cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Official Robnan 1st channel

Compete on nice photo This channel is about life style of friends😝😍☺️💛💝💞💞💚💖💓❤❤💖☁❄💞💘👑🎶🍺💘(Pics plus)to watch our daily Trends, videos, pic mewedader mtfelgu @Rob_coo lay bemelak mewedader tchlalachu

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
311
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Boys 2 Boys 2👦👨🙌🙍🙎🙏🙋 photos📷📷📷⛺ video 🎬🎬🎥📹 Songs🎶🎵🎤 many things 😀😀😀😁😂☺😃😀😆😆😅😅 😒😱😱😲😱😞😶😷😙😛 🎺🎺🎺 📺📺📺📺🎸🎸🎸 🎧🎧🐸🐸🐸🎑🌘👦 @oneofyou @oneofyou @oneofyou https://telegram.me/oneofyou
Показать все...
Boys 2

Boys 2👦👨🙌🙍🙎🙏🙋 photos📷📷📷⛺ video 🎬🎬🎥📹 Songs🎶🎵🎤 many things 😀😀😀😁😂☺😃😀😆😆😅😅 😒😱😱😲😱😞😶😷😙😛 🎺🎺🎺 📺📺📺📺🎸🎸🎸 🎧🎧🐸🐸🐸🎑🌘👦 @oneofyou @oneofyou @oneofyou

🤘ABDI A+ አስደሳች ዜና °• ሼር ያድርጉ ! ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰሚራ ሙባረክ በካናዳ ሰኒብሩክ ኢንስቲቲዩት ማይክሮ ባዮሎጂስት እና የኢንፌክሽን በሽታዎች ፊዚሺያን በሆነችው ዶ/ር ሰሚራ የሚመራ የህክምና ሳይንቲስቶች ቡድን በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ ሁለት ካናዳውያን ሰውነት የኮቪድ-19 ቫይረስን በተሳካ ሁኔታ ነጥለው ለማውጣት የተሳካላቸው ሲሆን በሽታውን ለመካለከል የሚውል ክትባት እና መድሃኒት ለመስራት የሚያስችል ትልቅ ግኝት መሆኑ ተገልጿል ዶ/ር ሰሚራ በተለያዩ ሀገራት በቫይረሱ ዙሪያ ምርምር እያደረጉ ለሚገኙ ሳይንቲስቶች የግኝቷን ውጤት ማካፈል እንደምትፈልግ እንዲሁም ቀሪውን ስራ አብረው ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገልፃለች ። በተያያዘ ዜና በአሜሪካን ባልቲሞር በቫይረሱ የመከላከያ ክትባት እና በበሽታው መድሃኒት ዙሪያ ጥናት እያደረጉ የሚገኙት ዶ/ር ሮበርት ክሩዝ እንደገለፁት " ቫይረሱን ለመከላከል የሚውል ክትባት ለመስራት ጊዜ ቢወስድም በሳምንታት ጊዜ ውስጥ ግን ለበሽታው መድሃኒት ሰርተን ጥቅም ላይ እንደምናውል በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ " በማለት ተስፋ ሰጥተዋል እንዲሁም የእስራኤል ተመራማሪዎች ክትባቱን ሰርተው ማጠናቀቃቸውን እና አገልግሎት ላይ ለማዋል የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል ። በዋናነት የአውሮፓ እና አሜሪካን ኢኮኖሚ ክፉኛ እያናጋ እንዲሁም ዜጎቻቸውን ለከፍተኛ ስቃይ እና ስጋት እየዳረገ ያለውን የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ ክትባት እና መድሃኒት ለማግኘት መንግስታት ከፍተኛ በጀት በመመደብ የሳምንቱን ሰባት ቀናት እና 24 ሰአት በመስራት ከጊዜ ጋር ግብግብ ከተያያዙ ሰነባብተዋል ። የምርምር ውጤታችሁ ተሳክቶ ላማየት ያብቃን ብለናል ። °•@samuti_k @black_Queen868 @black_Queen868
Показать все...
🔵አደራ አደራ በደንብ አንብቡት፤ ለሌሎችም Forward ማድረግን አትርሱ🔵 ለጥንቃቄ ✍ አለምን እያንቀጠቀጠ ሺዎችን እስከወዲያኛው እንዲያሸልቡ ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ዛሬም ምፍትሄ አልተገኘለትም፡፡ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ወደ ተለያዩ የአለማችን ሀገራት መዛምቱን ቀጥሏል፡፡ ሀገራት ትላልቅ ህዝቦች የሚሰበሰቡባቸውን ሁነቶች እንዳይከናወኑ ማገዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ ቫይረሱ በይፋ ከተገኘባቸው ሀገራት ጋር ያላቸውን ግንኙነትም በጊዚያዊነት ማቋረጣቸውን እንደቀጠሉበት ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ እስካሁን በቫይረሱ የተያዘ አንድም ሰው እንደሌለባት የተገለፀ ቢሆንም አሁንም ድረስ ቫይረሱ በመጀመሪያ ወደተገኘበት ሀገረ ቻይና በየቀኑ ብዙ በረራዎችን ታደርጋለች፡፡ እና ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ የሚፈጠረውን አናውቅምና ቅድመ ጥንቃቄ ማድረጉ አይከፋም፡፡ ✍ ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል! ✍ በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽኝ ለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ ፣ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ! ✍ ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡ ✍ ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ..... ወዘተ ያሉትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡ ✍በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፤ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! ✍የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡ ✍ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡ ✍በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡ ✍አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡ ✍ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች ፣ በሮች ፣ የቤት ዕቃዎችን ፣ የአውቶቡስ ፣ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡ ✍ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች ምንድን ናቸው? ✍ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጉሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጉሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል፡፡ ✍ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋላ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከትላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ፡፡ በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል? ✍የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላ በተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡ ✍ ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በህይወት ሊቆይ የሚችለው ለ10 ደቂቃ ብቻ ነው፤ ይሁንና በ10 ደቂቃ ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡፡ ✍ስለዚህ ይሄን አውቀን ሁላችንም ተገቢውን ጥንቃቄ እናድርግ፡፡ ሌሎች ሰዎችም ያውቁትና ይጠነቀቁ ዘንድ Forward አርጉላቸው፡፡ የቻናል Admins በየቻናላችሁ post በመድረግ ሰፊው ህዝብ ያውቅ ዘንድ ተባበሩ፡፡ ✍ ከሁሉም ከሁሉም ደሞ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሆነ መላው አለምን ከእዚህ መዓት ይሰውር፤ የታመሙትንም ምህረት ይላክላቸው፡፡ ሁላችንም ከጥንቃቄ በዘለለ በየሃይማኖታችን እንፀልይ፡፡ Share አርጉ Use this bot to say something 👉 @ethiouniversity1bot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
A woman is a mother👩‍🦰 A woman is a sister 👩 A woman is a aunt 👩‍🦱 A woman is a wife 👰 A woman is a daughter👧 To all the women in the world I wish you a happy😂, peaceful☺, wonderful😝 and lovely🥰 women's day👩‍🦳 this channel washes you the best day that you won't forget. @xxxooo_Nation@xxxooo_Nation
Показать все...
Показать все...
🇧 🇪 🇮 🇳 _🇸 🇵 ⚽ 🇷 🇹 _🇪 🇹 🇪🇹

beiN SP⚽RT --------------------- ✔ English premier league ✔ La liga ✔ Seria A ✔ Bundesliga ✔ Champions league ✔ Europa league = እና ሌሎችም ብዙ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች እና ሊግ ካፕ √ትኩስ ትኩስ ትራንስፈር መረጃ √ዜናዎች ይዘገቡበታል √የተመረጡ ጨዋታዎች በቀጥታ ይተላለፍበታል። ለአስተያየቶ👉🏿 @ChristianAb_Bot

ለprofile የሚሆኑ islamic ፅሑፎችን wallpapers ታሪኮችን ለማግኘት ተቀላቀሉን፡፡ From @winaEdit2 Only islamic post Join us.....👇👇👇 @wina_islamic_post @wina_islamic_post @wina_islamic_post
Показать все...
4 More join us👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFdrflkGKWpDkf50cg 😍😍😍
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.