሳት እንጨትን እንደምትበላ ሁሉ ምቀኝነት ጥሩ ስራን ትበላለች!! ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)❤
Показать все...
ፌስቡክ የለም፣ ቲክቶክ የለም ቲውተር የለም ፣ኢንስታግራም የለም ✨ግን ለቢሊየን በላይ ተከታዮች አሉት .... 💔የኛ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም!
Показать все...
ይቅርታ ማለት መተው እንጂ መርሳት ማለት አይደለም። የማይረሱ ግን የተተው ብዙ ነገሮች አሉና!
Показать все...
ስለትናንቱ ስለዛሬው ስለማላውቀው ነገ ሁሉ አመሰግናለሁ ሁሌም ቢሆን ከልቤ አልሃምዱ ወሹክሩ ሊላህ የላቀ ምስጋና ይገባው! !
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.